ch
Feedback
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏

前往频道在 Telegram

የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያንን ዶግማና ቀኖና የጠበቁ የነፍስ ስንቅ የምናገኝበት፦ ✍️"ማንም አንዳች የሚያውቅ ቢመስለው ሊያውቅ እንደሚገባው ገና አላወቀም" ፩ኛ ቆሮ. ፰፥፪ #ለተጨማሪ፦👇✞👇 https://www.youtube.com/EOTC2921 https://www.facebook.com/eotc2921 https://www.tiktok.com/@eotc2921 https://www.instagram.com/eotc2921

显示更多
4 374
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
😳✝ ታ ላ ቅ  የ ም ሥ ራ ች ከ ታቦተ ፅዮን   ለአዲስ ዓመት ለ 2013 በሀገራች ኢትዮጲያ ውስጥ በምትገኘው የኢ/ት ጥንታዊ ገዳሞች  ታሪክ የታቦተ ፅዮን ቤተክርስቲያን ታሪኮች ለሁሉም ኦርቶዶክሳውያን አማኞች በትግረኛ , በአማርኛ በ Youtube ቻናል ትምህርቶችን ለማስተማር  ዝግጅቶችንን አጠናቀን መተናል ። በዚህ መንፈሳዊ የዩትዩብ ቻናል የተለያዩ ስብከቶችና ትምህርቶች በታላላቅ መምህራን በትግረኛ , በአማርኛ 🌻🎯ወንጌሎችን 🌻🎯 መዝሙሮች 🌻🎯 ስነ ፅሑፎች 🌻🎯 ምክረ አበው  እና ለመናፍቃን መልስ የምንሰጥበት የታቦተ ፅዮን ትክክለኛው የ Youtube ቻናል ነው ። ከታች ያለውን Link ተጭነው የ Youtube ቻናላችንን Subscribe ያርጉ  ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UCJQ33VxRatkDMgl3CKcCDOQ?subconfirmation=yes 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ብስም መንበረ ታቦተ ፅዮን ዝተሰየመ መንፈሳዊ ናይ ዩትዩብ ቻናልና ብሊቃውንቲ ትግራይን ብዘማርያንን ዝ/ዩ ስብከታትን መዝሙራትን  ምድላዋቱ ዛዚሙ ስርሑ ጀሚሩ ኣሎ ።  "ተመለሱ ፣ ኣበሳኹም መዓንቀፊ ኸይኰነኩምሲ፣ ካብ ኵሉ ግህሰትኩም ተመለሱ። ... ሓድሽ ልብን ሓድሽ መንፈስን ድማ ግበሩ" (ሕዝ 18፡30-31)

በማርያም ይሄን ቻናል ሳታዩት እንዳታልፋ በቻናሉ ቀን በቀን አዳዲስ መንፈሳዊ ጥያቄዎች ይለቀቃል በማግስቱም የቻናሉ አባላት ድምፅ ከሰጡ በኋላ መልሱ ይለቀቃል። በጣም አስተማሪ የሆነ መንፈሳዊ ቻናል ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ያለውን JOIN የሚለውን ይጠቀሙ። JOIN JOIN JOIN JOIN JOIN JOIN ከመከፈቱ የብዙዎች ቀልብ የሳበው ማህሌት ቲዩብ እሆ አስተማሪ በሆኑ ቪዲዮዎች መቶልናል። በቻናሉም ◽️መንፈሳዊ ጥያቄዎች ◽️መዝሙሮች ◽️ገድላት ◽️ታሪኮች 🔖ሁሉንም በአንድ ላይ በ ማህሌት ቲዩብ ያገኛሉ ይቀላቀሉን። ቻናላችንንsubscribeበማረግ ቤተሰብ ይሆኑ ዘንድ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ። ማህሌት-ቲዩብን ለመከታተል ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል። በቻናሉ ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ክፍት የሚለውን መጫን በቂ ነው። ክፈት ክፈት ክፈት ክፈት

👇ውድ የእግዘብሔር ቤተሰቦች እነዚህ ቻናሎች የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ ቻናሎች ናቸው። 👇👇 ይቀላቀሉ 👇👇 ▭▭▭▭▭▭ 📙 ቅዱሳት መጻሕፍትን በ PDF እና መንፈሳዊ መተግበሪያዎችን እንዴት ላግኝ ወይስ ከየት ላምጣ ብለው ፈልገው ያውቃሉ 🤔🤔 በ👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw ቻናል አዳዲስና ቆየት ያሉ PDF መጽሐፍቶችን እንዱሁም የብራና መጽፍቶችንና መተግበሪያዎችን ያቀርባል! ይቀላቀሉ👇👇 👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw ▰▰▰ #አገልግሎቱን_ለመደገፍ ከታች ያለውን Link ተጭነው Youtube ቻናሉን Subscribe ያድርጉ ለሌሎችም Share ያድርጉ!! 👇 https://www.youtube.com/channel/UCDFE-5zWnDAIS8UxfM8RAdA https://youtu.be/SY-D-qGgT0U https://youtu.be/SY-D-qGgT0U 👆SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

👇ውድ የእግዘብሔር ቤተሰቦች እነዚህ ቻናሎች የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ ቻናሎች ናቸው። 👇👇 ይቀላቀሉ 👇👇 ▭▭▭▭▭▭ 📙 ቅዱሳት መጻሕፍትን በ PDF እና መንፈሳዊ መተግበሪያዎችን እንዴት ላግኝ ወይስ ከየት ላምጣ ብለው ፈልገው ያውቃሉ 🤔🤔 በ👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw ቻናል አዳዲስና ቆየት ያሉ PDF መጽሐፍቶችን እንዱሁም የብራና መጽፍቶችንና መተግበሪያዎችን ያቀርባል! ይቀላቀሉ👇👇 👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw ▰▰▰ #አገልግሎቱን_ለመደገፍ ከታች ያለውን Link ተጭነው Youtube ቻናሉን Subscribe ያድርጉ ለሌሎችም Share ያድርጉ!! 👇 https://www.youtube.com/channel/UCDFE-5zWnDAIS8UxfM8RAdA https://youtu.be/SY-D-qGgT0U https://youtu.be/SY-D-qGgT0U 👆SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

👇ውድ የእግዘብሔር ቤተሰቦች እነዚህ ቻናሎች የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ ቻናሎች ናቸው። 👇👇 ይቀላቀሉ 👇👇 ▭▭▭▭▭▭ 📙 ቅዱሳት መጻሕፍትን በ PDF እና መንፈሳዊ መተግበሪያዎችን እንዴት ላግኝ ወይስ ከየት ላምጣ ብለው ፈልገው ያውቃሉ 🤔🤔 በ👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw ቻናል አዳዲስና ቆየት ያሉ PDF መጽሐፍቶችን እንዱሁም የብራና መጽፍቶችንና መተግበሪያዎችን ያቀርባል! ይቀላቀሉ👇👇 👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw ▰▰▰ #አገልግሎቱን_ለመደገፍ ከታች ያለውን Link ተጭነው Youtube ቻናሉን Subscribe ያድርጉ ለሌሎችም Share ያድርጉ!! 👇 https://www.youtube.com/channel/UCDFE-5zWnDAIS8UxfM8RAdA https://youtu.be/SY-D-qGgT0U https://youtu.be/SY-D-qGgT0U 👆SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

👇ውድ የእግዘብሔር ቤተሰቦች እነዚህ ቻናሎች የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ ቻናሎች ናቸው። 👇👇 ይቀላቀሉ 👇👇 ▭▭▭▭▭▭ 📙 ቅዱሳት መጻሕፍትን በ PDF እና መንፈሳዊ መተግበሪያዎችን እንዴት ላግኝ ወይስ ከየት ላምጣ ብለው ፈልገው ያውቃሉ 🤔🤔 በ👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw ቻናል አዳዲስና ቆየት ያሉ PDF መጽሐፍቶችን እንዱሁም የብራና መጽፍቶችንና መተግበሪያዎችን ያቀርባል! ይቀላቀሉ👇👇 👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw ▰▰▰ #አገልግሎቱን_ለመደገፍ ከታች ያለውን Link ተጭነው Youtube ቻናሉን Subscribe ያድርጉ ለሌሎችም Share ያድርጉ!! 👇 https://www.youtube.com/channel/UCDFE-5zWnDAIS8UxfM8RAdA https://youtu.be/SY-D-qGgT0U https://youtu.be/SY-D-qGgT0U 👆SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

😳✝ ታ ላ ቅ  የ ም ሥ ራ ች ከ ታቦተ ፅዮን   ለአዲስ ዓመት ለ 2013 በሀገራች ኢትዮጲያ ውስጥ በምትገኘው የኢ/ት ጥንታዊ ገዳሞች  ታሪክ የታቦተ ፅዮን ቤተክርስቲያን ታሪኮች ለሁሉም ኦርቶዶክሳውያን አማኞች በትግረኛ , በአማርኛ በ Youtube ቻናል ትምህርቶችን ለማስተማር  ዝግጅቶችንን አጠናቀን መተናል ። በዚህ መንፈሳዊ የዩትዩብ ቻናል የተለያዩ ስብከቶችና ትምህርቶች በታላላቅ መምህራን በትግረኛ , በአማርኛ 🌻🎯ወንጌሎችን 🌻🎯 መዝሙሮች 🌻🎯 ስነ ፅሑፎች 🌻🎯 ምክረ አበው  እና ለመናፍቃን መልስ የምንሰጥበት የታቦተ ፅዮን ትክክለኛው የ Youtube ቻናል ነው ። ከታች ያለውን Link ተጭነው የ Youtube ቻናላችንን Subscribe ያርጉ  ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UCJQ33VxRatkDMgl3CKcCDOQ?subconfirmation=yes 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ብስም መንበረ ታቦተ ፅዮን ዝተሰየመ መንፈሳዊ ናይ ዩትዩብ ቻናልና ብሊቃውንቲ ትግራይን ብዘማርያንን ዝ/ዩ ስብከታትን መዝሙራትን  ምድላዋቱ ዛዚሙ ስርሑ ጀሚሩ ኣሎ ።  "ተመለሱ ፣ ኣበሳኹም መዓንቀፊ ኸይኰነኩምሲ፣ ካብ ኵሉ ግህሰትኩም ተመለሱ። ... ሓድሽ ልብን ሓድሽ መንፈስን ድማ ግበሩ" (ሕዝ 18፡30-31)

😳✝ ታ ላ ቅ  የ ም ሥ ራ ች ከ ታቦተ ፅዮን   ለአዲስ ዓመት ለ 2013 በሀገራች ኢትዮጲያ ውስጥ በምትገኘው የኢ/ት ጥንታዊ ገዳሞች  ታሪክ የታቦተ ፅዮን ቤተክርስቲያን ታሪኮች ለሁሉም ኦርቶዶክሳውያን አማኞች በትግረኛ , በአማርኛ በ Youtube ቻናል ትምህርቶችን ለማስተማር  ዝግጅቶችንን አጠናቀን መተናል ። በዚህ መንፈሳዊ የዩትዩብ ቻናል የተለያዩ ስብከቶችና ትምህርቶች በታላላቅ መምህራን በትግረኛ , በአማርኛ 🌻🎯ወንጌሎችን 🌻🎯 መዝሙሮች 🌻🎯 ስነ ፅሑፎች 🌻🎯 ምክረ አበው  እና ለመናፍቃን መልስ የምንሰጥበት የታቦተ ፅዮን ትክክለኛው የ Youtube ቻናል ነው ። ከታች ያለውን Link ተጭነው የ Youtube ቻናላችንን Subscribe ያርጉ  ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UCJQ33VxRatkDMgl3CKcCDOQ?subconfirmation=yes 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ብስም መንበረ ታቦተ ፅዮን ዝተሰየመ መንፈሳዊ ናይ ዩትዩብ ቻናልና ብሊቃውንቲ ትግራይን ብዘማርያንን ዝ/ዩ ስብከታትን መዝሙራትን  ምድላዋቱ ዛዚሙ ስርሑ ጀሚሩ ኣሎ ።  "ተመለሱ ፣ ኣበሳኹም መዓንቀፊ ኸይኰነኩምሲ፣ ካብ ኵሉ ግህሰትኩም ተመለሱ። ... ሓድሽ ልብን ሓድሽ መንፈስን ድማ ግበሩ" (ሕዝ 18፡30-31)

😳✝ ታ ላ ቅ  የ ም ሥ ራ ች ከ ታቦተ ፅዮን   ለአዲስ ዓመት ለ 2013 በሀገራች ኢትዮጲያ ውስጥ በምትገኘው የኢ/ት ጥንታዊ ገዳሞች  ታሪክ የታቦተ ፅዮን ቤተክርስቲያን ታሪኮች ለሁሉም ኦርቶዶክሳውያን አማኞች በትግረኛ , በአማርኛ በ Youtube ቻናል ትምህርቶችን ለማስተማር  ዝግጅቶችንን አጠናቀን መተናል ። በዚህ መንፈሳዊ የዩትዩብ ቻናል የተለያዩ ስብከቶችና ትምህርቶች በታላላቅ መምህራን በትግረኛ , በአማርኛ 🌻🎯ወንጌሎችን 🌻🎯 መዝሙሮች 🌻🎯 ስነ ፅሑፎች 🌻🎯 ምክረ አበው  እና ለመናፍቃን መልስ የምንሰጥበት የታቦተ ፅዮን ትክክለኛው የ Youtube ቻናል ነው ። ከታች ያለውን Link ተጭነው የ Youtube ቻናላችንን Subscribe ያርጉ  ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UCJQ33VxRatkDMgl3CKcCDOQ?subconfirmation=yes 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ብስም መንበረ ታቦተ ፅዮን ዝተሰየመ መንፈሳዊ ናይ ዩትዩብ ቻናልና ብሊቃውንቲ ትግራይን ብዘማርያንን ዝ/ዩ ስብከታትን መዝሙራትን  ምድላዋቱ ዛዚሙ ስርሑ ጀሚሩ ኣሎ ።  "ተመለሱ ፣ ኣበሳኹም መዓንቀፊ ኸይኰነኩምሲ፣ ካብ ኵሉ ግህሰትኩም ተመለሱ። ... ሓድሽ ልብን ሓድሽ መንፈስን ድማ ግበሩ" (ሕዝ 18፡30-31)

😳✝ ታ ላ ቅ  የ ም ሥ ራ ች ከ ታቦተ ፅዮን   ለአዲስ ዓመት ለ 2013 በሀገራች ኢትዮጲያ ውስጥ በምትገኘው የኢ/ት ጥንታዊ ገዳሞች  ታሪክ የታቦተ ፅዮን ቤተክርስቲያን ታሪኮች ለሁሉም ኦርቶዶክሳውያን አማኞች በትግረኛ , በአማርኛ በ Youtube ቻናል ትምህርቶችን ለማስተማር  ዝግጅቶችንን አጠናቀን መተናል ። በዚህ መንፈሳዊ የዩትዩብ ቻናል የተለያዩ ስብከቶችና ትምህርቶች በታላላቅ መምህራን በትግረኛ , በአማርኛ 🌻🎯ወንጌሎችን 🌻🎯 መዝሙሮች 🌻🎯 ስነ ፅሑፎች 🌻🎯 ምክረ አበው  እና ለመናፍቃን መልስ የምንሰጥበት የታቦተ ፅዮን ትክክለኛው የ Youtube ቻናል ነው ። ከታች ያለውን Link ተጭነው የ Youtube ቻናላችንን Subscribe ያርጉ  ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UCJQ33VxRatkDMgl3CKcCDOQ?subconfirmation=yes 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ብስም መንበረ ታቦተ ፅዮን ዝተሰየመ መንፈሳዊ ናይ ዩትዩብ ቻናልና ብሊቃውንቲ ትግራይን ብዘማርያንን ዝ/ዩ ስብከታትን መዝሙራትን  ምድላዋቱ ዛዚሙ ስርሑ ጀሚሩ ኣሎ ።  "ተመለሱ ፣ ኣበሳኹም መዓንቀፊ ኸይኰነኩምሲ፣ ካብ ኵሉ ግህሰትኩም ተመለሱ። ... ሓድሽ ልብን ሓድሽ መንፈስን ድማ ግበሩ" (ሕዝ 18፡30-31)

😳✝ ታ ላ ቅ  የ ም ሥ ራ ች ከ ታቦተ ፅዮን   ለአዲስ ዓመት ለ 2013 በሀገራች ኢትዮጲያ ውስጥ በምትገኘው የኢ/ት ጥንታዊ ገዳሞች  ታሪክ የታቦተ ፅዮን ቤተክርስቲያን ታሪኮች ለሁሉም ኦርቶዶክሳውያን አማኞች በትግረኛ , በአማርኛ በ Youtube ቻናል ትምህርቶችን ለማስተማር  ዝግጅቶችንን አጠናቀን መተናል ። በዚህ መንፈሳዊ የዩትዩብ ቻናል የተለያዩ ስብከቶችና ትምህርቶች በታላላቅ መምህራን በትግረኛ , በአማርኛ 🌻🎯ወንጌሎችን 🌻🎯 መዝሙሮች 🌻🎯 ስነ ፅሑፎች 🌻🎯 ምክረ አበው  እና ለመናፍቃን መልስ የምንሰጥበት የታቦተ ፅዮን ትክክለኛው የ Youtube ቻናል ነው ። ከታች ያለውን Link ተጭነው የ Youtube ቻናላችንን Subscribe ያርጉ  ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UCJQ33VxRatkDMgl3CKcCDOQ?subconfirmation=yes 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ብስም መንበረ ታቦተ ፅዮን ዝተሰየመ መንፈሳዊ ናይ ዩትዩብ ቻናልና ብሊቃውንቲ ትግራይን ብዘማርያንን ዝ/ዩ ስብከታትን መዝሙራትን  ምድላዋቱ ዛዚሙ ስርሑ ጀሚሩ ኣሎ ።  "ተመለሱ ፣ ኣበሳኹም መዓንቀፊ ኸይኰነኩምሲ፣ ካብ ኵሉ ግህሰትኩም ተመለሱ። ... ሓድሽ ልብን ሓድሽ መንፈስን ድማ ግበሩ" (ሕዝ 18፡30-31)

🌾✞ #ወርኃ_ጽጌ_|_ጾመ_ጽጌ ✞🌾 ▶️✞ እንደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሕግና ስርዓት መሰረት ከመስከረም 26 ቀን እስከ ሕዳር 6 ቀን ያለው 40 ቀን የእመቤታችንና የልጇን የኢየሱስ ክርስቶስን ስደት በማሰብ ወርኃ ጽጌን (ዘመነ ጽጌን) ታከብራለች፡፡ ይህ 40 ቀን የእመቤታችንና የጌታ ስደት የሚታሰብበት ዘመን ነው፡፡ ▶️✞ ወቅቱ የአበባና የፍሬ ወቅት በመሆኑ እመቤታችን በአበባ ጌታን በፍሬ እየተመሰሉ ጌታችን በአምልኮት እመቤታችን በፈጣሪ እናትነቷ በተለየ ምስጋና ይመሰገናሉ ፡፡ ▶️✞ በዚህ በወርኃ ጽጌ የሚጾሙ ክርስቲያኖች ሲኖሩ፤ ጾሙን መንፈሳውያን ሰዎች ሳይታዘዙ በራሳቸው ፈቃድ የሚጾሙት ጾም በመሆኑ የፈቃድ የትሩፋት ጾም ይባላል፡፡ ▶️✞ በቀኖና ቤተ ክርስቲያን ከታዘዙት ከ7ቱ አጽዋማት ውጪ የሆነ ትርፍ ጾም ማለት ነው፡፡ ከታዘዘው አትርፎ የጾመ ሰው የመጾሙን ዋጋ ያገኛል፡፡ ብዙ መንፈሳዊ ሥራ የሰራ ሰው ብዙ ክብር እንደሚያገኝ መጽሐፍ ይናገራልና፡፡ ‘’እጅግ ወዳለችና ብዙ ያለው ሐጢአትዋ ተሰርዮላታል፡፡ ጥቂት ግን የሚሰረይለት ጥቂት ይወዳል’’ሉቃ. 7፥47 እንዲል፡፡ ▶️✞ የጽጌን ጾም የሚጾሙ ሰዎች በክብርም ከእመቤታችን ጋር ይተባበራሉ፡፡ ነገር ግን የጽጌን ጾም የሚጾሙ ሰዎች ለመመጻደቅ መጾም የለባቸውም፡፡ የማይጾሙ ሰዎችንም መንቀፍና መክሰስ የለባቸውም፡፡ የጽጌ ጾም እንዲጾም በቀኖና ቤተ ክርስቲያን ከሰባቱ አጽዋማት አንዱ ተደርጎ ስላልተወሰነ የማይጾሙ ሰዎች ሕገ ጾምን እንዳፈረሱ አድርጎ መውሰድ ስሕተት ነው፡፡ ይልቁንም የሚጾሙ ሰዎች ቢችሉ መጾማቸው እንዳይታወቅባቸው ቢያደርጉ የተሻለ ነው፡፡ "ስትጾሙ እንደግብዞች አትጠውልጉ" ማቴ. 6፥16 የተባለው ለዚህ ዓይነቱ ጾም ነው፡፡ ✞ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን አስተምሮና ስርዓት የጠበቁ የተለያዩ መርሃ ግብሮች በየቀኑ ወደ እርስዎ ይቀርባሉ፡፡ ለወዳጅዎ #Share በመድረግ የበረከት ተካፋይ ያድርጓቸው ✞ ╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮ https://t.me/EOTC2921 ╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯

😳✝ ታ ላ ቅ  የ ም ሥ ራ ች ከ ታቦተ ፅዮን   ለአዲስ ዓመት ለ 2013 በሀገራች ኢትዮጲያ ውስጥ በምትገኘው የኢ/ት ጥንታዊ ገዳሞች  ታሪክ የታቦተ ፅዮን ቤተክርስቲያን ታሪኮች ለሁሉም ኦርቶዶክሳውያን አማኞች በትግረኛ , በአማርኛ በ Youtube ቻናል ትምህርቶችን ለማስተማር  ዝግጅቶችንን አጠናቀን መተናል ። በዚህ መንፈሳዊ የዩትዩብ ቻናል የተለያዩ ስብከቶችና ትምህርቶች በታላላቅ መምህራን በትግረኛ , በአማርኛ 🌻🎯ወንጌሎችን 🌻🎯 መዝሙሮች 🌻🎯 ስነ ፅሑፎች 🌻🎯 ምክረ አበው  እና ለመናፍቃን መልስ የምንሰጥበት የታቦተ ፅዮን ትክክለኛው የ Youtube ቻናል ነው ። ከታች ያለውን Link ተጭነው የ Youtube ቻናላችንን Subscribe ያርጉ  ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UCJQ33VxRatkDMgl3CKcCDOQ?subconfirmation=yes 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ብስም መንበረ ታቦተ ፅዮን ዝተሰየመ መንፈሳዊ ናይ ዩትዩብ ቻናልና ብሊቃውንቲ ትግራይን ብዘማርያንን ዝ/ዩ ስብከታትን መዝሙራትን  ምድላዋቱ ዛዚሙ ስርሑ ጀሚሩ ኣሎ ።  "ተመለሱ ፣ ኣበሳኹም መዓንቀፊ ኸይኰነኩምሲ፣ ካብ ኵሉ ግህሰትኩም ተመለሱ። ... ሓድሽ ልብን ሓድሽ መንፈስን ድማ ግበሩ" (ሕዝ 18፡30-31)

😳✝ ታ ላ ቅ  የ ም ሥ ራ ች ከ ታቦተ ፅዮን   ለአዲስ ዓመት ለ 2013 በሀገራች ኢትዮጲያ ውስጥ በምትገኘው የኢ/ት ጥንታዊ ገዳሞች  ታሪክ የታቦተ ፅዮን ቤተክርስቲያን ታሪኮች ለሁሉም ኦርቶዶክሳውያን አማኞች በትግረኛ , በአማርኛ በ Youtube ቻናል ትምህርቶችን ለማስተማር  ዝግጅቶችንን አጠናቀን መተናል ። በዚህ መንፈሳዊ የዩትዩብ ቻናል የተለያዩ ስብከቶችና ትምህርቶች በታላላቅ መምህራን በትግረኛ , በአማርኛ 🌻🎯ወንጌሎችን 🌻🎯 መዝሙሮች 🌻🎯 ስነ ፅሑፎች 🌻🎯 ምክረ አበው  እና ለመናፍቃን መልስ የምንሰጥበት የታቦተ ፅዮን ትክክለኛው የ Youtube ቻናል ነው ። ከታች ያለውን Link ተጭነው የ Youtube ቻናላችንን Subscribe ያርጉ  ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UCJQ33VxRatkDMgl3CKcCDOQ?subconfirmation=yes 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ብስም መንበረ ታቦተ ፅዮን ዝተሰየመ መንፈሳዊ ናይ ዩትዩብ ቻናልና ብሊቃውንቲ ትግራይን ብዘማርያንን ዝ/ዩ ስብከታትን መዝሙራትን  ምድላዋቱ ዛዚሙ ስርሑ ጀሚሩ ኣሎ ።  "ተመለሱ ፣ ኣበሳኹም መዓንቀፊ ኸይኰነኩምሲ፣ ካብ ኵሉ ግህሰትኩም ተመለሱ። ... ሓድሽ ልብን ሓድሽ መንፈስን ድማ ግበሩ" (ሕዝ 18፡30-31)

♻️ ከያዕቆብ ሚስቶች በሦስተኝነት የወለደችው ዘለፋ ናት፤ ዘለፋ (የልያ አገልጋይ ነበረች) ዘለፋም ልያን አህላና መስላ ልጅ ወለደች፡፡ ዘፍ.35÷26 ቅዱስ ሉቃስም ማቴዎስን አህሎና መስሎ የክርስቶስን የዘር ሀረጉን ጻፈ፡፡ ነገር ግን ቅዱስ ማቴዎስ ሲጽፍ ከላይ ወደ ታች ሲሆን ቅዱስ ሉቃስ ደግሞ ከታች ወደ ላይ ነው የጻፈው፡፡ “የዳዊት ልጅ የአብርሃም ልጅ የኢየሱስ ክርስቶስ ትውልድ መጽሐፍ” ማቴ. 1÷1 በማለት ከላይ ሲጀምር ቅዱስ ሉቃስ ደግሞ “ኢየሱስም ሊያስተምር ሲጀምር ዕድሜው ሠላሳ ዓመት ያህል ሆኖት ነበር እንደመሰላቸው የዮሴፍ ልጅ ሆኖ የኤሊ ልጅ የማቲ ልጅ የሌዊ ልጅ የሚልኪ ልጅ የዮና ልጅ የዮሴፍ ልጅ የማታትዩ ልጅ የአሞጽ ልጅ የናሆም ልጅ የኤሲሊም ልጅ…” ሉቃ.3፥23-25 እያለ የዘር ሀረጉን ከታች ወደ ላይ ጽፏል፡፡ ነገር ግን ምንም እንኳን ከላይ ወደ ታች እና ከታች ወደ ላይ ቢጽፉም የዘር ሐረጉን ተንትነው መጻፋቸው ቅዱስ ማቴዎስንና ቅዱስ ሉቃስን ያመሳስላቸዋል፡፡ ቅዱስ ማቴዎስ ከላይ ወደ ታች መጻፉ - የክርስቶስን ወደዚች ምድር መምጣት ሲገልጽ፤ ቅዱስ ሉቃስ ደግሞ ከታች ወደ ላይ መጻፉ የክርስቶስን ዕርገቱን ያስረዳል፡፡ 🔶 አንድም፡- ከላይ ወደ ታች ከታች ወደ ላይ መጻፋቸው፡- ⚛️ (ከላይ ወደ ታች መጻፉ አምላክ ሰው መሆኑን ሲያመላክት ⚛️ (ከታች ወደ ላይ መጻፉ ሰው አምላክ መሆኑን ያመለክታል፡፡ ሠ. ከአራቱ ሊቃነ ከዋክብት መካከል በምልኤል ይመሰላል፡- ረ. ከአራቱ ባሕርያተ ሥጋ መካከል በነፋስ ይመሰላል፡- ፬. #ቅዱስ_ዮሐንስ 🌍 ሀ. ከአራቱ ኪሩቤል በገጸ ንሰር ይመሰላል ምክንያቱም፡- 💙 ንስር በእግር ይሽከረከራል፣ በክንፍ መጥቆ ይበራል፡፡ እርሱም እንደ ሌሎቼ ወንጌላውያን የጌታን ከሰማይ መውረድ ይናገራል፣ በክንፍ እንደ መብረር አካል ከሕልውና ተገልጾለት፣ ንጽሐ ልቡና፣ ንጽሐ ሥጋ፣ ንጽሐ ነፍስ ተሰጥቶት የቃለ እግዚአብሔር ወልድን ነገር “ ቀዳሚሁ ቃል…ሥጋ ኮነ ወኀደረ ላዕሌነ” ብሎ ጽፏልና፤ 💚 አንድም፡- ንሰር ከፍ ብሎ እንዲበር ዮሐንስም ምስጢረ መለኮት ተገልጦለት ቀዳሚሁ ቃል…ብሎ ጽፏልና ነው። 💚 አንድም፡- ንስር ወደ ሰማይ መጥቆ ይበራል ወደ ምድርም ሲያይ ቅንጣት ታክል ሥጋ አታመልጠውም ዮሐንስም አካል ከህልውና ተገልጦለት በንጽሐ ነፍስ፣ ንጽሐ ሥጋ፣ ንጽሐ ልቦና ተሰጥቶት የቃልን ቀዳሚዊነትና ሥጋ መሆኑ ጽፏልና። ለ. ከአራቱ ወቅቶች መካከል በበጋ (ሐጋይ) ይመስላል፡- 🔥 በጋ ወርኃ እሳት የሙቀት ጊዜ ነው፡፡ እርሱም መስተቃርን የሌለበት ደረቅ ቃል “ቀዳሚሁ ቃል” እያለ ጽፏልና ነው፡፡ 🔶 አንድም፡- ይህ ወቅት መሬትዋ እሳት ላይ እንደተጣደ ብረት ምጣድ የምታቃጥልበት ነው፤ መሬቱ ደረቅ እንደሆነ ሁሉ ዮሐንስም ወንጌሉን መጻፍ ሲጀምር መናፍቃን ሊያጣምሙት የማይችሉትን ደረቅ ቃል ነገረ መለኮትን አብዝቶ ጽፏልና ነው፡፡ ሐ. ከአራቱ የያዕቆብ ሚስቶች በራሔል ይመስላል፡- ⚛️ ያዕቆብ ከአራቱ ሚስቶቹ አብልጦ ይወዳት የነበረው ራሔልን ነው፡፡ እንዲሁም ጌታ ከሌሎቹ ከደቀመዛሙርቱ ይልቅ ዮሐንስን ይወደው ነበርና ነው፤ (የጌታ ወዳጅ ይለዋልንና) ዮሐ. 13፥23፣ 19፥26 🔶 አንድም ከያዕቆብ ሚስቶች በአራተኝነት የወለደችው ራሔል ናት፤ ወንጌልንም በአራተኝነት (መጨረሻ) የጻፈ ቅዱስ ዮሐንስም ነው። ⭕️ ያዕቆብ ………የጌታ ⭕️ ልያና ራሔል .....የሐዋርያት ⭕️ ባለና ዘለፋ……የ72ቱ አርድእት ምሳሌ ናቸው፡፡ መ. ቅዱስ ዮሐንስ ከ12ቱ ዕንቁዎች በአንዷ በመኀለቅ /መረግድ/ ይመስላል፡- 💎 መረግድ፡- “በሉር” እየተባለም ይጠራል፤ ደማቅ አረንጓዴ መልክ ያለው የቢሪሌ ዓይነት ነው፡፡ በአማርኛው መጽሐፍ ቅዱስ ዘጸ.28÷18፣ 39÷11 በካህኑ ልብስ ላይ ከሚውሉት ማዕድናት ሁለተኛው መደብ የመጀመሪያውን “በሉር” ይለዋል፡፡ ይህም በአማርኛው መረግድ ማለት ነው፡፡ በሕዝ. 28÷13 እና በራዕይ 4÷3 መረግድ ተብሏል፡፡ በራዕይ 4÷3 ለአቡቀለምሲስ ቅዱስ ዮሐንስ የታየው ቀስተ ደመና “መረግድ ይመስል ነበር” 💎 መረግድ፡- በጥንቱ ዘመን ይበልጥ እንዲያበራ እና ውበት እንዲያወጣ በዘይት መታሸት ነበረበት፡፡ ይህም መንግሥተ ሰማያት በቅዱስ ሜሮን ተቀብተው፣ በጸጋ መንፈስ ቅዱስ የበለጸጉ ክርስቲያኖች የሚወርሷት መሆኑን ያሳያል፡፡ ራዕ.4÷3፣ ራዕ.21÷19 ትርጓሜ፣ ዘጸ.28÷20፣ ዘጸ.39÷13፣ ኢዮ.28÷16፣ ሕዝ.28÷13 💎 መኀለቅ ጠርዙ ሹል ስለታም ቀይ መልክ ያሉት ነው፡፡ 💎 ስለታም መሆኑ ሰማእታት በዚህ ዓለም መከራን ስለመቀበላቸው አብዝቶ ስለተነገረ ነው። 🔶 አንድም ሹል መሆኑ ሹል በሆነ ነገር ድፍን የሆነውን ከፍተው እንደሚያወጡት ሁሉ ለሃይማኖት ለምሥጢር ለዕውቀትና ለመጽሐፍ ድፍን የሆነ ልቡና ያላቸው መናፍቃንን ድል የሚነሳበት ኃይለ ቃል አለውና ነው፡፡ 🔥 ቀይ እንደ መሆኗ ለቤዛ-ዓለም እርሱ መድኀኒዓለም ደሙን እንዳፈሰሰ ጽፏልና ነው። 🔶 አንድም፡- መረግድ ጸአዳ እንደሆነ ሁሉ ዮሐንስ ማለት ፍስሐ ወሐሴት፣ ርኅራኄ በሣህል ማለት ነውና፡፡ 🔶 ቀይሕ እንደሆነ እርሱም ደማችሁን አፍስሱ የምትል ሕገ ወንጌልን ይጽፋልና፡፡ 🔶 አንድም፡- መረግድ ዘይት ሲቀባ አስደናቂ ውበትና ልስላሴ ይኖረዋል፡፡ እርሱ በመንፈስ ቅዱስ መሪነት የመንግሥተ ሰማያትን ውበት ገልጦልናልና፡፡ ራዕ. 21(ቅዱስ እንድሪያስ ዘቂሳርያ እንደተረጎመው) ሠ. ቅዱስ ዮሐንስ ከአራቱ ባሕርያት ሥጋ በእሳት ይመሰላል፡- 🔥 እሳታዊ የሆነውን ነገረ መለኮትን አብዝቶ ጽፏልና ነው፡፡ ረ. ከአራቱ አፍላጋት በኤፍራጥሰ (በፈለገ ዘይት) ይመስላል፡- ♻️ ዘይት (ወይራ) ጽኑ ነው ዮሐንስም ስለ ዓለም መከራና ከመከራውም ለመውጣት ብርቱ ጽናት እንደሚያስፈልግ በመጻፉና ጽኑ እያለ በማስተማሩ (ዮሐ. 16÷33) ♻️ ዘይት በሩህ ነው ወንጌላዊ ዮሐንስም በትምህርቱ የሰዎችን ልቡና ብሩህ ያደረገዋልና ነው። ♻️ አንድም ዘይት አራቱን የሽቶ ዓይነቶችን ሰብስቦ (አዋሕዶ) አንድ ያደርጋል፤ ዮሐንስም የወንድሞቹን የወንጌላዊያንን ምሥጢር ጠቅልሎ በመጻፍ አንድ አድርጓቸዋልና ነው፡፡ ሰ. ከአራቱ ሊቃነ ከዋክብት መካከል በናርኤል ይመሰላል፡- ⭐️ 🌍 (አራቱ ወንጌላውያን በአራቱ ነፋሳተ ምሕረት፣ በአራቱ መዓዘነ ዓለም (አዜብ፣ ባሕር፣ መስዕ፣ ሌብ) እና በሌሎችም ይመሰላሉ፡፡ 🌍 እነዚህ የሰው፣ የአንበሳ፣ የላምና የንስር መልክ የተሰጣቸው ወንጌላውያን የልዑል እግዚአብሔርን የጌትነቱን ዙፋን (መንበር) እንደተሸከሙ ሆነው በሚታዩ፣ እርሱ በወደደው ኅብር በሚገለጽባቸውና በጸጋ በሚያድርባቸው አራት ፀወርተ መንበር (ኪሩቤል) አኳያ የተያያዘ ምሥጢራዊ ትርጉም አለው፡፡ ሕዝ. 1÷5-11 🌍 በባሕረ ሐሳብ ትምህርት መሠረት ያለፉትን ዓመታት፣ አሁን ያለንበት ዓመትም ሆነ ወደፊት እስከ ምጽአት የሚመጡትን ዓመታት ከዚህ በታች በተገለጹት ቀመሮች እየሰራን የዘመኑን አቆጣጠር፣ አጽዋማት የሚገቡበትን፣ በዓላት የሚውሉበትን ማወቅ እንችላለን፡፡ የሚጀምረው ከወንጌላዊው ነው፡፡ የዚህ ቀመር አሰራር ግልጽ እንዲሆንልን የ2013 ዓ.ምን መሠረት በማድረግ እንመለከታለን፡፡ ◀⚫✞ ይቆየን ✞⚫▶ ይ🀄️ጥላል ✞ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን አስተምሮና ስርዓት የጠበቁ የተለያዩ መርሃ ግብሮች በየቀኑ ወደ እርስዎ ይቀርባሉ፡፡ ለወዳጅዎ #Share በመድረግ የበረከት ተካፋይ ያድርጓቸው ✞ ╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮ https://t.me/EOTC2921 ╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯

💠📖💠📖💠📖💠📖 #አራቱ_ወንጌላውያንና_ምሳሌዎቻቸው 💠📖💠📖💠📖💠📖 https://t.me/EOTC2921 ፩. #ቅዱስ_ማቴዎስ ሀ. በገጸ ብእሲ (በሰው መልክ) ይመሰላል፡- 💙 ወልደ ዳዊት ወልደ አብርሃም እያለ ከዳዊት ከአብርሃም ዘር በሥጋ የተወለደውን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ምድራዊ ልደቱን ስለሚጽፍ፤ ማቴ. 1÷1-16 ለ. ከአራቱ ወቅቶች መካከል በፀደይ ይመስላል፡- 💙 ፀደይ ከአራቱ ባሕርያት የመሬት ጠባይ የሚገለጽበት ወርኃ ዘር ነው፤ ወንጌላዊው ማቴዎስም ምድራዊ ልደቱን ይናገራል፤ ምሳሌ ዘርዕን (የዘር ምሳሌ) ጽፏልና፡፡ ማቴ. 13÷3-10 ሐ. ከአራቱ አፍላጋት በኤፌሶን (ፈለገ ሀሊብ) ይመስላል፡- 💙 ኤፌሶን ፈለገ ሀሊብ (ወተት) ነው፤ ማቴዎስ በዚህ ይመሰላል፤ በዘር የሚወለዱ የአበውን ልደት ጽፏልና፡፡ 💙 አንድም ሄሮድስ ያስፈጃቸውን በወተት የሚያድጉ ሕጻናትን ነገር ይናገራልና ርስትነቱም ለሕጻናት ነው፡፡ ማቴ. 2÷16 መ. ከአራቱ የያዕቆብ ሚስቶች በልያ ይመስላል፡- 💙 ልያ መጀመሪያ እንደወለደች ሁሉ ማቴዎስም ከሁሉ መጀመሪያ ወንጌሉን ጽፏልና፡፡ 💙 አንድም፡- ከያዕቆብ ሚስቶች መጀመሪያ የወለደችው ልያ ናት ከእርሷም ይሁዳ ተወልዷልና፤ ዘፍ. 29÷31-35፤ ቅዱስ ማቴዎስም በመጀመሪያ የክርስቶስን የዘር ሀረግ ጽፏል የክርስቶስ የዘር ሀረግ ከይሁዳ ነውና፡፡ ማቴ.1÷2 ሠ. ከ12ቱ ዕንቁዎች መካከል በኬልቄዶንና ወራውሬ ይመስላል፡- 💎 ኬልቄዶን፡- ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት ቅዱስ ማቴዎስን ከአሥራ ሁለቱ ዕንቁዎች መካከል በኬልቄዶን መስለውታል፤ ኬልቄዶን ኢሳይያስና ሕዝቅኤል “ቀይ ዕንቁ” ኢሳ. 54÷12፣ ሕዝ.27÷16 ብለውታል፡፡ ፈካ ያለ (Translucent) ብዙ ጊዜ ሰማያዊ ወይንም ቡናማ ቀለም የያዘ ጠንካራ ማዕድን(Quartz)፡፡ በሊቀ ካህናቱ ልብስ ላይ ከነበሩት ማዕድናት አንዱ ነበር፡፡ (ኬልቄዶን ከቤት ውጭ የሚያበራን ሻማ ይመስላል፡፡ ይህም መንግሥተ ሰማያት ብርሃናቸውን በሰው ፊት ለሚያበሩ የምትሸለም መሆኑዋን ያሳያል፡፡ በሌላ በኩል መንግሥተ ሰማያት በሰማዕትነት የምትገኝ መሆኗን ያሳያል፡፡ ጌታችን ስለ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ “እርሱ የሚነድና የሚያበራ መብራት ነበረ” ዮሐ. 5÷35 በማለት እንደተናገረለት፤ መንግሥተ ሰማያት በፍቅር፣ በቅንዐተ ቤተ ክርስቲያንና በአገልግሎት እየነደዱ ለዓለም የሚያበሩ ቅዱሳን የሚወርሷት መሆኗን ያሳያል፡፡ 💎 #ወራውሬ፡- ወራውሬ የሚለው በብዙ ቦታ “ቶጳዝዮን” የተባለውን ማዕድን ነው፡፡ይህ ማዕድን የአሉሙኒየም ውሕድ፣ ብርሃን አስተላላፊ ወይንም ብርሃን በሚያስተላልፍ መልክ የሚገኝ፣ የሚያብለጨልጭ ቢጫ ዓይነት የከበረ ማዕድን ነው፡፡ በሊቀ ካህናቱ ልብስ ላይ ከሚውሉት የከበሩ ድንጋዮች መካከል በመጀመሪያው መደብ ሁለተኛው ነው፡፡ ኢዮብ ኢትዮጵያ በዚህ ማዕድን የታወቀች መሆኗን ተናግሯል፡፡ ኢዮ. 28፥19 (ቶጳዝዮን ወርቃማ ብርሃን የሚሰጥ ማዕድን ነው፡፡ በጥቂት ቦታዎች ብቻ የሚገኝ ማዕድን በመሆኑ ዋጋው ውድና ከነገሥታት ገንዘብ ውስጥ በቁጥር አንድ የሚመደብ ነው፡፡ 💎ቶጳዝዮን ምንም ዓይነት ቅርጽ ማውጣትንና መነካካትን አይፈልግም በራሱ ተፈጥሮ የፀሐይ ብርሃን ካገኘ አስደናቂ የሆነ ውበት አለው፡፡ ይህም ከውስጥ የሚመነጭ፣ ማስመሰልና ተርእዮ የሌለበት የክርስቲያኖች በጎ ምግባር ፍሬ ነው፡፡ በፈቃደ ሥጋ ላይ የነገሡ ክርስቲያኖች ውሳጣዊ መንፈሳዊነትን ዋነኛ ገንዘብ አድርገው ይቆጥሩታል፡፡ 💎 #ኬልቄዶን፡- ኅብሩ ሐመልማል ቡቃያ ይመስላል፤ ማቴዎስም ምሳሌ ዘርዕን አብዝቶ ጽፏልና፡፡ 💎 ወራውሬ፡- ወራውሬ ለዐይን በሽታ መድኃኒት ነው ይባላል፡፡ ማቴዎስም አይሁድ የነበረባቸውን የዐይን በሽታ የሚፈውስና ክርስቶስን በትክክል እንዲያዩ የሚያደርግ ወንጌል ጽፏል፡፡ (ቅዱስ እንድሪያስ ዘቂሳርያ እንደተረጎመው) ረ. ከአራቱ ሊቃነ ከዋክብት መካከል በሕልመልሜሌክ ይመሰላል፡- ሰ. ከአራቱ ባሕርያተ ሥጋ መካከል በመሬት ይመሰላል፡- ፪. #ቅዱስ_ማርቆስ 🌍 ሀ. በገጸ አንበሳ ይመሰላል፡- 💚 በትምህርቱ አጋንንትን መናፍቃንን (ወላዋዮች፣ ተጠራጣሪዎችን) ያስደነግጣል፣ ጣኦታትን ይሰብራልና፡፡ 💚 አንድም፡- አንበሳ ኑሮው ከሰው እርቆ በምድረ በዳ ነው፡፡ ከዚያ ሆኖ ድምጹን ባሰማ ጊዜ እንስሳት ይገሠጻሉ፣ አራዊት ይደነግጣሉ ማርቆስም ከትምህርት ምድረ በዳ በምትሆን በግብጽ የእግዚአብሔር ልጅ የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌልን በመጀመሪያ ባስተማረ ጊዜ ምእመናን ተገስጸዋል፡፡ አጋንንት መናፍቃን ደንግጠዋል፡፡ አንበሳም ለላህም ጌታዋ ነው ይሰብራታል እሱም ከግብጽ አምልኮተ ላህምን (ጣኦትን) አጥፍቷልና፡፡ ለ. ከአራቱ አፍላጋት በግዮን (ፈለገ ወይን) ይመስላል፡- 💚 ግዮን ፈለገ ወይን ነው፤ ማርቆስ በዚህ ይመሰላል፡፡ ቅዱስዳዊት ‹‹ወይን የሰውን ልቡና ደስ ያሰኛል›› መዝ. 4÷7 ይላል፡፡ ቅብዓ ትፍሥሕት መንፈስ ቅዱስ በሚሰጥበት በጥምቀት ይጀምራልና፡፡ ርስትነቱም ቢጾሙ ቢጸልዩም ሥራቸውን ደስ ብሏቸው የሚሰሩ ሰዎች ርስት ነው፡፡ ሐ. ከአራቱ ወቅቶች መካከል በክረምት ይመስላል፡- 💚 ክረምት የዝናም የውኃ ጊዜ ነው እርሱም ስለ ጥምቀት አብዝቶ ጽፏልና ነው፡፡ መ. ከአራቱ የያዕቆብ ሚስቶች በባላ ይመስላል፡- 💚 ባላ ከልያ ቀጥሎ እንደወለደች ቅዱስ ማርቆስም ከቅዱስ ማቴዎስ ቀጥሎ ጽፏልና፡፡ 💚 አንድም፡- ከያዕቆብ ሚስቶች በሁለተኝነት የወለደችው ባላ ናት፤ ባላ (የራሔል አገልጋይ ነበረች) ባላ ራሔልን አህላና መስላ ልጅ ወለደች፡፡ ዘፍ. 30÷3-6 ቅዱስ ማርቆስም ዮሐንስን አህሎና መስሎ ወንጌሉን ጻፈው፡፡ ቅዱስ ዮሐንስ “ቀዳሚሁ ቃል” በመጀመሪያ ቃል ነበር ብሎ እንደተናገረው እርሱም “የእግዚአብሔር ልጅ የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል መጀመሪያ” ሲል ጽፏልና፡፡ ማር.1÷1 ሠ. ከአራቱ ሊቃነ ከዋክብት መካከል በብርክኤል ይመሰላል፡- ረ. ከአራቱ ባሕርያተ ሥጋ መካከል በውኃ ይመሰላል፡- ፫. #ቅዱስ_ሉቃስ 🌍 ሀ. በገጸ ላሕም (እንስሳ) ይመሰላል፡- 💚 ሥጋውን ደሙን ለዓለም ሕይወት፣ መድኃኒት አድርጎ የሰጠ የወልደ እግዚአብሔርን ንጹሕ መሥዋዕትነት (በንጹሕ ፍሪዳ) አምሳል ገልጾ ምሳሌውን ጽፏል፣ ተርጉሟል፡፡ ሉቃ. 15÷23 ለ. ከአራቱ ወቅቶች መካከል በመፀው ይመስላል፡- 💚 መፀው ወርኃ ነፋስ ነው፤ በአምሳለ ነፍስ የሚሰጥ የመንፈስ ቅዱስን ነገር ይናገራልና፡፡ መንፈስ ቅዱስ ይመጽዕ ላዕሌኪ እያለ የሥጋዌን ነገር ጽፏልና፡፡ ሐ. ከአራቱ አፍላጋት በጤግሮስ (ፈለገ መዓር) ይመስላል:- 💙 ጤግሮስ ፈለገ መዓር ነው፤ ሉቃስ በዚህ ይመሰላል፤ መዓር ክቡድ ነው፤ ሉቃስም ‹‹አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያወቁምና ይቅር በላቸው›› እያለ ክቡድ ነገር ይጽፋልና፡፡ ርስትነቱም ጸዊረ ነገር የሚቻላቸው ሰዎች ነው፡፡ መ. ከአራቱ የያዕቆብ ሚስቶች በዘለፋ ይመስላል፡- ይ🀄️ጥላል

📖📚 #ትምህርተ_ባሕረ_ሐሳብ📚📖 💚💛❤️ ክፍል ፲፩ 💚💛❤️ ✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ✞ 💠🛅🛅📆📆📆🛅🛅💠 #ሰባቱ_የዘመን_መስፈሪያዎች #ድሜጥሮስ_ዘመናቱን_የቀመረበት 💠🛅🛅📆📆📆🛅🛅💠 https://t.me/EOTC2921 🔮 ቅዱስ ድሜጥሮስ ዘመናቱን የቀመረባቸው ሰባቱ የዘመን መስፈሪያዎች የሚባሉት:- ፩. ዕለት ፪. ኬክሮስ ፫. ካልዒት ፬. ሣልሲት ፭. ራብዒት ፮. ኃምሲት ፯. ሳድሲት ናቸው። 💎 ኬክሮስ ማለት ዐቢይ ክፍለ ሰዓት ማለት ነው፡፡ ይኸውም በ24ቱ ጊዜያት (በ1ዕለት) የምትጓዘው የጉዞ ክፍል ሲሆን ከምስራቅ እስከ ምስራቅ ያለው ዑደት 60 ኬክሮስ ይባላል፡፡ 🔮 በዚህ መሠረት እነዚህ አሁን ከምንጠቀምበት ሰዓት ጋር ያላቸውን ዝምድና ከዚህ ውስጥም የኬክሮስና አሁን የምንጠቀምበት የሰዓት አቆጣጠር ያላቸው ዝምድና እንደሚከተለው እንመለከታልን፡፡ 💚 24 ሰዓት = (1 ዕለት) = 60 ኬክሮስ = 1 ሰዓት 60/24 = 2.5 ኬክሮስ 💚 1 ሰዓት = 2.5 ኬክሮስ = (60/24 = 2.5) ወይም 2 ኬክሮስ ከ30 ካልዒት 💚 1 ደቂቃ 0.04 ኬክሮስ = ወይም 2.5 ካልዒት ወይም ደግሞ 2 ካልዒት ከ30 ሣልሲት 💚 1 ሴኮንድ = 2.5 ሣልሲት = 0.000944 ኬክሮስ ይሆናል፡፡ 💚 1 ሴኮንድ = 2.3 X 60 ራብዒት X 60 ኃምሲትX 60 ሳድሲት = 540,000 ሳድሲት ይሆናል፡፡ 💚 1 ኬክሮስ 24/60 = 0.4 ሰዓት = 24 ደቂቃ ይሆናል፡፡ 💚 1 ካልዒት = 0.4 ደቂቃ = 24 ሴኮንድ 👉 ምንጭ፡- መለከት መጽሔት - 15ኛ ዓመት ቁጥር 6 ገጽ 30 ነሐሴ 1999 ዓ.ም 📚 በተጨማሪም፦ 1 ዕለት = 3,600 ካልዒት 1 ዕለት = 24 ሰዓት (60 ኬክሮስ) 1 ኬክሮስ = 24 ደቂቃ (60 ካልዒት) 1 ካልዒት = 24 ዳግሚት (ሰከንድ) (60 ሣልሲት) 1 ሣልሲት = 0.4 ዳግሚት (60 ራብዒት) 1 ራብዒት = 60 ኃምሲት 1 ኃምሲት = 60 ሳድሲት 👑 ወንጌላውያኑ ወንጌሉን የጻፉበት ቦታ፣ የጻፉበት ቋንቋ፣ የጻፉበት ዓመተ ምህረት የሚያሳይ መረጃ እናያለን፦ ፩. #ቅዱስ_ማቴዎስ፡- ወንጌሉ የተጻፈበት ቦታ በፍልስጤም ጀምሮ በህንድ ጨርሷል፡፡ 📖 ወንጌሉ የተጻፈበት ዓመተ ምህረት ጌታ ባረገ ከ8 እስከ 9ኛው ዓመት ወንጌሉ የተጻፈበት ቋንቋ በዕብራይስጥ፤ ወንጌሉን ሲጽፍ የነበረው የዘመኑ ንጉስ ቀላውዴዎስ ቄሳር በነገሰ በመጀመሪያው ዓመት፤ ፪. #ቅዱስ_ማርቆስ፡- ወንጌሉ የተጻፈበት ቦታ በግብጽ ጀምሮ በሮም ጨርሷል፡፡ 📖 ወንጌሉ የተጻፈበት ዓመተ ምህረት ጌታ ባረገ ከ11 እስከ 12ኛው ዓመት ወንጌሉ የተጻፈበት ቋንቋ ሮማይስጥ ወንጌሉን ሲጽፍ የነበረው የዘመኑ ንጉስ ቀላውዴዎስ ቄሳር በነገሰ በአራተኛው ዓመት፤ ፫. #ቅዱስ_ሉቃስ፡- ወንጌሉ የተጻፈበት ቦታ በመቄዶንያ ሲሆን 📖 ወንጌሉ የተጻፈበት ዓመተ ምህረት ጌታ ባረገ ከ21 - 22ኛው ዓመት ወንጌሉ የተጻፈበት ቋንቋ ዮናኒ (ጽርዕ) ወንጌሉን ሲጽፍ የነበረው የዘመኑ ንጉስ ቀላውዴዎስ ቄሳር በነገሰ በአስራ አራተኛው ዓመት፤ ፬. #ቅዱስ_ዮሐንስ፡- ወንጌሉ የተጻፈበት ቦታ በኤፌሶን ሲሆን 📖 ወንጌሉ የተጻፈበት ዓመተ ምህረት ጌታ ባረገ በ30ኛው ዓመት ወንጌሉ የተጻፈበት ቋንቋ ዮናኒ (ጽርዕ) ወንጌሉን ሲጽፍ የነበረው የዘመኑ ንጉስ ኔሮን ቄሳር በነገሰ በስምንተኛው ዓመት፤ 🌾✞ #ዐራቱ_ወንጌላውያን 📚 🔮 አራቱ ወንጌላውያንን የምናከብረው በከንቱ አይደለም፤ የጌታችን መድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሰው የመሆን ሥርዓት የተሰራባቸው ነው፡፡ ⚛️ ይህም 5,500 ዓመተ ዓለም በዘመነ ዮሐንስ ጥንተ ዮን 7 ቀኑ ማክሰኞ (መስከረም ማክሰኞ ይብታል) ወንበር 8፣ አበቅቴ 28፣ መጥቅዕ 2፣ በወርኃ መጋቢት በ29 መዓልት በ1 ሌሊት እሑድ ቀን ጧት 3፡00 ሰዓት ተፀነሰ፡፡ ⚛️ ዳግመኛም በ5,500 ዓመተ ዓለም በ1 ዓመተ ምሕረት በዘመነ ማቴዎስ በ1 ጥንተ ዮን፣ በዕለተ ረቡዕ፣ (መስከረም 1 ረቡዕ ዕለት) ፣ በ9 ወንበር፣ በ9 አበቅቴ፣ በ21 መጥቅዕ፣ በወርኃ ታኅሳስ በቀን 29 በ10 ሌሊት በዕለተ ማክሰኞ በመንፈቀ ሌሊት ተወለደ፡፡ ⚛️ በተወለደ በ31 ዓመቱ በዘመነ ሉቃስ በ3 ጥንተ ዮን፣ (መስከረም 1 ዐርብ ዕለት)፣ በ1ወንበር፣ በ11 አበቅቴ፣ በ19 መጥቅዕ፣ በጥር 11 ቀን፣ በ25 ሌሊት በዕለተ ማክሰኞ በመንፈቀ ሌሊት ተጠመቀ፡፡ ⚛️ በ33 ዓመተ ምህረት በዘመነ ማቴዎስ በ6 ጥንተ ዮን መስከረም የባተው ሰኞ ዕለት ነበር፤ በ3 ወንበር፣ በ3 አበቅቴ፣ በ27 መጥቅዕ በነሐሴ ወር በ13 ቀን በ22 ሌሊት እሁድ ቀን በደብረ ታቦር ምስጢረ መለኮትን ገለጸ፡፡ ⚛️ በ34 ዓመተ ምህረት በዘመነ ማርቆስ፣ በ7 ጥንተ ዮን፣ በ4 ወንበር፣ በ14 አበቅቴ፣ በ16 መጥቅዕ፣ በወርኃ መጋቢት በ27 ቀን፣ በ15 ሌሊት ዐርብ ቀን፣ ሰው የመሆን ፀዋተወ መከራ ተፈጸመ፡፡ በተሰቀለ በሦስተኛው ቀን በመጋቢት 29 በ17 ሌሊት በ6 ሰዓተ ሌሊት ከሙታ ተለይቶ ተነሳ፤ በተነሳ በ40ኛው ቀን ግንቦት 8 በ27 ሌሊት ሐሙስ ቀን በምስጋና ዐረገ፡፡ ⚛️ በተነሳ በ50ኛው ቀን በዐረገ በ10ኛው ቀን ግንቦት 18 በ6 ሌሊት እሑድ ቀን በ3 ሰዓተ መዓልት (3፡00) ለሐዋርያት መንፈስ ቅዱስን በ34 ዓመተ ምህረት ላከላቸው፡፡ ➛ከዚህ በተጨማሪ ወንጌላውያኑ የሚታወቁባቸው ሥዕላዊ ገጽታዎች አሏቸው፡፡ ቀጣዩን ያንብቡ። ይ🀄️ጥላል