WU Freshman program
前往频道在 Telegram
3 820
订阅者
-424 小时
-477 天
-11030 天
帖子存档
3 820
ምደባ ያልተሰራላችሁ ተማሪዎችን ይመለከታል
የትምህርት ምደባ ያልተሰራላችሁ የአንደኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች ምደባ ለማወዳደር ያስችለን ዘንድ ነገ ማለትም ሃሙስ በ11/09/ 14 ዓ.ም ከጧቱ 2:00 -5:00 ድረስ ብቻ በአንደኛ ዓመት ዲን ቢሮ ቢሮ ቁጥር 103 በመቅረብ ያሉትን የት/ት መስኮች ማለትም Engineering እና other Natural Science በቅደም ተከተል አንደኛ ሁለተኛ እያላችሁ አንድታመለክቱ እናሳስባለን።
ማሳሰቢያ:-
1. upgrade የምታደርጉ ወይም በ scholarship ተወስኖላችሁ የምትማሩ ተማሪዎች ባስገባችሁት ማመልከቻ የሚታይ ስለሆነ ድጋሚ ማመልከት አይጠበቅባችሁም።
2. የማያመለክት ተማሪን በሚኖር ክፍት ቦታ የምንመድብ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።
