የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏
前往频道在 Telegram
የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያንን ዶግማና ቀኖና የጠበቁ የነፍስ ስንቅ የምናገኝበት፦ ✍️"ማንም አንዳች የሚያውቅ ቢመስለው ሊያውቅ እንደሚገባው ገና አላወቀም" ፩ኛ ቆሮ. ፰፥፪ #ለተጨማሪ፦👇✞👇 https://www.youtube.com/EOTC2921 https://www.facebook.com/eotc2921 https://www.tiktok.com/@eotc2921 https://www.instagram.com/eotc2921
显示更多4 374
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
4 374
✞በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
አሃዱ አምላክ አሜን✞
•••✞✞✞•••✞✞✞•••✞✞✞•••
🌿🌿✞ #ምስጢረ_ስላሴን ✞🌿🌿
✞ #ለህፃናት_እንዲህ_እናስተምር ✞
#ማን_ፈጠረን?
☞✞ ስላሴ
#ስላሴ_ስንት_ናቸው?
☞✞ አንድም ሶስትም
#ሶስትነታቸው_በምን_በምን_ነው?
☞✞ በስም፣ በአካል፣ በግብር
#አንድነታቸውስ_በምን_ነው?
☞✞ በባህሪ፣በህልውና፣ በመለኮት፣ በፍቃድ፣ በስም፣ በአካል፣ በግብር ይህችን፣ አለም በመፍጠርና በማሳለፍ
#የስም_ሦስትነታቸው_እንዴት_ነው?
☞✞ አብ፣ ወልድ፣ መንፈስ ቅዱስ
#የአካል_ሶስትነታቸው_እንዴት_ነው?
☞✞ #አብ ፍፁም አካል ፍፁም መልክ
ፍፁም ገፅ አለው።
☞✞ #ወልድ ፍፁም አካል ፍፁም መልክ ፍፁም ገፅ አለው።
☞✞ #መንፈስቅዱስ ፍፁም አካል ፍፁም መልክ ፍፁም ገፅ አለው።
#የግብር_ሶስትነታቸው_እንዴት_ነው?
☞✞ አብ=ወላዲ፤ ወልድ=ተወላዲ፤
መንፈስ ቅዱስ=ሰራፂ
#አብ_ምን_ማለት_ነው?
☞✞ አባት፦ መንፈስ ቅዱስን ያሰረጸ፤ ያለእናት ወልድን የወለደ
#ወልድ_ምን_ማለት_ነው?
☞✞ ልጅ፦ የሚወለድ፤ ያለእናት ቅድመ ዓለም፤ ያለ አባት ድህረ ዓለም የተወለደ
#መንፈስ_ቅዱስ_ምን_ማለት_ነው?
☞✞ ሰራፂ፦ ረቂቅ፣ ልዩ፣ ንፁህ ሁኖ ከአብ የሰረፀ
✞✞✞•••✞✞✞•••✞✞✞
የእግዚአብሔር አብ በረከት፣
የእግዚአብሔር ወልድ ፍቅር፣
የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድነት፣
የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን፡፡
✞✞✞•••✞✞✞•••✞✞✞
4 374
✝ ይህን የ Youtube ቻናል አሁኑኑ Subscribe ያርጉ !
በሀገራች ኢትዮጲያ ውስጥ በምትገኘው የኢ/ት ጥንታዊ ገዳሞች ታሪክ የታቦተ ፅዮን ቤተክርስቲያን ታሪኮች ለሁሉም ኦርቶዶክሳውያን አማኞች በትግረኛ , በአማርኛ በ Youtube ቻናል ትምህርቶችን ለማስተማር ዝግጅቶችንን አጠናቀን መተናል ። በዚህ መንፈሳዊ የዩትዩብ ቻናል የተለያዩ ስብከቶችና ትምህርቶች በታላላቅ መምህራን በትግረኛ , በአማርኛ ማግኘት ትችላላቹ !
🌻🎯ወንጌሎችን
🌻🎯 መዝሙሮች
🌻🎯 ስነ ፅሑፎች
🌻🎯 ምክረ አበው እና
ለመናፍቃን መልስ የምንሰጥበት የታቦተ ፅዮን ትክክለኛው የ Youtube ቻናል ነው ። ከታች ያለውን Link ተጭነው የ Youtube ቻናላችንን Subscribe ያርጉ !
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCJQ33VxRatkDMgl3CKcCDOQ?subconfirmation=yes
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ብስም መንበረ ታቦተ ፅዮን ዝተሰየመ መንፈሳዊ ናይ ዩትዩብ ቻናልና ብሊቃውንቲ ትግራይን ብዘማርያንን ዝ/ዩ ስብከታትን መዝሙራትን ምድላዋቱ ዛዚሙ ስርሑ ጀሚሩ ኣሎ ።
"ተመለሱ ፣ ኣበሳኹም መዓንቀፊ ኸይኰነኩምሲ፣ ካብ ኵሉ ግህሰትኩም ተመለሱ። ... ሓድሽ ልብን ሓድሽ መንፈስን ድማ ግበሩ" (ሕዝ 18፡30-31)

#የቁስቋም_ክብር_በኢትዮጵያ_ቀደምት_ሊቃውንት
ኅዳር ፮
https://t.me/EOTC2921
❖ ከ3 ዓመት የስደት ውጣ ውረድ በኋላ የአምላክ እናት ልጇ አምላካችን ክርስቶስን ይዛ አረጋዊ ዮሴፍና ሰሎሜን አስከትላ ከመዐዲ ወደ ላዕላይ ግብጽ በጀልባ ደግሞ ከካይሮ በስተደቡብ 320 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በላዕላይ ግብጽ በምትገኘው ወደ ደብረ ቊስቋም ገብተው በመንገድ ጒዞ ካገኛቸው ድካም 6 ወር ከ10 ቀናት ዐርፈዋልና ኅዳር 6 በደመቀ መልኩ በዓሏ ይከበራል፡፡
❖ በደብረ ቁስቋም ሳሉ ጨካኙ ሄሮድስ እንደሞተ የጌታ መልአክ በግብፅ ለዮሴፍ በሕልም ታይቶ "የሕፃኑን ነፍስ የፈለጉት ሞተዋልና ተነሣ፥ ሕፃኑን እናቱንም ይዘኽ ወደ እስራኤል አገር ኺድ" ብሎታል (ማቴ 2፡19-20)።
❖ ይኽቺን ጌታ ከእናቱ ጋር ያረፈባትን የተቀደሰች ቦታን ጌታችን ባርኳት ወደ ናዝሬት ተመልሰዋል። ጌታችን ካረገ ከብዙ ዘመን በኋላ በኅዳር ስድስት ቀን “አስተጋብኦሙ እግዚእነ ለሐዋርያቲሁ ቅዱሳን ውስተ ዝንቱ ደብረ ቊስቋም ወቀደሰ ታቦተ ወቤተ ክርስቲያን ወሠርዐ ቊርባነ ወመጠዎሙ ሥጋሁ ቅዱሰ ወደሞ ክቡረ” ይላል (በዚኽ በደብረ ቊስቋም ቅዱሳን ሐዋርያቱን ሰበሰባቸው ታቦትንና ቤተ ክርስቲያንንም አክብሮ የቊርባን መሥዋዕትንም ሠርቶ ቅዱስ ሥጋውን ክቡር ደሙን ሰጥቷቸዋል) ይላል፡፡
❖ በዚኽ ምክንያት ደብረ ቁስቋምን የእስክንድርያ ቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት በግብጽ የመጀመሪያዋ ቤተ ክርስቲያን ይሏታል፤ የግብጽ ኦርቶዶክስ ምእመናን በእጅጉ የሚወዷት የቁስቋም ገዳም ስትኾን በ1993 ዓ.ም. ላይ እመቤታችን በገዳሙ ተገልጣ እንደነበር ይናገራሉ፤ በዚኽችም ገዳም 100 መነኮሳት ይገኙበታል፤ ከቦታዋ ክብር የተነሣ "ዳግሚት ቤተልሔም" ይሏታል፤ በገዳሙም በቅዱሳት መጻሕፍት የተመላ ታላቅ ቤተ መጻሕፍት አለ፨
❖ በጌታ በተባረከችው ይኽቺ ቦታ ላይ በ3ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ላይ ቅዱስ ጳኩሚስ ገዳምን የገደመ ሲኾን፤ የእስክንድርያ 23ኛ ፓትርያርክ ቴዎፍሎስ በታናሿ ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን ምትክ ታላቅ ቤተ ክርስቲያን ለመሥራት ባሰበ ጊዜ እመቤታችን ተገልጻለት የልጇ የክርስቶስ ትሕትናው በገዳሙ እንዲታሰብበት ባለበት እንዲኾን ነግራዋለች።
❖ ከኢትዮጵያ መሪዎች ውስጥ ቁስቋምን በእጅጉ ያስቡት የነበሩት ከ1723-1748 ዓ.ም. የነገሡት የዐጼ በካፋ ሚስት እቴጌ ምንትዋብ ሲኾኑ የእመቤታችን የስደቷና ቁስቋም የመቀመጧን ነገር ኹሌ የሚያስቡ ንግሥት ነበሩ፤ እመቤቴ ልጇን ይዛ ከሀገሯ ወጣ ብላ ቁስቋም እንደቆየች እኔም ከከተማው ወጣ ብዬ መቀመጥ እሻለሁ ብለው 5ት ኪሎ ሜትር ከጎንደር ከተማ ርቀው በአንድ ሺሕ የኢትዮጵያ የግንባታ ጠበብት የእመቤታችን የቁስቋም ቤተ ክርስቲያንን ሲያሠሩ 500ው ቆመው ስሕተቶችን በመንገር ያስገነቡ ነበር።
❖ ንግሥት ምንትዋብ የእመቤታችንን ስደት በማሰብ ዕንባቸውን ያፈሱ የነበሩ ንግሥት ሲኾኑ የእመቤታችን ስደቷን አስበው የፈቃድ ጾም የኾነውን ጾመ ጽጌን መጾም የጀመሩ ንግሥት ርሳቸው እንደነበሩ ሊቁ ዶክተር ሥርግው ይገልጻሉ።
❖ በርካቶች የኢትዮጵያ ሊቃውንት እመቤታችን ከልጇ ጋር ወደ ቊስቋም የመግባቷን ነገር የጻፉ ሲኾን ለምሳሌም አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ በሰዓታት መጽሐፉ ላይ በስፋት ሲዘረዝረው፡-
[“በሊዓ ሕፃናት ሶበ ኀለየ ሄሮድስ አርዌ ሰማይ ምስለ ዮሴፍ አረጋይ ነገደት ቊስቋመ ናዛዚተ ሐዘን በብካይ”]
(የሰማዩ አውሬ ሄሮድስ ሕፃናትን መብላት ባሰበ ጊዜ፤ ከሐዘንና ከልቅሶ የምታረጋጋ ማርያም ከአረጋዊዉ ዮሴፍ ጋራ ወደ ቊስቋም ኼደች (ተሰደደች))
❖ “አሥረጸት ማርያም አክናፈ ረድኤት አምሳለ ዖፍ ለዐሪገ ቊስቋም ህየ ከመ ትትዐቀብ ዘመነ ወአዝማነ ወመንፈቀ ዘመን በከመ ይቤ መጽሐፍ”
(ማርያም ወደ ቊስቋም ተራራ ለመውጣት እንደ ዎፍ የረድኤት ክንፎችን አበቀለች በመጽሐፍ እንደተናገረ በዚያ በዘመንና በዘመናት በዘመን እኩሌታም ትጠበቅ ዘንድ)
❖ “ብጽዐን ለኪ ኦ ደብረ ቊስቋም
እምኲሎን አድያም እምናዝሬት እስከ ቤተልሔም
ዘተጸወነ ላዕሌኪ መድኀኔ ኲሉ ዓለም”
(ከናዝሬት እስከ ቤተ ልሔም ካሉ አውራጆች ኹሉ የዓለም ኹሉ መድኀኒት ወደ አንቺ የተጠጋ የቊስቋም ተራራ ሆይ ክብር ይገባሻል)
❖ “በቃለ ውዳሴ ጥዑም ይደሉ ሰላም ለዕበይኪ ፍጹም አድባረ ቊስቋም ማኅደረ ልዑል ዘአርያም”
(በአርያም ያለ የልዑል ማደሪያው የኾንሽ የቊስቋም ተራራ ሆይ ፍጹም ለሚኾን ክብርሽ በሚጣፍጥ የምስጋና ቃል ሰላምታ ማቅረብ ይገባል) በማለት ዘርዝሮ ጽፎላታል፡፡
❖ ቅዱስ ያሬድም ቅድስት ድንግል ማርያም ልጇ ኢየሱስ ክርስቶስን ይዛ በስደቷ ወቅት በደብረ ቊስቋም ስለማረፏ በድጓው ላይ ሲጽፍ፡-
“መንግሥቱ ሰፋኒት ዘእምቅድመ ዓለም
ወልደ ቅድስት ማርያም
ኀሠሠ ምእራፈ ከመ ድኩም
ንጉሥ ዘለዓለም
ግሩም እምግሩማን ብርሃነ ሕይወት ዘኢይጸልም
ኀደረ ደብረ ቊስቋም”
(ቅድመ ዓለም የነበረች ጌትነቱ ምልእት ስፍሕት የኾነች የቅድስት ድንግል ማርያም የባሕርይ ልጅ የዘለዓለም ንጉሥ ሲኾን እንደ ደካማ ማረፊያን ፈለገ፤ ከግሩማን ይልቅ ግሩም፤ የማይጨልም የሕይወት ብርሃን ርሱ በደብረ ቊስቋም ዐደረ)
❖ “መንክር ወመድምም ዘተገብረ በደብረ ቊስቋም መንክር ወመድምም ዘይሴባሕ በአርያም አምላክ ፍጹም ኀደረ ውስቴቱ መድኀኔ ዓለም ዘሀሎ እምቅድም ኀደረ ውስቴቱ ለዝንቱ ደብር ዘአብ ቃል ምስለ እሙ ድንግል ደመና ቀሊል”
(በደብረ ቊስቋም የተደረገው የሚያስደንቅ እና የሚያስገርም ነው፤ በአርያም የሚመሰገን ፍጹም የባሕርይ አምላክ መድኀኔ ዓለም በውስጡ ዐደረ፤ ቅድመ ዓለም የነበረ የአብ አካላዊ ቃል ፈጣን ደመና ከተባለች ከድንግል እናቱ ጋር በዚኽ ደብር በውስጡ ዐድሯል) በማለት መስክሮላታል፡፡
❖ እኔም ለወንጌል አገልግሎት ወደ ግብጽ ኼጄ በነበረ ጊዜ እመቤታችን ልጇን ይዛ ከስደት ስትመለስ ከአረጋዊ ዮሴፍና ከሰሎሜ ጋር ከድካም ያረፉበት ይኽቺን ቅድስት ቦታ ገዳመ ቁስቋምን ስረግጣትና ጌታችን ከእናቱ ጋ የተቀመጡበት ዋሻ ውስጥ ገብቼ የተቀደሰችውን ቦታ ስስማት መጀመሪያ ያሰብኩት ቅዱሱ አባት አባ ጽጌ ብርሃን በማሕሌተ ጽጌው ላይ፦
“ተአምረ ግፍእኪ ለአርእዮ እምገጸ ሄሮድስ መስቴማ
አመ ጐየይኪ ማርያም በሐዊረ ፍኖት እለ ደክማ
ምስለ እግረ ጽጌኪ ልምሉም ኀበ አእጋርኪ ቆማ
ለምድረ ገዳምኪ ቅድስት ቊስቋም ስማ
እምፈተውኩ በጺሕየ በሰጊድ እሰዓማ”
(ማርያም የግፍሽን ተአምር ለመግለጥ ከጠላት ሄሮድስ ፊት በሸሸሽ ጊዜ ከለመለመች ከልጅሽ እግር ጋር መንገድን በመኼድ የደከሙ እግሮችሽ የቆሙባት ስሟ ቊስቋም የተባለ የተቀደሰች ገዳምሽን እኔም ደርሼ ብሳለማት እመኛለሁ እወዳለሁ) በማለት የጸለያት ጸሎትን ነበር፡፡
🙏♥ የእመቤታችን በረከት ይደርባችኊ፤ ቦታዋን ያላያችሁ ለመሳለም ኹላችኹንም ያብቃችሁ እላለሁ፡፡♥🙏
✍ከመጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ
4 374
#የአባ_ዮሐኒ_ተሰውሮ_ብሔረ_ሕያዋን_መግባትና__በነቅዱስ_ያሬድ_በነአባ_ጊዮርጊስ_ዘጋሥጫ__በሊቁ_በዐርከ_ሥሉስ_የቀረበላቸው_ሰላምታ
ኅዳር 5
https://t.me/EOTC2921
❖ አባ ዮሐኒ ከመወለዱ በፊት የእናቱ ባል ኖባ ወደሚባል ሀገር ለንግድ ኼዶ ለሰባት ወር ያኽል ቆየ፤ ከሰባት ወርም በኋላ የርሱ ትንሽ ወንድም ልድረስብሽ ቢላት ጽኑ ቊጣን ተቈጣችው፤ ርሱ ግን በግድ ደረሰባትና ፀነሰች በወለደችም ጊዜ ከብዙ ምርኮ ጋራ ባሏ ወደ ሀገሩ ተመልሶ ወደ ቤቱ በገባ ጊዜ ሚስቱ ወልዳ አገኘና ፈጽሞ ተቈጥቶ ይደበድባት ዠመር፡፡
❖ ከዚያም ደብረ ዓሣይ በሚባል ገዳም ለኻያ ዓመታት ይኖር የነበረውን አባ አሞኒን የእግዚአብሔር መልአክ ተገልጾለት “የተንቤን ሹም ወደ ኾነው ሰው ቤት ኺድ፤ ከዚያም እግዚአብሔር የወደደውን ነገር ታገኛለኽ” አለው፤ አባ አሞኒም የእግዚአብሔር መልአክ እንዳዘዘው ከገዳሙ ወርዶ ወደ ተንቤን ሹም ቤት ደርሶ ቆመ፤ ያን ጊዜ ከሌላ ፀንሳ ባሏ ይደበድባት የነበረችው ሴት አባ አሞኒን ባየችው ጊዜ በሐሰት "ከዚኽ መነኩሴ ነው የፀነስኩት" አለችው፡፡
❖ ያን ጊዜ ባሏ በቊጣ ወጥቶ አባ አሞኒን በመምታት "ልጅኽን ይዘኽ ኺድ" ብሎ ሕፃኑን ሰጠው፤ አባ አሞኒም ሕፃኑ በልብሱ ዐቀፈው፤ ስለዚኽም ዮሐኒ ተባለ፡፡ ከዚያም ሕፃኑ ዮሐኒን ወደ ገዳም ወስዶ “እኔ ወተት የለኝ ምን ልመግበው፤ የትስ ላኑረው” ብሎ ወደ እግዚአብሔር በመጸለይ ከገደሉ ዠርባ ጐድጐድ ያለ ስፍራ አብጅቶ ለሕፃኑ የሰሌን ቅጠልን አንጥፎ በዚያ አስተኛውና በደንጊያ ሸፍኖ "ይኽቺ ስፍራ ማደሪያ ትኹንኽ" ብሎት ወደ ገዳሙ ኼደ፡፡
❖ በነጋታው አባ አሞኒ ሕፃኑ ዮሐኒ ወዳለበት ሲመጣ ፌቆ (ሚዳቋ) ተንበርክካ አጥብታው ስትኼድ ተመለከታት፤ የሕፃኑ ዮሐኒም ዐይኖች ደስተኞች ኾነው ባየ ጊዜ “ይኽነን ዕጹብ ድንቅ ሥራ ያሳየኸኝ እግዚአብሔር ስምኽ ይመስገን” አለና ወደ ገዳሙ ተመለሰ፡፡ ከዚያም ጠዋትና ማታ አባ አሞኒ እየጐበኘው ሚዳቋም እንደ እናቱ እያጠባችው ዮሐኒ ሦስት ዓመት ኖረ፡፡
❖ ከዚያም አባ አሞኒ ወደ ገዳሙ ወሰደውና አሳደገው፤ ከሰባት ዓመት ዠምሮ መዝሙረ ዳዊትን የቅዱሳት መጻሕፍት ትርጓሜን አስተማረውና ዐሥራ ኹለት ዓመት ሲመላው ዲቁና እንዲቀበል ወደ ጳጳስ ይዞት ኼደ፤ መንገዱም በእግር የስድስት ሰዓት ይፈጅ ነበርና ሲጓዙ በወንዝ ዳር ውሃን በእንስራ የተሸከሙ፤ ሰውነታቸውን ለመታጠብ ከልብስ የተራቈቱ ጸጒራቸው የረዘሙ ዐሥር ሴቶችን አየ፡፡
❖ ከተወለደ ዠምሮ በመጽሐፍ እንጂ የሴቶች መልክ አይቶ አያውቅም ነበርና ደንግጦ “እነዚኽ ምንድናቸው” አለው፤ አባ አሞኒም ለዮሐኒ ሴትና ወንድን ይለይ ዘንድ “በአባትነት (በምንኲስና) በምትኖር ጊዜ እነዚኽ ወደ ፊት እንዳያስቱኽ ተጠንቀቅ ከነርሱ ራቅ፣ ሽሽ” አለው፤ ከዚያም ወደ ገዳሙ መለሰውና በተጋድሎ መኖር ዠመሩ፤ በገዳም ሳሉም አባ አበይዶ የሚባል አባት የተጋድሏቸውን ዜና ሰምቶ በመምጣት የእነርሱ ረድእ ኾኖ ዐብሯቸው መጋደልን ያዘ፤ ከዚያም አባ አሞኒና አባ ዮሐኒ መጻሕፍትን እየጻፉ ለምግባቸውና ለልብሳቸው አባ አበይዶ እየሸጠ እንዲኽ ኾነው በብሕትውና ሲኖሩ አባ አሞኒ ከ፵ ዓመት የገዳም ተጋድሎ በኋላ ዐረፈና በገዳማቸው ቀበሩት፡፡
❖ ከዚኽ በኋላ አባ ዮሐኒ ከገዳም ሳይወጣ በምናኔ ዐሥራ ኹለት ዓመታትን ከኖረ በኋላ ኅዳር ዐምስት ቀን ከቀኑ ሦስት ሰዓት ላይ እንደ ልማዱ ከተራራ ላይ ወጥቶ ሳለ ወላጅ እናቱ ወደ ገዳሙ መጥታ “እንደምን አደራችኊ” ስትል አባ ዮሐኒም ወንድ መስላው “አንተ ማነኽ” አላት፤ እናቱም በክርስትና ስሟ “እኔ አመተ መንፈስ ቅዱስ” ነኝ ብላ ሴት መኾኗን ገለጸችለት፤ ያን ጊዜ “በአባትነት (በምንኲስና) ሳለኽ እነዚኽ ወደ ፊት እንዳያስቱኽ ተጠንቀቅ ከነርሱ ራቅ፣ ሽሽ” ብሎ አባቱ አባ አሞኒ የተናገረውን አስታውሶ አንገቱን አቅንቶ አያትና ቢደነግጥ ከገደል ጫፍ ነበርና መጽሐፉ፣ የቀለም ብዕሩ ሲወድቁ ርሱም ወደ ገደል ወደቀ፤ ያን ጊዜ አባ አበይዶ እያየው አባ ዮሐኒ በክንዶቹ ግራና ቀኝ የጸጋ ክንፎችን አውጥቶ ቅዱስ ገብርኤል ከርሱ ጋር ኾኖ ሞትን ሳይቀምስ እነ ዕዝራ ወዳሉበት ወደ ብሔረ ሕያዋን ገብቷል ፡፡
❖ ሊቁ ቅዱስ ያሬድም በመጽሐፈ ድጓ ላይ የአባ ዮሐኒን ወደ ብሔረ ሕያዋን መሰወር፡-
“አባ ዮሐኒ ጸገየ ሕይወተ
ፈረየ ሠላሳ ወስሳ ወምእተ
ብሔረ ሕያዋን ተመሥጠ ግብተ
ዘዐይን ኢርዕየ ነሥአ ዕሤተ”
(አባ ዮሐኒ ሕይወትን አብቦ፤ ሠላሳ፤ ስሳንና፤ መቶን አፈራ፤ ወደ ሕያዋን ሀገር በድንገት ተነጥቆ ዐይን ያላየውን ዋጋ አገኘ) ብሏል፡፡
❖ ሊቁ አርከ ሥሉስም የአባ ዮሐኒን ተጋድሎ፡-
“ሰላም እብል ለዘኮነ ሱቱፈ
ምስለ እለ ገብሩ ሰብእ ብሔረ ሕያዋን ምዕራፈ
እምሥርዐተ መላእክት ዮሐኒ ምንተኒ ኢያትረፈ
ከመ ሕይወቶሙ ሕይወተ ተጸገወ ዘልፈ
ወከመ ክንፎሙ አብቈለ አክናፈ”
(ብሔረ ሕያዋንን ማረፊያን ካደረጉ ሰዎች ጋር ኅብረትን ያደረገ ለኾነ ሰላም እላለኊ፤ ዮሐኒ ከመላእክት ሥርዐት ምንም ምን አላስቀረም፤ እንደ ሕይወታቸው ሕይወትን ተቀበለ (ተቸረ)፤ እንደ ክንፋቸውም ክንፎችን አበቀለ)
❖ የዚኽን ዓለም ሥራ ትቶ የአባ ዮሐኒ ደቀ መዝሙር ስለነበረው ስለ አባ
አበይዶ በኅዳር አራት ዐርኬው ላይ፡-
“ሰላም ለአበይዶ ዘመጠነ ዮሐኒ መጠኑ
እስመ ውእቱ ረድኡ ወውስተ ኲሉ ምእመኑ
ለዝ ጻማዊ ወፈጻሜ መልእክት ዘበበበይኑ
ጼና አልባሲሁ ከመ ጼና ስኂን ይጼኑ
ወይበርህ እምፀሓይ ምስብዒተ ሥኑ”
(የማዕርጉ መጠን እንደ ዮሐኒ ማዕርግ መጠን ለኾነ ለአበይዶ ሰላምታ ርሱ
አገልጋዩና በኹሉም ውስጥ ታማኙ ነውና፤ በየወገኑ አገልግሎትን ለሚፈጽምና
ለዚኽ ትጉህ ለኾነ ሰው የልብሶቹ ሽታ እንደ ዕጣን መዐዛ ይሸታል፤ የልብሱ ሽታ
እንደ ዕጣን ጢስ ይሸታሉ፤ ደም ግባቱም ከፀሓይ ሰባት እጅ ይበራል) በማለት
የክብሩን ታላቅነት መስክሯል፡፡
❖ ቅዱስ ያሬድም በመጽሐፈ ድጓ ላይም የአባ አበይዶን ተጋድሎ፡-
“ብፁዕ ውእቱ አባ አበይዶ ረድአ ዘኮኖ ለአባ ዮሐኒ ብፁዕ ብእሲ በትዕግሥቱ
ዘፈጸመ ገድሎ”
(ለአባ ዮሐኒ አገልጋይ የኾነው አባ አበይዶ ንኡድ ክቡር ነው፤ ተጋድሎውን በትዕግሥቱ የፈጸመ የኾነ ርሱም ንኡድ ክቡር ነው) ብሎታል፡፡
❖ ሊቁ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ በተአምኆ ቅዱሳን መጽሐፉ ላይ የአባ ዮሐኒን ክብር ሲገልጽ፦
“ሰላም ለአባ ዮሐኒ ከመ ንህብ ዘተመሰለ፤
እምኲሎሙ ቅዱሳን ዘአስተጋብአ ገድለ”፡፡
(እንደ ንህብ የተመሰለ ኾኖ ከቅዱሳን ኹሉ ገድልን የሰበሰበ ለኾነ ለአባ ዮሐኒ ሰላምታ ይገባል)
❖ “ሰላም ለአባ አበይዶ
ለጸላኢ ዘኬዶ”፡፡
(ጠላትን የረገጠው ለኾነ አባ አበይዶ ሰላምታ ይገባል) በማለት አወድሷቸዋል፨
[የአባ አሞኒ፤ የአባ ዮሐኒ፤ የአባ አበይዶ በረከት ይደርብን]
✍በመጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ
4 374
✝ ይህን የ Youtube ቻናል አሁኑኑ Subscribe ያርጉ !
በሀገራች ኢትዮጲያ ውስጥ በምትገኘው የኢ/ት ጥንታዊ ገዳሞች ታሪክ የታቦተ ፅዮን ቤተክርስቲያን ታሪኮች ለሁሉም ኦርቶዶክሳውያን አማኞች በትግረኛ , በአማርኛ በ Youtube ቻናል ትምህርቶችን ለማስተማር ዝግጅቶችንን አጠናቀን መተናል ። በዚህ መንፈሳዊ የዩትዩብ ቻናል የተለያዩ ስብከቶችና ትምህርቶች በታላላቅ መምህራን በትግረኛ , በአማርኛ ማግኘት ትችላላቹ !
🌻🎯ወንጌሎችን
🌻🎯 መዝሙሮች
🌻🎯 ስነ ፅሑፎች
🌻🎯 ምክረ አበው እና
ለመናፍቃን መልስ የምንሰጥበት የታቦተ ፅዮን ትክክለኛው የ Youtube ቻናል ነው ። ከታች ያለውን Link ተጭነው የ Youtube ቻናላችንን Subscribe ያርጉ !
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCJQ33VxRatkDMgl3CKcCDOQ?subconfirmation=yes
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ብስም መንበረ ታቦተ ፅዮን ዝተሰየመ መንፈሳዊ ናይ ዩትዩብ ቻናልና ብሊቃውንቲ ትግራይን ብዘማርያንን ዝ/ዩ ስብከታትን መዝሙራትን ምድላዋቱ ዛዚሙ ስርሑ ጀሚሩ ኣሎ ።
"ተመለሱ ፣ ኣበሳኹም መዓንቀፊ ኸይኰነኩምሲ፣ ካብ ኵሉ ግህሰትኩም ተመለሱ። ... ሓድሽ ልብን ሓድሽ መንፈስን ድማ ግበሩ" (ሕዝ 18፡30-31)
4 374
🤔ለመሆኑ እስካሁን ትልቁን 📚የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የመጻሕፍት ቻናል በቴሌግራም ተቀላቅለዋል❓ ካልተቀላቀሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉ።
➨@Orthodox_Books 📚
የተለያዩ የብራና ፣ የ Gunda Gunde Manuscripts ቅዱሳት መጽሐፍቶች ይለቀቃሉ።
ይቀላቀሉ👉https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw
➖➖➖➖➖➖
▶️ዩቲዩብ || YOUTUBE
↪️ https://youtu.be/SY-D-qGgT0U