ch
Feedback
ፍኖተ ብርሃን ዘ ቅድስት አርሴማ

ፍኖተ ብርሃን ዘ ቅድስት አርሴማ

前往频道在 Telegram

ይህ በግራር ደ/አባይ ቅድስት አርሴማ ቤ/ክ ፍኖተ ብርሀን ሰንበት ት/ቤት የተዘጋጀ :- ለምዕመናን : ትምህርትን , ዝማሬዎችን , ኪናዊ ዝግጅቶችን, የቤተ ክርስቲያንን ወቅታዊ ዜናዎችንና በአላትን(ንግስ, ልዮ ልዮ የሰርክ ጉባኤያት ..ወዘተ) በምን መልኩ እንደተከበሩ ለምዕመናን ተዘጋጅቶ የሚተላለፍበት ገፅ ነው።

显示更多
608
订阅者
-124 小时
-47 天
-1230 天
帖子存档
መስከረም ፴ /30/
በዚህች ቀን የእስክንድርያ ሊቀ ጳጳሳት በሆነ በከበረና በተመሰገነ በአባ አትናቴዎስ ላይ ክብር ይግባውና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ላደረገው ተአምር መታሰቢያ ሆነ። ይህም ሁለተኛም ቁስጠንጢኖስ ወደ ረከሰች የአርዮስ ሃይማኖት በገባ ጊዜ የእስክንድርያውን ሊቀ ጳጳሳት አባ አትናቴዎስን አሳድዶ ከሀዲውን ጊዮርጊስን በእስክንድርያ መንበር ላይ ሾመው። ቅዱስ አትናቴዎስም በተሰደደበት ስድስት ዓመት ኖረ። ከዚህም በኋላ ወደ ንጉሡ ሔዶ እንዲህ አለው ወደ ተሾምኩበት መንበሬ ትመልሰኝ እንደሆነ መልሰኝ ይህ ካልሆነ የምስክርነት አክሊልን እንድቀበል ግደለኝ አለው። ንጉሱም እርሱን ቢገድለው እንደሚበጠበጥ አውቆ በብልሐት ሊያጠፋው ወሰነ። በመርከብ አድርጎ ምግብ እና መጠጥ እንዲሁም ቀዛፊ በሌለበት በሜድትራኒያን ባሕሪ ላይ ጣለው። መለዕክትም እየመገቡት እና መርከቡን እየቀዘፉለት እስክንድሪያ አደረሱቱ። የምእመናን ወገኖችም ደግ ጠባቂያቸው እንደ ደረሰ በሰሙ ጊዜ በታላቅ ደስታ እየዘመሩ ተቀብለውታል፡ የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን አሜን ! ወስብሐት ለእግዚአብሔር ምንጭ:- መጽሐፈ ስንክሳር

✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! 🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔 የሰማዕቷ እናታችን የቅድስት አርሴማ በዓለ ዕረፍት እንዲህ ባለ ሁኔታ ተ
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! 🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔 የሰማዕቷ እናታችን የቅድስት አርሴማ በዓለ ዕረፍት እንዲህ ባለ ሁኔታ ተከብሮ አልፏል ለዓመቱ በሰላም በጤና ያድርሰን አሜን

✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! 🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔 የሰማዕቷ እናታችን የቅድስት አርሴማ በዓለ ዕረፍት እንዲህ ባለ ሁኔታ ተ
+9
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! 🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔 የሰማዕቷ እናታችን የቅድስት አርሴማ በዓለ ዕረፍት እንዲህ ባለ ሁኔታ ተከብሮ አልፏል ለዓመቱ በሰላም በጤና ያድርሰን አሜን ከሚዲያና ዕቅበተ ዕምነት የምስል ማህደር ክፍል ፩

🌿🌿መንፈሳዊ ጓደኝነት🌿🌿 "ከጉያው እሳትን የሚያቅፍ ልብሶቹስ የማይቃጠሉ ማነው?" (ምሳ 6:27) 1,ጓደኝነት ምንድነው? 2,ፍቅርስ ምንድን ነው? 3,የፍቅር ጓደኝነት መቼ እና ማንን? 4,እጮ
🌿🌿መንፈሳዊ ጓደኝነት🌿🌿 "ከጉያው እሳትን የሚያቅፍ   ልብሶቹስ የማይቃጠሉ ማነው?"  (ምሳ 6:27) 1,ጓደኝነት ምንድነው? 2,ፍቅርስ ምንድን ነው? 3,የፍቅር ጓደኝነት መቼ እና ማንን? 4,እጮኝነት (የፍቅር ጓደኛ) በቤተ ክርስቲያን እንዴት ይታያል? 5,በእጮኝነት ሳለን እግዚአብሔር አምላክን እንዴት እናስደስተው? ⚠️እነዚህንና ሌሎችም የወጣቶች ሕይወት ምን መምሰል እንዳሉበት የሚመለሱበት ጉባዔ ስለተዘጋጀ ቢመለስልኝ የምትሉት ጥያቄ እስከ ሀሙስ ማታ ድረስ @abel612 ላይ መላክ ትችላላቹ። ✨✨እሐድ ከ9:00 ጀምሮ በሰንበት ት/ቤታችን አዳራሽ ✨✨ ሁሉም የአዳጊ እና ወጣት አባላት ተጋብዛቹሃል መቅረት አይቻልም።