WU Freshman program
前往频道在 Telegram
3 820
订阅者
-424 小时
-477 天
-11030 天
帖子存档
3 820
ለአንደኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ
ክላስ ዛሬ በ 08/11/2013 ይጀመራል መባሉ ይታወቃል። ነገር ግን ከቢሮ ስራ ጋር ተያይዞ ያላለቁ ጉዳዮች ስላሉ ትምህርት የሚጀመረው ከነገ አርብ 09/11/2013 ጀምሮ መሆኑን እንገልፃለን። መማሪያ ክፍልና መሰል ጉዳዮችን እንደጨረስን እናሳውቃለን። በዚህ አጋጣሚ online ምዝገባ ያላከናወናችሁ ተማሪዎች ምዝገባችሁን ዛሬ ሀሙስ እንድትጨርሱ እናሳውቃለን።
