ch
Feedback
ETHIO LIVERPOOL

ETHIO LIVERPOOL

前往频道在 Telegram

➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ቻናል በደህና መጡ። ➠ በቻናላችን ስለ ሊቨርፑል ፦ 🔴|| ዝውውሮች 🔴|| ውጤቶች 🔴|| የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳዎችና 🔴|| ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል። ለማስታወቂያ ስራ 👉 @metaearthet or @Alillovess ለአስተያየት ብቻ ከታች ያሉ username ይጠቀሙ ➡️ @atsbaha12 2026 | ETHIO LIVERPOOL

显示更多

📈 Telegram 频道 ETHIO LIVERPOOL 的分析概览

频道 ETHIO LIVERPOOL (@ethioliverpool143) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 107 578 名订阅者,在 体育 类别中位列第 458,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 266

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 107 578 名订阅者。

根据 21 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 1 934,过去 24 小时变化为 156,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 5.00%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.82% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 5 375 次浏览,首日通常累积 6 258 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 138

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ቻናል በደህና መጡ። ➠ በቻናላችን ስለ ሊቨርፑል ፦ 🔴|| ዝውውሮች 🔴|| ውጤቶች 🔴|| የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳዎችና 🔴|| ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል። ለማስታወቂያ ስራ 👉 @metaearthet or @Alillovess ለአስተያየት ብቻ ከታች ያሉ username ይጠቀሙ ➡️ @atsbaha12 2026 | ETHIO LIVERPOO...

凭借高频更新(最新数据采集于 22 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。

107 578
订阅者
+15624 小时
+1 1047
+1 93430
帖子存档
በተቀሩት ቦታዎች ማንን ታስገባላችሁ? @ethioliverpool143 @ethioliverpool143
በተቀሩት ቦታዎች ማንን ታስገባላችሁ? @ethioliverpool143 @ethioliverpool143

🚨ስለ ሊቨርፑል የተሰሙ ያልተጠበቁ ትኩስ እና አዳዲስ የዝውውር መረጃዎች እዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ👇
🚨ስለ ሊቨርፑል የተሰሙ ያልተጠበቁ ትኩስ እና አዳዲስ የዝውውር መረጃዎች እዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ👇

የ ኮኮቦች መፍለቂያ የ ስፔን ኩራት የሆነው ባርሴሎና አድናቂ ሆኖ ይሄን ቻናል ያልተቀላቀለ ካለ እስካሁን ብዙ ነገሮች አምልጦታል ከታች ጆይን የሚለው በመንካት አሁኑኑ ይቀላቀሉን 🔵🔴 https:/
የ ኮኮቦች መፍለቂያ የ ስፔን ኩራት የሆነው ባርሴሎና አድናቂ ሆኖ ይሄን ቻናል ያልተቀላቀለ ካለ እስካሁን ብዙ ነገሮች አምልጦታል ከታች ጆይን የሚለው በመንካት አሁኑኑ ይቀላቀሉን 🔵🔴 https://t.me/+mLyMzARjqJ04NjZk

🗣 | ኮስታስ ሲሚካስ ስለ ለውጦች: "ለእኔ ክለቡን እንደ ፈጽሞ እንደተውኩት አይሰማኝም። ሊቨርፑል ሁልጊዜ በልቤ ውስጥ ትልቅ ቦታ አለው። አሁንም ተመልሼ በመምጣቴ በጣም ደስተኛ ነኝ።" "በቡድኑ
🗣 | ኮስታስ ሲሚካስ ስለ ለውጦች: "ለእኔ ክለቡን እንደ ፈጽሞ እንደተውኩት አይሰማኝም። ሊቨርፑል ሁልጊዜ በልቤ ውስጥ ትልቅ ቦታ አለው። አሁንም ተመልሼ በመምጣቴ በጣም ደስተኛ ነኝ።" "በቡድኑ ውስጥ ያለው መንፈስ በከፍተኛ ደረጃ ላይ ነው። ወጣቶቹም በጣም ጥሩ ናቸው ፣ የሚችሉትን ሁሉ ለመስጠትም እየጣሩ ነው። ሁላችንም በአንድነት በመሆን ግቦቻችንን ለማሳካት እየሰራን ነው።" @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143

🗣 | ኮስታስ ሲሚካስ ወደ ሊቨርፑል ስለተመለሰ: "አዎ ፣ እንደተለመደው ቀላል አልነበረም። ግን ወደ ሊቨርፑል በመመለሴ በጣም ደስተኛ ነኝ በጣም ጠንክረን ተለማምደናል። እግዚአብሔርን እናመሰግናለን
🗣 | ኮስታስ ሲሚካስ ወደ ሊቨርፑል ስለተመለሰ: "አዎ ፣ እንደተለመደው ቀላል አልነበረም። ግን ወደ ሊቨርፑል በመመለሴ በጣም ደስተኛ ነኝ በጣም ጠንክረን ተለማምደናል። እግዚአብሔርን እናመሰግናለን ፤ በመጀመሪያው ሳምንት ምንም የጉዳት ችግር አልገጠመንም። ከአዲሱ አሰልጣኝ እና ከአዲሶቹ ሀሳቦች ጋር ሁሉም ነገር እንደጠበቅነው በጥሩ ሁኔታ እየሄደ ነው ፣ እኛም በጣም ደስተኞች ነን።" @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143

Repost from N/a
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ ብራዚል ምን ያህል የአለም ዋንጫ አላት? ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ።

❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️

🗣 | ኮስታስ ሲማካስ ስለ ቅድመ-ውድድር ዘመን: "ቅድመ-ውድድር ዘመን የውድድር ዓመቱ መሠረት ነው። ሁሉም ተጫዋቾች ለሊጉ የመጀመሪያ ጨዋታዎች ዝግጁ ለመሆን የሚችሉትን ሁሉ ለመስጠት ይፈልጋሉ እና
🗣 | ኮስታስ ሲማካስ ስለ ቅድመ-ውድድር ዘመን: "ቅድመ-ውድድር ዘመን የውድድር ዓመቱ መሠረት ነው። ሁሉም ተጫዋቾች ለሊጉ የመጀመሪያ ጨዋታዎች ዝግጁ ለመሆን የሚችሉትን ሁሉ ለመስጠት ይፈልጋሉ እና በትጋት ይሰራሉ። ከእኛ ጋር የተቀላቀሉት ወጣት ተጫዋቾችም ጨምሮ በአንዳንድ ዘርፎች እየተሻሻልን እንደምንገኝ አስባለሁ። እኛ ነባር ተጫዋቾችም እነሱን ለመርዳት እንሞክራለን።" "ይህ ከአዲሱ አሰልጣኝ ጋር የምንጀምረው አዲስ ጅማሮ ነው። በጣም እየተደሰትኩበት ነው ፣ በትጋትም እየሰራሁ ነው ፣ ጤናማ ሆኜ ለመቆየትም እጥራለሁ። ሁልጊዜም እራሴን ማሻሻል እፈልጋለሁ።" @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143

ሊጠናቀቁ ከጫፋ የደረሱ ያልተጠበቁ የዝውውር ዜናዎችን ይመልከቱ Here We Go የሚለውን በመንካት ይከታተሉ👇
ሊጠናቀቁ ከጫፋ የደረሱ ያልተጠበቁ የዝውውር ዜናዎችን ይመልከቱ  Here We Go የሚለውን በመንካት ይከታተሉ👇

🗣 | ኮስታስ ሲሚካስ አንዶኒ ኢራኦላ ከቡድኑ ምን እንደሚፈልግ እና በልምምድ ላይ ተጫዋቾቹ እንዲያደርጉት የሚፈልጋቸውን ነገሮች እንዲህ ሲል ገልጿል፦ "የእጅ ውርወራ ፣ ከኋላ ጨዋታ መጀመር (bui
🗣 | ኮስታስ ሲሚካስ አንዶኒ ኢራኦላ ከቡድኑ ምን እንደሚፈልግ እና በልምምድ ላይ ተጫዋቾቹ እንዲያደርጉት የሚፈልጋቸውን ነገሮች እንዲህ ሲል ገልጿል፦ "የእጅ ውርወራ ፣ ከኋላ ጨዋታ መጀመር (build-up) እና ተመሳሳይ ልምምዶችን ሠርተናል። እሱ በልምምድ ውስጥ ከፍተኛ ፍጥነትና ጫና (intensity) ይወዳል ፤ ሁሉም ልምምዶች ከኳስ ጋር ናቸው። እኔ እንደማስበው ኳሱን እንድንቆጣጠ ር፣ በቀላሉ እንዳናጣው እና ጥሩ እግር ኳስ እንድንጫወት ይፈልጋል። እንደምለውም በጣም ገና ነን ፤ ይህ ለእኛ አዲስ ነው። ነገር ግን ሁሉም ተጫዋቾች እሱ በትክክል ምን እንደሚፈልግ ለመረዳት እና በሜዳ ላይ ትክክለኛውን ነገር ለማድረግ ያላቸውን ሁሉ እየሰጡ ነው።"

የሪያል ማድሪድ ደጋፊዎች ብቻ ፔጁን ተቀላቀሉ !
የሪያል ማድሪድ ደጋፊዎች ብቻ ፔጁን ተቀላቀሉ !

🚨🔴 ሰበር ዜና፦ ቨርጂል ቫን ዳይክ ከሊቨርፑል ጋር አዲስ የረጅም ጊዜ ውል ሊፈራረም ነው። ✍️🇳🇱
🚨🔴 ሰበር ዜና፦ ቨርጂል ቫን ዳይክ ከሊቨርፑል ጋር አዲስ የረጅም ጊዜ ውል ሊፈራረም ነው። ✍️🇳🇱

Repost from N/a
📰 ምርጡ የስፖርት ጋዜጠኛ ፋብሪዝዮ ሮማኖ የቴሌግራም ቻናል ከፍቷል🔥 ታማኝነት ያላቸውንን እና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት Join የሚለውን ይጫኑ 👇👇👇
📰 ምርጡ የስፖርት ጋዜጠኛ ፋብሪዝዮ ሮማኖ የቴሌግራም ቻናል ከፍቷል🔥 ታማኝነት ያላቸውንን እና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት Join የሚለውን ይጫኑ 👇👇👇

Leoni ❌ Super man ✅ @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Leoni ❌ Super man ✅ @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143

ሁለቱሞ ከጉዳት ነፃ ሚሆኑ ከሆነ ከቫን ጋር ለመጣመር ትልቅ ፉክክር የምናይ ይሆናል!! ሌላ ተጨማሪ ተከላካይ ማስፈረም አለብን ብላችሁ ታስባላችሁ ቤተሰብ?
+1
ሁለቱሞ ከጉዳት ነፃ ሚሆኑ ከሆነ ከቫን ጋር ለመጣመር ትልቅ ፉክክር የምናይ ይሆናል!! ሌላ ተጨማሪ ተከላካይ ማስፈረም አለብን ብላችሁ ታስባላችሁ ቤተሰብ?

መልካም ልደት ለዲርክ ካይት ዛሬ 46ኛ አመቱን ይዟል 🎂🙌 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
መልካም ልደት ለዲርክ ካይት ዛሬ 46ኛ አመቱን ይዟል 🎂🙌 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143

Our Potential XI for 26/27 season! @ethioliverpool143 @ethioliverpool143
Our Potential XI for 26/27 season! @ethioliverpool143 @ethioliverpool143

ከ6 አመት በፊት ነበር ልክ በዛሬው እለት ሊቨርፑል 19ኛውን የፕሪሜየር ሊግ ዋንጫ ከ30 አመታት ቡሀላ ማሸነፍ ቻለ ! @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
ከ6 አመት በፊት ነበር ልክ በዛሬው እለት ሊቨርፑል 19ኛውን የፕሪሜየር ሊግ ዋንጫ ከ30 አመታት ቡሀላ ማሸነፍ ቻለ ! @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143

ጄፍ ቤዞስ በሊቨርፑል ውስጥ ድርሻ ለመግዛት እየተደረጉ ባሉ ውይይቶች ውስጥ የተሳተፈውን ኮንሰርቲየም እንዲቀላቀል ቀርቦለታል። እስካሁን ግን በዚህ ኢንቨስትመንት መሳተፉን የሚያረጋግጥ ውሳኔ አልሰጠም
ጄፍ ቤዞስ በሊቨርፑል ውስጥ ድርሻ ለመግዛት እየተደረጉ ባሉ ውይይቶች ውስጥ የተሳተፈውን ኮንሰርቲየም እንዲቀላቀል ቀርቦለታል። እስካሁን ግን በዚህ ኢንቨስትመንት መሳተፉን የሚያረጋግጥ ውሳኔ አልሰጠም፣ ቢሆንም በጉዳዩ ላይ ውይይቶችን አድርጓል። በአሚት ባቲያ የሚመራው ቡድን ከሊቨርፑል ክለብ እስከ 30% የሚደርስ ድርሻ ሊገዛ ይችላል። በኋላም ዘ ጋርዲያን እንደዘገበው፣ £1.35 ቢሊዮን የሚያወጣ የግዢ ጥያቄ ቀርቧል፣ እና በዚህ ስምምነት ዙሪያ ውይይቶች ለሶስት ወራት በመቀጠል ላይ ናቸው። @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143