የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏
前往频道在 Telegram
የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያንን ዶግማና ቀኖና የጠበቁ የነፍስ ስንቅ የምናገኝበት፦ ✍️"ማንም አንዳች የሚያውቅ ቢመስለው ሊያውቅ እንደሚገባው ገና አላወቀም" ፩ኛ ቆሮ. ፰፥፪ #ለተጨማሪ፦👇✞👇 https://www.youtube.com/EOTC2921 https://www.facebook.com/eotc2921 https://www.tiktok.com/@eotc2921 https://www.instagram.com/eotc2921
显示更多4 374
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
4 374
🌾🌻✞ #ትንሣኤ ✞🌻🌾
“የኢትዮጵያ ትንሣኤ ጊዜው አልደረሰም” ብለው ለሚሏችሁ
የተዋህዶ ልጆች ምን ይሆን መልሳችሁ?
ሱሪውን ጥለሽ 'ኮስሞ'ውንም ትተሽ
የፀጉር ቀለሙን 'ዊጉ'ን አስወግደሽ
አምላክ የሰጠሽን በ'አርቴ'ው ደብቀሽ
ይህ ሁሉ ቀርቶብሽ በሐይማኖት ጸንተሽ
በረጅም ቀሚስሽ አምረሽ አሸብርቀሽ
ወንጌሉም እንዳለሽ ፀጉርሽን ሸፍነሽ
ያን ጊዜ ይሆናል የትንሣኤው መልስሽ።
አንተም የተዋሕዶ ልጅ ከሱሱ ተላቀህ
ፀጉር ማስረዘሙን ቀለሙንም ትተህ
ዘመን አመጣሹን ሱሪውንም ጥለህ
ውዳሴ ወንጌሉን ሳትሰለች ተምረህ
ሰዓታት ኪዳኑን ቅዳሴውን ገብተህ
በምግባር ትህትና ስራህን አስማምተህ
ያን ጊዜ ይሆናል የትንሣኤው መልስህ
የተዋሕዶ ልጆች ትንሣኤው አሁን ነው!
ትንቢቱን የሰማህ ቀድሞ በወንጌል ነው
እናም ሲሆን ካየህ አምላክን አመስግነው የተሰጠኸውን የንስሐ እድሜ ዛሬዉን ፈጽመው
የእግዚአብሔር ትዕዛዙን ሕጉንም ጠብቀው
ይቅርም እንዲለን የኀጢአትን ጉዞ ፈጽሞ እንጣላቸው
ከዛማ ተዘጋጅ ያን ጊዜ እንዲሆን ላገሬ ትንሣኤው።
🌾🌻✞ #የኛም_ምኞታችን ✞🌻🌾
የያዝነው ዘመነ ማቴዎስ ፳፻፲፫ ንስሐ የምንገባበት
የተጣሉ የሚታረቁበት፣ የታመሙ የሚድኑበት
የተሰደዱ ወደ ሀገር የሚገቡበት፣ አንድ የምንሆንበት
በእግዚአብሔር ዓይን የታየውን እንጀራና ሕይወት የምናገኝበት
በእግዚአብሔር ዓይን የታዩ የሐይማኖት አባቶች የሚቆሙበት
የቀደመችዋ የኦርቶዶክስ ሥርዓት የምትከበርበት
ተዋሕዶ ሐይማኖታችን ለዓለም አብርታ የምትታይበት።
🙏ይሁን ይደረግልን አሜን አሜን አሜን🙏
✞ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን አስተምሮና ስርዓት የጠበቁ የተለያዩ መርሃ ግብሮች በየቀኑ ወደ እርስዎ ይቀርባሉ፡፡ ለወዳጅዎ #Share በመድረግ የበረከት ተካፋይ ያድርጓቸው ✞
╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮
https://t.me/EOTC2921
╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯
4 374
🌼 ታ ላ ቅ የ ም ሥ ራ ች ከ ታቦተ ፅዮን🌼🌼
🌼 መልካም አዲስ ዓመት 2013 , ርሑስ ሓድሽ ዓመት
ለአዲስ ዓመት ለ 2013 በሀገራች ኢትዮጲያ ውስጥ በምትገኘው የኢ/ት ጥንታዊ ገዳሞች ታሪክ የታቦተ ፅዮን ቤተክርስቲያን ታሪኮች ለሁሉም ኦርቶዶክሳውያን አማኞች በትግረኛ , በአማርኛ በ Youtube ቻናል ትምህርቶችን ለማስተማር ዝግጅቶችንን አጠናቀን መተናል ። በዚህ መንፈሳዊ የዩትዩብ ቻናል የተለያዩ ስብከቶችና ትምህርቶች በታላላቅ መምህራን በትግረኛ , በአማርኛ
🌻🎯ወንጌሎችን
🌻🎯 መዝሙሮች
🌻🎯 ስነ ፅሑፎች
🌻🎯 ምክረ አበው እና
ለመናፍቃን መልስ የምንሰጥበት የታቦተ ፅዮን ትክክለኛው የ Youtube ቻናል ነው ። ከታች ያለውን Link ተጭነው የ Youtube ቻናላችንን Subscribe ያርጉ !
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCJQ33VxRatkDMgl3CKcCDOQ?subconfirmation=yes
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ብስም መንበረ ታቦተ ፅዮን ዝተሰየመ መንፈሳዊ ናይ ዩትዩብ ቻናልና ብሊቃውንቲ ትግራይን ብዘማርያንን ዝ/ዩ ስብከታትን መዝሙራትን ምድላዋቱ ዛዚሙ ስርሑ ጀሚሩ ኣሎ ።
"ተመለሱ ፣ ኣበሳኹም መዓንቀፊ ኸይኰነኩምሲ፣ ካብ ኵሉ ግህሰትኩም ተመለሱ። ... ሓድሽ ልብን ሓድሽ መንፈስን ድማ ግበሩ" (ሕዝ 18፡30-31)

#የታላቋ_ቅድስት_ቤተ_ክርስቲያናችንን
#ሕግና_ሥርዓት_አክብረን_እናስከብር፤
⛪️በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።⛪️
https://t.me/EOTC2921
⛪️፩. #በቅዳሴ_ጊዜ_ያሉ_ሥርዓቶች፦
🔔 “አሐዱ አብ” ሳይባል በሰዓት መድረስ፤
🔔 “በሰላም ግቡ” ሳይባል አለመውጣት፤
🔔 የግል የጸሎት መጽሐፍ አለማንበብ፤
🔔 በቅዳሴ ጊዜ ከቦታ ቦታ አለመዘዋወር፤
🔔 የግል ሰላምታ፣ ወሬና ስልክ አለማውራት፤
🔔 የቤተ ክርስቲያን ቦታን የግል አለማድረግ፤
🔔 መቅደስ ውስጥ ለልጆች ምንም ዓይነት ምግብ መስጠት አይቻልም፤ ከቅዱስ ቊርባን በኃላ ዘቢብ (በቍርባን ቀን ከደረቀ ዘቢብ በውኀና በጽዋ እየታሸ ለቈራቢዮች የሚሰጠው የክርስቶስ
ደም ዘቢብ ይባላል) ብቻ ይፈቀዳል።
⛪️፪. #የቅዳሴ_ጠበል_ሥርዓት፦
🔔 የቅዳሴ ጠበል ይዞ አለመውጣት፤
🔔 በቅዳሴ ጠበል ፊትን አለመዳበስ እንዲሁም እንዳይፈስ መጠንቀቅ፤
⛪️፫. #የአለባበስ_ሥርዓት፦
🔔 ሕፃናት ልጆችን ክርስቲያናዊ አለባበስ ማልበስ
🔔 ሴት ልጅ ረጅም ቀሚስና ነጠላ ትልበስ
🔔 ሴት ልጅ ፀጉርዋን በነጭ ሻሽ ትሸፍን፤ ሱሪም አትልበስ
🔔 ወንድ ልጅ አግባብ ያለው ሱሪ፣ ነጠላና እጀ ሙሉ የሆነ ልብስ ያድርግ
🔔 ማንኛችንም ከተፈጥሮ ውጭ የሆኑ ሜካፕ፦ ዊግ፣ ጥፍር ቀለም፣ ሊፒስቲክና ሌሎችንም ነገሮች አለመጠቀም
👉“ሴት የወንድ ልብስ አትልበስ ወንድም የሴት ልብስ አይልበስ፤ ይህን የሚያደርግ በአምላክህ በእግዚአብሔር ዘንድ የተጠላ ነው።” ዘዳ. ፳፪፥፭
👉“ሴት ራስዋን ሳትሸፍን ወደ እግዚአብሔር ልትጸልይ ይገባታልን? ወንድ ጠጉሩን ቢያስረዝም ነውር እንዲሆንበት” ፩ኛ ቆሮ. ፲፩፥፲፫-፲፬
⛪️፬. የካህናትን፣ የወንዶችንና የሴቶችን መግቢያ በር መለየት፤
⛪️፭. ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን ክብር ስንል፦
🔔 ጫማችንንና ካልሲያችንን ከግቢ በር ማውለቅ (በፌስታል መያዝ)
🔔 የቤተ ክርስቲያናችንን ልዩ መዓዛ ለመጠበቅ መጥፎ የሰውነት ጠረንን ማጥፋት (የግል ንጽሕናን መጠበቅ)
“የቆምክባት ስፍራ የተቀደሰች መሬት ናትና ጫማህን ከእግርህ አውጣ” ዘፀ. ፫፥፭
⛪️፮. ሴት ልጅ ጠበል በቅዳት እና መዝጋት መክፈት፤ እምነት ቆፍሮ ማውጣት ስለማትችል ወንዶችን ትጠይቅ፤
⛪️፯. ከመንፈስ ቅዱስ ጸጋ፣ ከእመቤታችን አማላጅነት፣ ከቅዱሳን መላእክት ተራዳኢነት፣ ከጻድቃን ሰማዕታት እንዲሁም ከቅዱሳን አባቶቻችን በረከት እንድናገኝ፤ ቤተ ክርስቲያን እንዳንሄድ እንቅፋት ከሚሆንብን ነገሮች፤ ከቡና፣ ጫት፣ ሲጋራ፣ ስጋር፣ ሀሜት፣ ዝሙት፣ ሙስና፣ በሀሰት ከመመስከር እንዲሁም ከማንኛውም መጥፎ ነገሮች ራስን ማራቅ ይገባናል።
“የእግዚአብሔርን እና የአጋንንትን ጽዋ አንድ አድርጋችሁ መጠጣት አትችሉም።” ፩ኛ ቆሮ. ፲፥፳፩
✞ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን አስተምሮና ስርዓት የጠበቁ የተለያዩ መርሃ ግብሮች በየቀኑ ወደ እርስዎ ይቀርባሉ፡፡ ለወዳጅዎ #Share በመድረግ የበረከት ተካፋይ ያድርጓቸው ✞
╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮
https://t.me/EOTC2921
╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯
4 374
ሴጋ (Masterbation)
ሴጋ (Masterbation)
የፈጸመ ሰው ተክሊል ይገባዋል?
➾ በእምነት ላይ
➾ በትዳር ላይ
➾ በወጣትነት
➾ አጠቃላይ በወደፊት እጣ ፋንታችን ላይ ሚያመጣው ችግር ምንድነው??
➾ ሱሱን እንዴት ልንተው እንችላለን? ምንድነው እንዲህ ሴጋ ልንተው ብለን እንዳንተው ሚያረገን?
➾ ከግብረ አውናን (Masterbation) እንዴት መላቀቅ ይቻላል ?
👆👆በዚህ ዙሪያ ማወቅ ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ ቻናላችንን ይቀላቀላሉ👇👇
👉 https://t.me/joinchat/AAAAAEcoMBp6zzcIYdK6ng
▰▰▰
በዩቲዩብ ለመከታተል ከታች ያለውን Link ተጭነው Youtube ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ ለሌሎችም Share ያድርጉ!! 👇
👉 https://www.youtube.com/channel/UCDFE-5zWnDAIS8UxfM8RAdA
👉 https://youtu.be/SY-D-qGgT0U
▰▰▰▰▰
👇የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ ቻናሎች ናቸው።
👇👇 ይቀላቀሉ 👇👇

🌼 መልካም አዲስ ዓመት 🌼 2013
አብረን እንጓዝ ! ብለን ተነስተናል በመንፈሳዊ ስራዎቻችን ውስጥ መልካም የሚባል አሻራ ለማሳረፍ እርምጃ ጀምረናል ይቀላቀሉን ይህ አጥንትን የሚያጠነክሩ መንፈስን የሚያለመልሙ ከተዋህዶ መፅሀፍት መዝገብ ስነጽሁፋዊ መፍለቂያ የሆነው የተዋህዶ Tube ነው
ይህ የተዋህዶ ቲዩብ ማዕዳችን ነው !
🌻 መንፈሳዊ መፅሀፍቶችን እየዳሰስን እምንማማርበት
🌻 ጥንካሬን ያድለን ዘንድ የቅዱሳናትን ታሪክ
🌻 የደጋግ አባቶች ተግሳፃትን የምናወሳበት
🌻 ዝማሬዎች
🌻 ስብከቶች የምናቀርብበት የ Youtube ቻናል ነው ።
© የተዋህዶ ቲዩብ ያወቅነውን ልናሳውቅ ዘንድ ለወዳጆ መልካም ሕሊናን እንፍጠር በ Youtube መተናል ከታች ያለውን ሊንክ ተጭነው Subscribe ያርጉ ! 🔻
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCPPV0Jj4491QFJIHxs9WyJQ?subconfirmation=yes
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆