ch
Feedback
AAU Tutorial

AAU Tutorial

前往频道在 Telegram

This channel is designed to share information and to support AAU students. For any comment or suggestion use: @haile_my

显示更多
7 664
订阅者
+524 小时
+297
+3030
帖子存档
⬆️Announcement for 2nd year extension students.
⬆️Announcement for 2nd year extension students.

photo content

photo content

Dear freshman students, You can register online starting from today. https://t.me/aau_2014_batch

Academic calendar for 1st year undergraduate students. https://t.me/aau_2014_batch
+1
Academic calendar for 1st year undergraduate students. https://t.me/aau_2014_batch

photo content

Reminder 📅Date: ነገ ቅዳሜ ከጥዋቱ 3:00 ሰዓት (Tomorrow Saturday 3:00 Local Time) 📍Venue: FBE, Eshetu CHOLE HALL
Reminder 📅Date: ነገ ቅዳሜ ከጥዋቱ 3:00 ሰዓት (Tomorrow Saturday 3:00 Local Time) 📍Venue: FBE, Eshetu CHOLE HALL

Repost from AAU Study Circle
Man's Search for Meaning by Viktor E. Frankl.pdf1.15 MB

Use this link to see your dormitory placement: https://portal.aau.edu.et/NewStudents/DormitoryPlacement/ShowDormitory

የአዲስ ተማሪዎች ጥሪ ፦ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2014 የትምህርት ዘመን በመደበኛ የዲግሪ ትምህርት መርሃ-ግብር በትምህርት ሚ/ር መስፈርት መሠረት አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ሚያዚያ 24
የአዲስ ተማሪዎች ጥሪ ፦ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2014  የትምህርት ዘመን በመደበኛ የዲግሪ ትምህርት መርሃ-ግብር በትምህርት ሚ/ር መስፈርት መሠረት አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ሚያዚያ 24 ቀን እና ሚያዚያ 25 ቀን 2014 ዓ.ም በተመደባችሁበት የዩኒቨርስቲው ካምፓስ ሪፖርት እንድታደርጉ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥሪ አቅርቧል። ተማሪዎችም ለምዝገባ ስትመጡ የሚያስፈልጋችሁ ነገሮች ከላይ ተዘርዝረዋል አንብቧቸው። ነዋሪነታችሁ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሆኖ ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ሪፖርት የምታደርጉትና ስለ ዩኒቨርስቲው ገለጻ የምታገኙት ሚያዚያ 26 ቀን 2014 ዓ.ም መሆኑን ተገልጿል ከአዲስ አበባ ውጪ ለምትመጡ ተማሪዎች በዩኒቨርስቲው ውስጥ የመኝታ አገልግሎት ለማግኘት የተመደበላችሁን የመኝታ ክፍል 12ኛ ክፍል በተፈተናችሁበት ቁጥር በመጠቀም ከ https://portal.aau.edu.et ማግኘት ትችላላችሁ። በሌሌላ በኩንል ፤ ተለያየ ምክንያት ትምህርት አቋርጣችሁ ለመልሶ ቅበላ ውጤታችሁ የሚያበቃችሁ ተማሪዎች አዲስ ከተመደቡ 1ኛ ዓመት ተማሪዎች ጋር በመቅረብ በ2014 ዓ.ም. የመጀመሪያ ሴሚስተር ለመልሶ ቅበላ ከሚያዚያ 27 እና 28 2014 ዓ.ም እንዲያመለክቱ ዩኒቨርሲቲው ጥሪ አቅርቧል። ©Tikvah

AAU GERD CLUB Hello everyone, after a long hiatus we are excited to announce our return! GERD CLUB is a Student-led club with
AAU GERD CLUB Hello everyone, after a long hiatus we are excited to announce our return! GERD CLUB is a Student-led club with the goal of empowering and equipping the Student with possible sets of knowledge about GERD. We’ve refined our goals and we are ready to dive headstrong into making those goals a reality. Our club Is developing a training for raising awareness and engagement of student in the protection and promotion of our GERD. The training is designed to deepen AAU students understanding of GERD DAM and how students can drive the GERD agenda from their perspective. By ensuring students are active participants in the popularization and raising awareness of the GERD We hope to make you a part of this ,and we’re excited to continue on this together. P.S: We've a very special guest Mohammed Al-Arusi (GERD ACTIVIST) who has conducted more than 90 televised debates on behalf of GERD. 📅date: April 30, 2022 at 3 Local time 📍venue: Eshetu CHOLE HALL 🗓 Save the date for APRIL 30 📲 For more: 0962000761

ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም። ሉቃ. ፳፬:፭ እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም። ሉቃ. ፳፬:፭ እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

AAU Tutorial wishes good luck for second year students.

photo content

Dear members of AYE club, We kindly invite you to participate in cleaning camping that will be held on Saturday morning at CoBE campus.

photo content