ch
Feedback
Fit Corner Sport- ፊት ኮርነር ስፖርት

Fit Corner Sport- ፊት ኮርነር ስፖርት

前往频道在 Telegram

Will provide different Training & Consultancy on fitness & wellness industry.

显示更多
1 599
订阅者
-124 小时
+27 天
-330 天

数据加载中...

吸引订阅者
九月 '26
九月 '26
+16
在0个频道中
八月 '26
+33
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+57
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+25
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+9
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+13
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+15
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+28
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+34
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+57
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+48
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+40
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+26
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+30
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+78
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+53
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+84
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+125
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+139
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+110
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+53
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+41
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+93
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+97
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+56
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+87
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+37
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+22
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+18
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+79
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+44
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+50
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+50
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+1 039
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
20 九月0
19 九月0
18 九月0
17 九月+1
16 九月+2
15 九月+2
14 九月0
13 九月+1
12 九月0
11 九月0
10 九月+1
09 九月+2
08 九月+1
07 九月0
06 九月0
05 九月0
04 九月+2
03 九月0
02 九月+2
01 九月+2
频道帖子
Great trainers never stop learning. Today’s practical training is tomorrow’s better coaching. 💪 # fit corner sport #healthyl
+7
Great trainers never stop learning. Today’s practical training is tomorrow’s better coaching. 💪 # fit corner sport #healthylifestyle #netsisport #adwa gym

2
FIT CORNER SPORT ፊት ኮርነር ስፖርት አማካሪ ከኢፌዲሪ ጤና ሚኒስትር ጋር በመተባበር ወርሃዊ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አካሄደ። ''የአካል ብቃት እንቅቃሴ ዛሬ፣ለጤናማና ደስተኛ ሕይወት ሁሌ+6
FIT CORNER SPORT ፊት ኮርነር ስፖርት አማካሪ ከኢፌዲሪ ጤና ሚኒስትር ጋር በመተባበር ወርሃዊ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አካሄደ። ''የአካል ብቃት እንቅቃሴ ዛሬ፣ለጤናማና ደስተኛ ሕይወት ሁሌም'' በሚል መሪቃል በዛሬው ዕለት ጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል አካባቢ በሚገኘው የወንዝ ዳር ልማት አካባቢ ሲካሄድ በመርሐግብሩ ላይ የጤና ሚንስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባን ጨምሮ የተቋሙ ከፍተኛ አመራሮች፣ሰራተኞች እና የስፖርት ቤተሰቡ ተካፋይ ሆነዋል። የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ ከበሽታ የቅድመ መከላከል ዋነኛ መንገድ ነው ያሉት ሚኒስትሯ ህብረተሰቡም በከተማ ውስት በተሰሩት የስፖርት ማዝወተሪያ ስፍራ ላይ በመገኘት ጤናውን እንዲጠብቅ መልዕክታቸውን ያስተላለፉ ሲሆን መርሐግብሩ ያማረ እና የደመቀ እንዲሆን የፊት ኮርነር ስፖርት አማካሪ መስራች እና ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢንስትራክተር ነፃነት ካሣ ላበረከቱት አስተዋፅኦ ላቅ ያለ ምስጋናቸውን አቅርበዋል። https://t.me/FitCorner https://www.tiktok.com/@netsisport?_r=1&_t=ZS-9657BjxWEZJ
703
3
FIT CORNER SPORT 🏅🏅🏅 ገቢዎች ሚኒስቴር ከጉሙሩክ ኮሚሽን ጋር በመተባበር የሰራተኞች ቀንን በድምቀት አከበረ።🏅🏅🏅 በቢሾፍቱ አየር ሀይል ማሰልጠኛ ጊቢ ውስጥ በተካሄደው መርሐግብር+5
FIT CORNER SPORT 🏅🏅🏅 ገቢዎች ሚኒስቴር ከጉሙሩክ ኮሚሽን ጋር በመተባበር የሰራተኞች ቀንን በድምቀት አከበረ።🏅🏅🏅             በቢሾፍቱ አየር ሀይል ማሰልጠኛ ጊቢ ውስጥ በተካሄደው መርሐግብር ላይ የኢፌዲሪ አየር ሀይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳን ጨምሮ የገቢዎች ሚንስቴር ሚንስትር ኮምሽነር ዶ/ር ደበሌ ቃበታ እንዲሁም የጉሙሩክ ኮሚሽን ም/ኮሚሽነር አዘዘው ጫኔ እና የየተቋማቱ ሰራተኞች ተሳታፊ ሆነዋል።          ፊት ኮርነር ስፖርት አማካሪ በማለዳ  አካላዊ እንቅስቃሴ በደማቅ ሁኔታ ያካሄደ ሲሆን ሩጫ፣የእግር ኳስ ውድድሮች እና ሌሎች ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችም የመርሐግብሩ አካላት ነበሩ።      መሰል እንቅስቃሴዎች በሰራተኞች መካከል መካሄዳቸው ጤንነታቸውን ከመጠበቅ በተጨማሪም ማህበራዊ  መስተጋብራቸውን ከፍ እንደሚያደርግ የፊት ኮርነር ስፖርት አማካሪ ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢንስትራክተር ነፃነት ካሣ ተናግረዋል። https://t.me/FitCorner https://www.tiktok.com/@netsisport?_r=1&_t=ZS-9657BjxWEZJ
747
4
A fantastic start to the day with an energetic Sunday Morning Mass Sport and 5K Run held in front of Fit Corner Sport. It was+8
A fantastic start to the day with an energetic Sunday Morning Mass Sport and 5K Run held in front of Fit Corner Sport. It was inspiring to see the community come together to promote health, fitness, and an active lifestyle. A special thank you to Addis Media Broadcast and the Youth and Sport Bureau for their valuable partnership and support in making this event a success. Together, we’re building a healthier, stronger, and more active community—one step at a time! #SundayMorning #5KRun #MassSport #FitCornerSport #HealthyLifestyle #CommunityFitness #AddisMediaBroadcast #YouthAndSportBureau
760
5
没有文字...
644
6
没有文字...
793
7
没有文字...
849
8
As usual, we showed up and got it done! 🔥 Mass sport + amazing people + unstoppable energy = perfect day. 💪🏽🙌🏽 # fit cor+7
As usual, we showed up and got it done! 🔥 Mass sport + amazing people + unstoppable energy = perfect day. 💪🏽🙌🏽 # fit corner sport
853
9
ያበሎ ከተማ የቦረና ህዝብ የእንግዳ ተቀባይነት መለያ ናት። ወደ ቦረና ሲመጡ ሰውን እንደ እንግዳ ሳይሆን እንደ ቤተሰብ ይቀበላሉ። ፍቅር፣ ክብር፣ ባህል እና መተሳሰብ በየቤቱ የሚታይበት ምድር ነው።+6
ያበሎ ከተማ የቦረና ህዝብ የእንግዳ ተቀባይነት መለያ ናት። ወደ ቦረና ሲመጡ ሰውን እንደ እንግዳ ሳይሆን እንደ ቤተሰብ ይቀበላሉ። ፍቅር፣ ክብር፣ ባህል እና መተሳሰብ በየቤቱ የሚታይበት ምድር ነው። የቦረና ህዝብ ፈገግታ፣ እና እንክብካቤ ለማንም የማይረሳ ትውስታ ይሆናል። እየተደረገልን ያለው አቀባበል የእውነት ልዩና ከልብ ነው:: #Yabelo #Borena #Oromia #Hospitalit
859
10
Saturday morning workouts are ON tomorrow — get ready, guys! 💪🔥 Let’s start the weekend strong, sweat together, and crush o
Saturday morning workouts are ON tomorrow — get ready, guys! 💪🔥 Let’s start the weekend strong, sweat together, and crush our goals. See you in the gym!”
550
11
#ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ # አዳማ ዩኒቨርስቲ # የኢፌድሪ ህብረት ሰራ ማህበራት ከፊት ኮርነር ሰፖርት ጋር በመተባበር ላለፉት ስምንት ቀናት በአዳማና በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲዎች ስሰጡ የነበሩ የአካል ብቃት ሰል+7
#ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ # አዳማ ዩኒቨርስቲ # የኢፌድሪ ህብረት ሰራ ማህበራት ከፊት ኮርነር ሰፖርት ጋር በመተባበር ላለፉት ስምንት ቀናት በአዳማና በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲዎች ስሰጡ የነበሩ የአካል ብቃት ሰልጠናዎች በስኬት ተጠናቀቁ:: # ፊት ኮርነር ስፖርት # ህብረት ሥራ ምህበራት
792
12
https://www.facebook.com/100063951316053/posts/pfbid0nVjDxEqF4J3YJRoA58UvtGLN21qssr2R5WsVP8QENovgoKa5Km4wupHRhd5sRiNvl/?d=n&mibextid=wwXIfr
506
13
没有文字...
734
14
+3
没有文字...
961
15
የስፖርታዊ እንቅስቃሴና የትጥቅ ድጋፍ በጎፋ ዞን ሳውላ ከተማ ለሚገኙ ወጣቶች ተደረገ ። በኢፌዴሪ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር በዶ/ር ተስፋዬ በልጅጌና በፊት ኮርነር+9
የስፖርታዊ እንቅስቃሴና የትጥቅ ድጋፍ በጎፋ ዞን ሳውላ ከተማ ለሚገኙ ወጣቶች ተደረገ ። በኢፌዴሪ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር በዶ/ር ተስፋዬ በልጅጌና በፊት ኮርነር ኮንሰልታንሲ የተመራው ልዑክ በሣውላ ከተማ ያለውን የ "ኑኒ እስ አይ ናይታ" የወጣቶች ስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራን ጎብኝተዋል:: ኑኒ እስ አይ ናይታ በሚል ስያሜ የሚታወቁት በሣውላ ከተማ በሰውነት ቅርፅ ስፖርት የሚታወቁት እና የጎፋን አከባቢ በማህበራዊ ሚዲያ በማስተዋወቅ ላይ የሚገኙ ወጣቶችን ልዑካኑ ምልከታ አድርገዋል። በጉብኝቱ ወቅት በኢፌዴሪ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ተስፋዬ በልጅጌ እንደተናገሩት ስፖርት የአንድን አከባቢ መልካም ገፅታን ከመገንባት አኳያ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንደሚያበረክት ተናግረዋል። አክለውም ወጣቶች ከሚሰሩት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ባሻገር፤ በመልካም ስብዕና ታንፀው በማህበራዊ ሚዲያ አካባቢያቸውን ለማስተዋወቅ የጀመሩት መልካም ተግባር ከፍተኛ እንደሆነም አብራርተዋል። በዕለቱም የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አሰልጣኝና ታዋቂው ኢንስትራክተር ነፃነት ካሳ ለኑኒ እስ አይ ናይታ ወጣቶች የትጥቅ ድጋፍ አድርገዋል። ወጣቶችም በቦታው በመገኘት ስለተደረገላቸው ድጋፍና ጉብኝት በማመስገን ፍቅራቸውን ገልፀዋል ። በስተመጨረሻም በቦታው የተገኙት አጠቃላይ አመራሮች እና ወጣቶች የማስ ስፖርት በመስራት ወጣቶችን አበረታተዋል።
934
16
ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን በአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለመከላከል የሚያስችል የማህበረሰብ አቀፍ ስፖርት በአድዋ ድል መታሰቢያ ፊት ለፊት ተጀመረ። የካቲት 29/2018 ዓ.ም፤ አዲስ አበባ፤ *** በዛሬ+7
ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን በአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለመከላከል የሚያስችል የማህበረሰብ አቀፍ ስፖርት በአድዋ ድል መታሰቢያ ፊት ለፊት ተጀመረ። የካቲት 29/2018 ዓ.ም፤ አዲስ አበባ፤ *** በዛሬው ዕለት ከማለዳ ጀምሮ የጤና ሚኒስቴር ሰራተኞችና የስራ ሃላፊዎች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንዲሁምእንግዶች፣ ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎችና የአካባቢው ነዋሪዎች በተገኙበት ደማቅ የማህበረሰብ ዓቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተከናውኗል። ይህ የማህበረሰብ አቀፍ እንቅስቃሴ ''ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን በአካል ብቃት እንቅስቃሴ እንከላከል'' በሚል መሪ ቃል በጤና ሚኒስቴር፣ የአ/አ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮና በፊት ኮርነር ስፖርት አማካሪ በትብብር የተዘጋጀ ሲሆን በተከታታይ በሁሉም ክፍለ ከተሞች የሚከናዎን መሆኑን ለመረዳት ተችሏል። በተጨማሪም የተለያዩ አገልግሎት ሰጭ ድርጅቶችና አምራች ድርጅቶች የተሳተፋበት የጤናና የስፖርት አውደርዕይ የተከፈተ ሲሆን የደም ግፊት፣ የስኳርና የአይን ምርመራ በነፃ ለማህበረሰቡ እየተሰ ይገኛል። ይህ የጤና እና ስፖርት አውደ ርዕይ አሁንም በድምቀት የቀጠለ ሲሆን እስከምሽቱ ድረስ እንደሚቀጥል በአስተባባሪዎቹ ተገልጿል። ===//=== #የጤና_ሚኒስቴር #የአዲስ_አበባ_ወጣቶችና_ስፖርት_ቢሮ #ፊት_ኮርነር_ስፖርት_አማካሪ
1 264
17
没有文字...
610
18
ታላቅ የኢፍጣር ዝግጅት በአድዋ ጂም ተካሄደ፤ የካቲት 28/2018 ዓ.ም፤ 🧎‍♂️🧎🧎‍♂️🧎 አድዋ ጂም አባላትና ለወዳጅ ዘመድ የእስልምና እምነት ተከታዮች በትናንትናው ዕለት ከምሽቱ 1:00 ሰ+8
ታላቅ የኢፍጣር ዝግጅት በአድዋ ጂም ተካሄደ፤ የካቲት 28/2018 ዓ.ም፤ 🧎‍♂️🧎🧎‍♂️🧎 አድዋ ጂም አባላትና ለወዳጅ ዘመድ የእስልምና እምነት ተከታዮች በትናንትናው ዕለት ከምሽቱ 1:00 ሰዓት ጀምሮ የኢፍጣር ዝግጅት በድምቀት ተከናውኗል። የፊት ኮርነር ስፖርት አማካሪ መስራችና ባለቤት፣ ከፍተኛ የመንግስት ሃላፊዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች የተከናወነው የኢፍጣር መርሃ ግብር አንድነትን፣ መተሳሰብንና በሕብር አብሮ የመኖር ማሳያ መሆኑ ተገልጿል። **//*
789
19
የጎፈሬ-ፊት የጉብኝት ጉዞ (Gofere_Fit Tour) ዛሬ በይፋ በአድዋ ድል መታሰቢያ ይጀምራል። የካቲት 21/2018 ዓ.ም 🎽 🩳 ዛሬ ተሳታፊዎች በስጦታ የሚንበሻበሹበት ቀን ነው! እርስዎም ተ
የጎፈሬ-ፊት የጉብኝት ጉዞ (Gofere_Fit Tour) ዛሬ በይፋ በአድዋ ድል መታሰቢያ ይጀምራል። የካቲት 21/2018 ዓ.ም 🎽 🩳 ዛሬ ተሳታፊዎች በስጦታ የሚንበሻበሹበት ቀን ነው! እርስዎም ተጋብዘዋል! ፊት ኮርነር ስፖርት፣ ጎፈሬና የአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት የተፈራረሙት የሦስትዮሽ መግባቢያ ሰነድ ተከትሎ የስፖርታዊ ጉዞው ዛሬ በአራዳ ክፍለ ከተማ፥ በአድዋ ድል መታሰቢያ ፊት ለፊት ከቀኑ 11:00 ጀምሮ ይከናወናል። ኢንስትራክተር ነፃነት ካሣን ጨምሮ ከፍተኛ ልምድ ያላቸው አሰልጣኞች፣ የአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ተወካዮችና በርካታ ታዋቂ ሰዎች ይገኙበታል። ጎፈሬ ጥራት ያላቸውን አዘጋጅቷል። ጤናዎን እየጠበቁ ስጦታ የሚያገኙበት መድረክ ተመቻችቷል። ከቀኑ 11:00 ሰዓት ጀምሮ የአካላዊ፣ ማሕበራዊና አዕምሯዊ ጤናዎት የሚጠብቁበት መድረክ ተመቻችቷል። ቦታ:- ፒያሳ፥ አድዋ ድል መታሰቢያ ፊት ለፊት
772
20
በድጋሚ!! የጎፈሬ-ፊት የስፖርታዊ ጉዞ (Gofere_Fit Tour) በአድዋ ድል መታሰቢያ ረቡዕ፥ የካቲት 25/2018 ዓ.ም 🎽 🩳 ነገም ተሳታፊዎች በስጦታ የሚንበሻበሹበት ቀን ነው! እርስዎም ተ+4
በድጋሚ!! የጎፈሬ-ፊት የስፖርታዊ ጉዞ (Gofere_Fit Tour) በአድዋ ድል መታሰቢያ ረቡዕ፥ የካቲት 25/2018 ዓ.ም 🎽 🩳 ነገም ተሳታፊዎች በስጦታ የሚንበሻበሹበት ቀን ነው! እርስዎም ተጋብዘዋል! ፊት ኮርነር ስፖርት፣ ጎፈሬና የአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት የተፈራረሙት የሦስትዮሽ መግባቢያ ሰነድ ተከትሎ የስፖርታዊ ጉዞው ቀጥሎ፥ በአድዋ ድል መታሰቢያ ፊት ለፊት ከቀኑ 11:00 ጀምሮ ይከናወናል። ኢንስትራክተር ነፃነት ካሣን ጨምሮ ከፍተኛ ልምድ ያላቸው አሰልጣኞች፣ የአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ተወካዮችና በርካታ ታዋቂ ሰዎች ይገኙበታል። ጎፈሬ ጥራት ያላቸውን የስፖርት ትጥቆች ዛሬም አዘጋጅቷል። ጤናዎን እየጠበቁ ስጦታ የሚያገኙበት መድረክ ተመቻችቷል። ነገ ከቀኑ 11:00 ሰዓት ጀምሮ የአካላዊ፣ ማሕበራዊና አዕምሯዊ ጤናዎት የሚጠብቁበት መድረክ ተመቻችቷል። ቦታ:- ፒያሳ፥ አድዋ ድል መታሰቢያ ፊት ለፊት **** #ፊት_ኮርነር_ስፖርት_አማካሪ #የአዲስ_አበባ_ወጣቶችና_ስፖርት_ቢሮ #ጎፈሬ
651