ch
Feedback
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏

前往频道在 Telegram

የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያንን ዶግማና ቀኖና የጠበቁ የነፍስ ስንቅ የምናገኝበት፦ ✍️"ማንም አንዳች የሚያውቅ ቢመስለው ሊያውቅ እንደሚገባው ገና አላወቀም" ፩ኛ ቆሮ. ፰፥፪ #ለተጨማሪ፦👇✞👇 https://www.youtube.com/EOTC2921 https://www.facebook.com/eotc2921 https://www.tiktok.com/@eotc2921 https://www.instagram.com/eotc2921

显示更多
4 374
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
ኦ ሚካኤል.m4a1.12 MB

ሚካኤል.m4a1.11 MB

ንዓ ንዓ ሚካኤል.m4a1.05 MB

ሚካኤል ነው የደረሰልኝ.m4a1.03 MB

ሚካኤል ወረደ.m4a10.20 KB

✞የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን አስተምሮና ስርዓት የጠበቁ የተለያዩ መርሃ ግብሮች በየቀኑ ወደናንተ ይቀርባሉ፡፡ለጓደኞቻችን #Share በመድረግ የበረከት ተካፋይ እናድርጋቸው✞ ╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮ @EOTC2921 ╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯

✞የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን አስተምሮና ስርዓት የጠበቁ የተለያዩ መርሃ ግብሮች በየቀኑ ወደናንተ ይቀርባሉ፡፡ለጓደኞቻችን #Share በመድረግ የበረከት ተካፋይ እናድርጋቸው✞ ╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮ @EOTC2921 ╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯

➋ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል በባህር ሲጓዙ የተጨነቁትን የተራዳበት ዕለት ነው። በአንድ ዘመን ብዙ ሰዎች ከግብፅ አውራጃ መጥተው ወደ ባሕር ማዶ ሄዱ፡፡ ከባሕሩም በደረሱ ጊዜ በመርከብ ላይ ተሳፍረው ከየብሱ ጥቂት በራቁና ወደ ባሕሩ መካከል በደረሱ ጊዜ ጽኑ ነፋስ ተነሳባቸው ለመስጠም እስኪ ደርሱ ድረስ፡፡ የማዕበሉ ሞገድ እየጨመረ እየጸና ከፍ አለ፡፡ ታላቅም ማዕበል መጥቶ ሊገለብጣቸው ደረሰ፡፡ ፍጹም ጥፋትና ክፉ ሞት እንደ መጣባቸው ባዩ ጊዜ ጽኑ ሐዘን ያዛቸው፡፡ የሚያድናቸው የሚያጽናናቸው አጥተው ተስፋ ቆረጡ፡፡ ያን ጊዜ እንዲህ ብለው ጮኹ፡፡ ‹‹የመላእክት አለቃቸው ግሩም ገናና የምትሆን ሚካኤል ሆይ የተአምራትና የይቅርታ መልአክ ነህና፡፡ ልዑል ቸርነቱን የሚገልጥብህ መልአክ ሆይ! እግዚአብሔር ፍቅሩን የሚያስታውቅብህ መልአክ ሆይ ወደኛ ተመልከት እርዳን፡፡ የተጨነቅን እኛን አድነን፡፡ ከመጣብን ሞትና ጥፋት እንድን ዘንድ ስለኛ ወደ ፈጣሪህ ወደ ፈጣሪያችን ወደ እግዚአብሔር ለምንልን፡፡ አሁን የሞት መጋረጃ ዓይናችንን ሸፍኖታልና፡፡ ፍጹም የጥፋት ጥላንም አይተናታልና›› ብለው በፍጹም ልቦናቸው ወደ እግዚአብሔር ጮኹ፡፡ ✔በመርከብ ውስጥ ያሉት ሁሉ ጽኑ ለቅሶ እያለቀሱ መራራ እንባ እያፈሰሱ ጮኹ፡፡ ከባሕር ጽኑ ማዕበል ከሞት ያድናቸው ዘንድ ያን ጊዜ በዚያች ሰዓት እግዚአብሔር የልቦናቸውን ሐዘንና ልመናቸውን ሰማቸው፡፡ ያን ጊዜም ይረዳቸው ዘንድ ቸር መልአኩን ሚካኤልን ላከላቸው የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤልም ከሰማይ ወረደ መርከቡን በእጁ ይዞ ሳበው፡፡ ✔በመርከቡ ውስጥ ያሉትንም ወደ የብስ አወጣቸው፡፡ በደኅናቸው ተሻገሩ፤ ክፉ ነገር ጥቂትስ እንኳ ፈጽሞ አላገኛቸውም፡፡ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም ገናና የሆነ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ልመናውና አማላጅነቱ ፈጽሞ ይጠብቀን፡፡ ከጽኑ ጠላት እጅ በክንፎቹ ጋርዶ ይሰውረን፡፡ ➌ በዓለ ሲመቱ ለቅዱስ ሚካኤል በዚህ እለት መላእኩ ቅዱስ ሚካኤል የመላእክት አለቃ ሆኖ የተሾመበት እለት ነው፡፡ ✔መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል ኢያሱ ወልደ ነዌ ሕዝቡን እየመራ በኢያሪኮ አጠገብ ሳለ ዐይኑን አንሥቶ ቢመለከት እነሆም የተመዘዘ ሰይፍ በእጁ የያዘ ሰው በፊቱ ቆሞ አየ። ወደ እርሱም ቀርቦ «ከእኛ ወገን ወይስ ከጠላቶቻችን ወገን ነህን?» አለው። እርሱም «እኔ የእግዚአብሔር ሠራዊት አለቃ ነኝ አሁንም ወደ አንተ መጥቻለሁ» ብሎታል። ኢያ ፭፥፲፫-፲፭። ይኽንንም ሐዋርያው ቅዱስ ይሁዳ «የመላእክት አለቃ ሚካኤል» በማለት መስክሮለታል ይሁዳ ፩፥፱። ✔ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ በደሴተ ፍጥሞ በግዞት ሳለ በተመለከተው ራእይ ሃላፊያትና መጻእያት ተገልጠውለት ስለነበረ «በሰማይም ሰልፍ (ጦርነት) ሆነ፤» ካለ በኋላ «ሚካኤልና መላእክቱም ዘንዶውን ተዋጉት ዘንዶውም ከነሠራዊቱ ተዋጋቸው። አልቻላቸውምም ከዚያም በኋላ በሰማይ ቦታ አልተገኘላቸውም። ዓለሙን ሁሉ የሚያስተው ዲያቢሎስና ሰይጣን የሚባለው ታላቁ ዘንዶ እርሱም የቀደመው እባብ ተጣለ ወደ ምድርም ተጣለ መላእክቱም (የዘንዶው ሠራዊት) ከእርሱ ጋር ተጣሉ፤» ብሏል። ራእ ፲፪፥፯-፱።ዳን ፲ ፡፲፫ " ከዋነኞቹ አለቆች አንዱ ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ" የመላእክት አለቃ መሆኑን መስክሯል፡፡ በሌላ በኩል ቅዱስ ዳንኤል ፲፪፥፩ እንዲህ ይላል፦ «በዚያም ዘመን ስለ ሕዝብህ ልጆች የሚቆመው (በአማላጅነት በተራዳኢነት የሚቆመው) ታላቁ አለቃ ሚካኤል ይነሣል ሕዝብም በምድር ከተፈጠረ ጀምሮ እስከዚያ ዘመን ድረስ እንደ እርሱ ያለ ያልሆነ የመከራ ዘመን ይሆናል፤» ብሏል። ዩሐንስ በራእዩ ፩ ፡ ፲፰ ያየው "ታላቅ ስልጣን ያለው ሌላ መላእክ ሲወርድ አየሁ ከክብሩም የተንሳ ምድር በራች" ብሎ የመላእኩን ክብረ ተናግሯል የመላእክት አለቃ መሆኑን መስክሯል፡፡ ➍ እስራኤልን ከግብፅ እየመራ ወደ ሀገራቸው ያስገባበት ዕለት የሚታሰብበት እለት ነው፡፡ ከባርነት ቤት ከግብፅ የወጡትን ሕዝብ እግዚአብሔር ቀኑን በደመና ዓምድ ሌሊቱን ደግሞ በብርሃን ዓምድ መርቷቸዋል እስራኤል ዘሥጋን በመንገዳቸው ሁሉ የጠበቃቸው መና ከሰማይ ያወረደላቸው ተአምራትን ያደረገላቸው ማርና ወተት ወደምታፈስሰው ርስታቸው የመራቸው በደመና መጋረጃ የጋረዳቸውበክንፎቹም የሸፈናቸው መጋቤ ብሉይ የተባለ ቅዱስ ሚካኤል ነው። መላእኩ በዚሁ እለት የሰራውን ድንቅ ስራ እንመሰክራለን፡፡ ✔ኅዳር አሥራ ሁለት ቀን በየዓመቱ በማኅሌት እና በቅዳሴ የምናከብረው በዓለ ሹመቱን በማሰብ ቴዎብስታ ዱራታዎስ ያደረገው ታምረ እና በባህር የተጨነቁትን ያዳነበት በማሰብ ነው። ሌላው እና ዋንኛው የምናከብረው ይህ ለእስራኤል ዘሥጋ የተደረገውን የበለጠው ደግሞ እስራኤል ዘነፍስ ለምንባል ክርስቲያኖች ይደረግልናል። ☞ሰለማይንገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ የቅዱስ ሚካኤል ምልጃና ጠብቆቱ ፍቅርና ርህራሄው በእኛ በልጆቹ ላይ አድሮ ለዘላለም ይኑር አሜን፡፡ 🙏ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር🙏

🕊✞ #ኅዳር_ሚካኤል ✞🕊 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ኅዳር 12 እንኳን ለታላቁ መልአክ ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሰን፦ ✉ለምንድን ነው የቅዱስ ሚካኤል ክብረ በዓል ወር በገባ በ12 የሚከበረው የሚታሰበው? ✉ህዳር 12 የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ምን ምን ያደረገበት እንየሆነ እንመለከታለን። #ሚካኤል ማለት በዕብራይስጥ ቋንቋ ሚ-መኑ' ካ-ከመ' ኤል- አምላክ ማለት ሲሆን በአንድነት ሲነበብ መኑ ከመ አምላክ (እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን ነው) ማለት ነው፡፡ ይህ ታላቅ መልአክ ዮሐንስ ወንጌላዊ በራዕዩ ‹‹በእግዚአብሔር ፊት የሚቆሙትን ሰባቱን መላእክት አየሁ›› ብሎ ከተናገረላቸው መላእክት ውስጥ የሚመደብ ሲሆን የሰባቱም ሊቃነ መላእክት አለቃ እንዲሆን እግዚአብሔር መርጦ ሹሞታል፡፡ ይህ ታላቅ መልአክ ያደረጋቸው የሠራቸው እጅግ ብዙ የሆኑ ተአምራት አሉት፡፡ ✔ስለዚህ ስለ ታላቁ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ክብር፤ ጠባቂነትና አማላጅነት ከአባቶቻቸው የተማሩትን በኑሮአቸው ያዩትን አባቶቻችን ጽፈዋል፡፡ ስለ ቅዱስ ሚካኤል ከጻፉት አባቶች መካከል የተወሰኑትን ለመጥቀስ ያክል፡- + ዮሐንስ አፈወርቅ + ኤዎስጣቴዎስ ዘአንፆኪያ + ቅዱስ መቃርዮስ + ቅዱስ ያሬድ + አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ + የእስክንድርያው ሊቀ ጳጳስ አባዲማቴዎስ ናቸው፡፡ ✔እኛም የአባቶቻችንን አንደበት አንደበታችን አድርገን በኅዳር 12 ክቡር ገናና የሆነ ቅዱስ ሚካኤል ካደረጋቸውና ከሠራቸው ብዙ ተአምራት ውስጥ የተወሰኑትን በመልአኩ ተረዳኢነት እንዲህ ብለን እንናገራለን አንጽፋለን፡፡ ❖የቅዱስ ሚካኤል ክብረ በዓል ለምን ወር በ12 ይከበራል? ✔በእስክንድርያ ሀገር ውስጥ ‹‹ሳተርን›› (ዙሐል) የተባለ ቤተ ጣዖት ነበራቸው። ይህን የንግስት ክሌዎፓትራ በእስክንድርያ (በግብፅ ) ‹‹ሳተርን›› (ዙሐል) ለሚባለው ጣዖት ቤተ ጣዖት ያሰራችለት እርሷ እንደሆነቸ የታሪክ ድርሳናት ያስረዳሉ ፡፡ ✔ይህ ቤተ ጣዖት እስከ እስክንድርያው ፓትርያርክ እለ እስክንድሮስ /312- 326/ ዘመን ድረስ ነበር፡፡ እለ እስክንድሮስ ሊያጠፋው ሲነሣ ሕዝቡ ከልቡ ገና የአምልኮ ጣዖት ስላልጣፋ 18 ፓትርያርኮች ያልነኩትን አንተ ለምን ታፈርስብናለህ ብለው ተቃወሙት፡፡ እለ እስክንድሮስም ሕዝቡን መክሮና አስተምሮ የሳተርን በዓል ይውልበት በነበረው በ12 ነው። እስክንድሮስም ስአስተምሮ የሳተርን አጠፋው። ሕዝብ በ12 በገባ ሳተርን›› (ዙሐል) እናከብር ነበር አንተ እርሱን አጠፋህብን ሰለዚህ የለመድነው እንዳይቀር አንድ ነገር አድርግልን አሉት እስክንድሮስም በ12 የቅዱስ ሚካኤልን በዓል እንዲያከብሩ አውጆ ቤተ ጣዖቱንም በቅዱስ ሚካኤል ስም ሰይሞ ቤተክርስቲያን አደረገው፡፡ ከዚህ በኋላ በቅዱስ ሚካኤልም ስም አብያተ ክርስቲያናት መታነጽ ጀመሩ በዓሉ በዚህ ቀን እንዲከበር ተወስኗል፡፡ ✔ይህ ወደ እኛ የመጣው እስክንድሮስ ካረፈ በኋላ ቅዱስ አትናቴዎስ በተሾመ ጊዜ አባ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን (ፍሬምናጦስ) ከኢትዮጵያ ሀገር ተልከው በእስክንድርያ ሀገር ጵጵስና ይዘው ሲመጡ ቅዱስ አትናቴዎስ ወር በገባ 12 የቅዱስ ሚካኤል በዓል እንዲያከብሩ አስተምሯቸው አንድ ሕዝብ በ12 የቅዱስ ሚካኤልን በአል ሲያከብሩ እግዚአብሔር ሲያመሰግኑ ተመልክተው ይህ ወደ ሀገራችን ወደ ኢትዮጵያ ይዘው መተዋል አባቶቻችንም ወር በገባ 12 የቅዱስ ሚካኤል በዓል እንዲ ዘከር እንዲከበር እንዲቀደስ በፍትሐ ነገስ ሥርዓት ሰርተውልናል። ❖ህዳር 12 የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ምን ምን ያደረገበት ነው? ✔ህዳር 12 የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ምን ምን ያደረገበት እንየሆነ እንመለከታለን፡፡ ➊ቅዱስ ዱራታዎስ ቴዋብለት (ቴውብስታ) ቤት የተገለጠበት ቤታቸውን የባረከበት ዕለት ነው። እንዲህም ሆነ የእግዚአብሔር ወዳጅ የሆነ ስሙ ዱራታዎስ የሚባል አንድ ሰው ነበረ፡፡ የሚስቱም ስም ቴዋብለት ነው፡፡ እነርሱም ሁልጊዜ ያለ ማቋረጥ የዚህን የከበረ መልአክ የሚካኤልን የበዓሉን መታሰቢያ ያረጉ ነበር፡፡ ከዚህም በኋላ በሀገር ውስጥ ችግር በሆነ ጊዜ ገንዘባቸው አለቀ፡፡ በዚህም የተነሳ ለመላእክት አለቃ ለቅዱስ ሚካኤል ለበዓሉ መታሰቢያ የሚያደርጉትን አጡ፡፡ ዱራታዎስም ሽጦ ለበዓሉ መታሰቢያ ያደርገው ዘንድ የእርሱን ልብስና የሚስቱን ልብስ ይዞ ወጥቶ ሄደ፡፡ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል በታላቅ መኮንን አምሳል ለዱራታዎስ ተገለጠለት፤ ቅዱስ ሚካኤልም ዱራታዎስን ወደ በጎች እንዲሔድና በእርሱ ዋስትና በአንድ ዲናር አንድ በግ እንዲወስድ አዘዘው፤ ሁለተኛም ወደ ዓሣ አጥማጅ ሔዶ አንድ ዓሣ እንዲወስድ አዘዘው፡፡ መልአኩም ወደ ቤት ሳይደርስ የዓሣውን ሆድ እንዳይቀድ አስጠነቀቀው፡፡ ወደ ባለ ስንዴም እንዲሔድና የሚሻውን እንዲሁ በእርሱ ዋስትና እንዲወስድ አዘዘው ዱራታዎስም ቅዱስ ሚካኤል እንዳዘዘው አደረገ፡፡ ✔ወደ ቤቱም በተመለሰ ጊዜ በረከትን ሁሉ ቤቱ ተመልቶ አገኘው፤ እጅግም አደነቀ፤ የዚህንም የከበረ መልአክ የበዓሉን መታሰቢያ እንዳስለመደው አደረገ፡፡ የተራቡ ድሆችን ሁሉንም ጠርቶ መገባቸውና ወደ ቤታቸው አሰናበታቸው፡፡ ከዚህም በኋላ ለዱራታዎስና ለሚስቱ ቅዱስ ሚካኤል ለሁለተኛ ጊዜ ተገለጠላቸው ዱራታዎስንም የዓሳውን ሆድ እንዲሰነጥቅ አዘዘው፤ በሰነጠቀውም ጊዜ ሦስት መቶ የወርቅ ዲናር በዓሳው ሆድ ተገኘ፡፡ ቅዱስ ሚካኤልም ዱራታዎስንና ቴዋብስታን እንዲህ አላቸው፡፡ ‹‹ከዚህ ዲናር ወስዳችሁ ለባለ በጉ ለባለ ዓሳውና ለባለ ስንዴው ዕዳችሁን ክፈሉ የቀረውም ለፍላጎታችሁ ይሁናችሁ፤ እግዚአብሔር አስባችኋልና በጎ ሥራችሁን መስዋዕታችሁን ምጽዋዕታችሁን በዚህ ዓለም አሳመረላችሁ፡፡ በኋላኛውም መንግስት ሰማያትን አዘጋጅቶላችኋል፡፡›› ብሎ ባርኳቸው ከእንርሱ ተሰወረ። •••••• #ይቀጥላል•••••

😲 ተጠንቀቁ ! እንዳትሸወዱ   ስለ Halloween   በውጭ ሀገራት የምትገኙ ኢትዮጲያዊያን ኦርቶዶክሶች ልታውቁት የሚገባ ስለ Halloween የሴጣን አምልኮ አመጣት እና ምንነት ከስር ያለውን Open የሚለውን ተጭነው Youtube ላይ መመልከት ይችላሉ ! በዛውም የብራና ቲዮብ ቻናሉን Subscribe ያርጉ !      Open Open Open Open Open Open       Open Open Open Open Open Open   ይህ የ Youtube ቻናል የ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በኪነ ጥበብ ክፍል አባላት የተከፈተ ቻናል ነው ። በዚህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ያን አስተምሮን እና ስርዓትን የጠበቁ መንፈሳዊ ስብከቶች ኦርቶዶክሳዊ ብቻ የሆኑ መንፈሳዊ ልዩ ምልከታ 📌 የ ቅድስት ቤተክርስትያን ታሪክ 📌 የ ቅዱሳን አበው እና አንስት ታሪክ               📌 መንፈሳዊ ስነ ፅሁፎች { ግጥሞች , መነባንቦች } 📌 እንዲሁም ዝማሬዎች የሚተላለፉበት ነው ስለሆነም መንፈሳዊ እህት ወንድሞች አገልግሎታችንን ለመደገፍ ቤተሰብ አንድቶኑ አንላለን ። ከታች ያለውን Link ተጭነው የ Youtube ቻናላችንን Subscribe ያርጉ  ! 🔻 👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UCPPV0Jj4491QFJIHxs9WyJQ?subconfirmation=yes 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

😲 ተጠንቀቁ ! እንዳትሸወዱ   ስለ Halloween   በውጭ ሀገራት የምትገኙ ኢትዮጲያዊያን ኦርቶዶክሶች ልታውቁት የሚገባ ስለ Halloween የሴጣን አምልኮ አመጣት እና ምንነት ከስር ያለውን Open የሚለውን ተጭነው Youtube ላይ መመልከት ይችላሉ !      Open Open Open Open Open Open       Open Open Open Open Open Open   ይህ የ Youtube ቻናል የ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በኪነ ጥበብ ክፍል አባላት የተከፈተ ቻናል ነው ። በዚህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ያን አስተምሮን እና ስርዓትን የጠበቁ መንፈሳዊ ስብከቶች ኦርቶዶክሳዊ ብቻ የሆኑ መንፈሳዊ ልዩ ምልከታ 📌 የ ቅድስት ቤተክርስትያን ታሪክ 📌 የ ቅዱሳን አበው እና አንስት ታሪክ               📌 መንፈሳዊ ስነ ፅሁፎች { ግጥሞች , መነባንቦች } 📌 እንዲሁም ዝማሬዎች የሚተላለፉበት ነው ስለሆነም መንፈሳዊ እህት ወንድሞች አገልግሎታችንን ለመደገፍ ቤተሰብ አንድቶኑ አንላለን ። ከታች ያለውን Link ተጭነው የ Youtube ቻናላችንን Subscribe ያርጉ  ! 🔻 👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UCPPV0Jj4491QFJIHxs9WyJQ?subconfirmation=yes 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ✝ ድንግል ማርያም በ ምልጃዋ አትለየን አሜን ✝

🤲 ✝  << የ ቤተክርስትያን ሕይወት በመስቀል ላይ የተመሰረተ ስለሆነ ፈተና ይበዛባታል ስለዚህ ከ ግል ሕይወታችሁ ይልቅ የበተክርስትያናቹን አጠንክሩ >>      / ብፁእ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ /   ይህ የ Youtube ቻናል የ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በኪነ ጥበብ ክፍል አባላት የተከፈተ ቻናል ነው ። በዚህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ያን አስተምሮን እና ስርዓትን የጠበቁ መንፈሳዊ ስብከቶች ኦርቶዶክሳዊ ብቻ የሆኑ መንፈሳዊ ልዩ ምልከታ 📌 የ ቅድስት ቤተክርስትያን ታሪክ 📌 የ ቅዱሳን አበው እና አንስት ታሪክ               📌 መንፈሳዊ ስነ ፅሁፎች { ግጥሞች , መነባንቦች } 📌 እንዲሁም ዝማሬዎች የሚተላለፉበት ነው ስለሆነም መንፈሳዊ እህት ወንድሞች አገልግሎታችንን ለመደገፍ ቤተሰብ አንድቶኑ አንላለን ። ከታች ያለውን Link ተጭነው የ Youtube ቻናላችንን Subscribe ያርጉ  ! 🔻 👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UCPPV0Jj4491QFJIHxs9WyJQ?subconfirmation=yes 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ✝ ድንግል ማርያም በ ምልጃዋ አትለየን አሜን ✝

🤔ለመሆኑ እስካሁን ትልቁን 📚የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የመጻሕፍት ቻናል በቴሌግራም ተቀላቅለዋል❓ ካልተቀላቀሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉ። ➨@Orthodox_Books 📚 የተለያዩ የብራና ፣ የ Gunda Gunde
🤔ለመሆኑ እስካሁን ትልቁን 📚የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የመጻሕፍት ቻናል በቴሌግራም ተቀላቅለዋል❓ ካልተቀላቀሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉ። ➨@Orthodox_Books 📚 የተለያዩ የብራና ፣ የ Gunda Gunde Manuscripts ቅዱሳት መጽሐፍቶች ይለቀቃሉ። ይቀላቀሉ👉https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw ➖➖➖➖➖➖ ▶️ዩቲዩብ || YOUTUBE ↪️ https://youtu.be/SY-D-qGgT0U

🌾✞ #የቅድስት_ሐና_ዕረፍት ✞🌾 ኅዳር ፲፩ https://t.me/EOTC2921 [በሊቁ የአባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ መጻሕፍት] ስለ ክብሯ የጻፉ የኢትዮጵያ ሊቃውንት ምስክርነት #እመቤታችንን_ስለመውለዷ ❖“ሰላም ለሐና እንተ ወለደታ ለማርያም ዘኮነት ተንከተመ ጽድቅ ለኲሉ ዓለም፤ ድንግል ወእም፤ ወላዲቱ ለፀሓይ ዳግሚት ሰማይ”፡፡ (ፀሓይን የወለደችው ኹለተኛዪቱ ሰማይ፤ ድንግልም እናትም፤ ለዓለሙ ኹሉ የእውነት ድልድይ (መሸጋገሪያ) የኾነችዪቱን ማርያምን ለወለደቻት ለሐና ሰላምታ ይገባል) (አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ በተአምኆ ቅዱሳን) #ቅድስት_ሐና_እመቤታችንን_ስለፀነሰችበት_ዕለት ❖ “ወይእዜኒ ኦ ውሉደ እግዚአብሔር ወማኅበረ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ናስተብፅዖሙ ለሐና ወለኢያቄም ዘወለዱ ለነ ዛተ ቡርክተ ወቅድስተ መርዓተ፤ አይ ይእቲ ዕለት ዕለተ ሩካቤሆሙ ንጽሕት እንተ ባቲ ሐንበበት ፍሬ ቡርክተ ድንግልተ አስራኤል ኢጽዕልተ፤ አይ ይእቲ ዛቲ ዕለት ቅድስት ዕለተ ድማሬሆሙ ለእሉ በሥምረተ እግዚአብሔር ተገብረ ተፀንሶታ ለርግብ ንጽሕት ዘእምቤተ ይሁዳ፤ አይ ይእቲ ዕለት ዕለተ ፍሥሓ እንተ ባቲ ኮነ ተመሥርቶ ንድቅ ለማኅፈደ ንጉሥ” (አኹንም የእግዚአብሔር የጸጋ ልጆችና የቅድስት ቤተ ክርስቲያን ማኅበሮች ሆይ ይኽቺን የተባረከችና የተመረጠች ሙሽራ የወለዱልንን ኢያቄምንና ሐናን እናመስግናቸው የማትነቀፍ የእስራኤል ድንግልን የተባረከችዋን ፍሬ ያፈራችበትን ንጽሕት የምትኾን የሩካቤያቸው ዕለት እንደምን ያለች ዕለት ናት? ❖ ከይሁዳ ወገን ለኾነችው ንጽሕት ርግብ መፀነስ በእግዚአብሔር ፈቃድ የተደረገ የጾታዊ ተዋሕዷቸው ቀን ይኽቺ እንዴት ያለች የተመረጠች ቀን ናት፤ ለንጉሥ ማደሪያ አዳራሽ መመሥረት የተደረገባት (የኾነባት) የደስታ ቀን እንዴት ያላት ቀን ናት?) (አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ አርጋኖን ዘረቡዕ) [የኢሳይያስ ትንቢት ቅድስት ሐና በወለደቻት በእመቤታችን ስለመፈጸሙ] ❖ በከመ ፈቀደ ወአልቦ ዘይከልኦ ገቢረ ዘኀለየ በከመ ጽሑፍ ዘይብል ትወፅእ በትር አምሥርወ ዕሴይ ወየዐርግ ጽጌ እምጒንዱ ምንት ውእቱ ፀአተ በትር እምሥርወ ዕሴይ ወየዐርግ ጽጌ እምጒንዱ ምንት ውእቱ ፀአተ በትር እምሥርው ዘእንበለ ዘርዐ ሙላድ ዘቅድስት ድንግል እንተ ኮነት እምኀበ ኢያቄም ውስተ ማሕፀነ ሐና እስመ ዘርዐ ዕሴይ ውእቱ ኢያቄም አቡሃ ለማርያም ወምንትኑመ ካዕበ ዕርገተ ጽጌ እምጒንድ ዘእንበለ ሥጋዌ መለኮት እምወለቱ" (ከዕሴይ ሥር በትር ትወጣለች፤ ከግንዱም አበባ ይወጣል የሚል እንደተጻፈ፤ ያሰበውን ለማድረግ የሚከለክለው የለም፤ ከኢያቄም አብራክ ተከፍላ በሐና ማሕፀን ከተፀነሰች ከቅድስት ድንግል የትውልድ ዘር በቀር የበትር ከሥሩ መውጣት ምንድን ነው? የእመቤታችን የማርያም አባቷ ኢያቄም ከዕሴይ ዘር ነውና፤ ዳግመኛም ከኢያቄም ሴት ልጁ የመለኮት ሰው መኾን በቀር የአበባ ከግንዱ መውጣት ምንድን ነው?) (አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ፤ መጽሐፈ ምስጢር) [ስለ ቅድስት ሐና የሊቁ የአባ ጽጌ ድንግል ምስክርነት] ❖ [ቅድስት ሐና እመቤታችንን ስለፀነሰችባት ዕለት] “ሚ ቡርክት ወቅድስት ይእቲ ሰዓተ ትፍሥሕት ሐና ዘጸገየተኪ ባቲ ወፈረየኪ ለሕይወት ኢያቄም መዋቲ እሴብሕ ተአምረኪ ርግብየ አሐቲ ወድኀኒተ ኲሉ ዓለም እስመ ኮንኪ አንቲ” (ሐና አንቺን የፀነሰችባት የደስታ ቀን ምን ያኽል የተባረከች የተቀደሰች ናት፤ ሟች ኢያቄምም ለሕይወት አንቺን ያፈራባት ቀን ምን ያኽል የተባረከች የተቀደሰች ናት፤ አንዲቱ ርግቤ ማርያም አንቺ የዓለሙ ኹሉ መድኀኒት ኾነሻልና ታምርሽን አመሰግናለኊ) (ማሕሌተ ጽጌ) [ስለ ሐና ማሕፀን] “ጸግይየ ሣዕረ ዘኪሩቤል ልሳነ ተአምረኪ በነጊር እመ ኢፈጸምኩ አነ ባሕቱ አአኲት ማርያም ዘጾረተኪ ማሕፀነ እንዘ ሀለወት ፀኒሳ ኪያኪ ርጢነ ለለገሰስዋ ላቲ ትፌውስ ዱያነ” (ሳርን የኾንኊ እኔ የኪሩቤል አንደበትን ገንዘብ አድርጌ ታምርሽን በመንገር በማስተማር ባልፈጽምም ነገር ግን ማርያም የተሸከመቺሽን የሐናን ማሕፀን አመሰግናለኊ፤ መድኀኒት አንቺን ፀንሳ ሳለች ርሷን የዳሰሷትን ድዉያንን ኹሉ ትፈውስ ነበር) (ማሕሌተ ጽጌ) [ስለ ሐና አበባ ስለ ድንግል ማርያም] “ለንጉሠ ነገሥት ሰሎሞን ከመ ተፈሥሐ ልቡ በዕለተ ወፃእኪ መርዓት ለአንበሳ ትንቢት እምግቡ ማእከለ ማኅበር ፍሡሓን ተአምረኪ እንዘ እነቡ እዜምር ለኪ ጽጌ ሐና ወፍኖተ ነፈርዐጽ እሌቡ ከመ ጣዕዋ ሐሊበ ዘይጠቡ” (ትንቢት ከተነገረለት ከአንበሳ ጉድጓድ፤ ድንግል ሙሽራ በተገኘሽ ጊዜ የንጉሦች ንጉሥ የሰሎሞን ልቡ እንደተደሰተ፤ ደስ ባላቸው በመላእክት አንድነት ፊት ታምርሽን እየተናገርኊ የሐና አበባ ማርያም እዘምርሻለኊ፤ ወተትን ጠብቶ እንደሚዘልል እንቦሳም ዝለል ዝለል ይለኛል) (ማሕሌተ ጽጌ) [ቅድስት ሐና እመቤታችንን ይዛ ወደ ቤተ መቅደስ ስለመግባቷ] ❖ “የሐዝነኒ ማርያም ዘረከበኪ ድክትምና አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ እንዘ ትጠብዊ ሐሊበ ሐና ወያስተፌሥሐኒ ካዕበ ትእምርተ ልህቀትኪ በቅድስና ምስለ አብያጺሁ ከመ አብ እንዘ ይሴስየኪ መና ፋኑኤል ጽጌ ነድ ዘይከይድ ደመና” (ማርያም የሐናን ወተት እየጠባሽ ወደ ቤተ መቅደስ በገባሽ ጊዜ ያገኘሽ ብቸኝነት ያሳዝነኛል፤ ዳግመኛም በደመና የሚመላለስ ደመናን የሚረግጥ የእሳት አበባ ፋኑኤል ከጓደኞቹ መላእክት ጋር መናን እየመገበሽ በንጽሕና የማደግሽ ተአምር ደስ ያሰኘኛል) (ማሕሌተ ጽጌ) [በሊቁ በዐርከ ሥሉስ ለቅድስት ሐና የቀረበ ውዳሴ] ❖ "ሰላም ለኪ ለጸሎተ ኩሉ ምዕራጋ ከመ አስካለ ወይን ዲበ ሐረጋ ሐና ብፅዕት ተፈሥሒ እንበለ ንትጋ እስመ ረከብኪ ሞገሰ ወአድማዕኪ ጸጋ እምሔውተ አምላክ ትኩኒ በሥጋ" (በሐረጓ ላይ እንዳለች የወይን ፍሬ ለጸሎት ኹሉ መውጫዋ ለኾንሽ ሰላምታ ይገባሻል፤ በሥጋ የአምላክ አያት ልትኾኚ ሞገስና ጸጋን ያገኘሽ ያለ ጉድለት ብፅዕት የኾንሽ ሐና ደስ ይበልሽ) [ዐርከ ሥሉስ፤ ዐርኬ] ❖ "ክልኤቱ አእሩግ አመ በከዩ ብካየ ረከቡ ወለተ ዘታስተሰሪ ጌጋየ ለወንጌላውያን ኩልነ ዘኮነተነ ምጉያየ ኢያቄም ወሐና ወለዱ ሰማየ ሰማዮሙኒ አሥረቀት ፀሐየ" (ኹለቱ አረጋውያን ልቅሶን ባለቀሱ ጊዜ ለኹላችን ወንጌልን ለምናስተምር መሸሻን የኾነችን በደልን በምልጃዋ የምታስደመስስ ልጅን አገኙ፤ ኢያቄምና ሐና ሰማይን ወለዱ፤ ሰማያቸውም ፀሐይን አወጣች) (ነግሥ) ✍በመጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ 🙏የቅድስት ሐና የልጇ የድንግል ማርያም ጣዕመ ፍቅራቸው ያብዛልን በአማላጅነታቸው አብዝተው ያስምሩን🙏