ch
Feedback
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏

前往频道在 Telegram

የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያንን ዶግማና ቀኖና የጠበቁ የነፍስ ስንቅ የምናገኝበት፦ ✍️"ማንም አንዳች የሚያውቅ ቢመስለው ሊያውቅ እንደሚገባው ገና አላወቀም" ፩ኛ ቆሮ. ፰፥፪ #ለተጨማሪ፦👇✞👇 https://www.youtube.com/EOTC2921 https://www.facebook.com/eotc2921 https://www.tiktok.com/@eotc2921 https://www.instagram.com/eotc2921

显示更多
4 374
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
መልካም ዜና! እነሆ አዲስ መንፈሳዊ መተግበሪያ! 📌መተግበሪያው በውስጡ 👉የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ሥርዓትን የጠበቁ ትምህርቶችን እና ቅዱሳት መጻሕፍትን ያገኙበታል። መተግበሪያውን ከታች ባስቀመጥነው LINK ያገኙታል‼️ 👉https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw

•✞ #ድንግል_ማርያምና_የዕንቁ_ወፍ ✞• 🌾✝✝✝🌾✝✝✝🌾 ⛪️ድንግል ማርያምና የዕንቁ ወፍ በሊቃውንት ✞ ዕንቆ ባሕርይ የተባለ ኢየሱስ ክርስቶስን የወለደችውን ቅድስት ድንግል ማርያምን ቀደምት ሊቃውንት ዕንቁ በምታስገኘው በብርጋና (በከርከቤዴል) ወፍ መስለዋት አስተምረዋል፤ ከሊቃውንቱ ውስጥ የአራቱን ትምህርት ከምሳሌው ጋር "በመጽሐፈ ፊስአልጎስ በግእዝና በዐማርኛ" በሚል ተርጉሜ ካሳተምኩት ጥቂቱን እነሆ ብያለሁ፨ ❖ የአምላክ ከ፲፫፻፶፯- ፲፬፻፲፯ (1357-1417) ዓ.ም. የነበረው ታላቁ ሊቅ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫም በሰባቱ ጊዜያት የጸሎት መጽሐፉ (መልክአ ሕማማት) ላይ በመጽሐፈ ፊሳአልጎስ ክፍል ፶፫ ላይ ዕንቊን የምትወልደው የእመቤታችን ምሳሌ የኾነችው የብርጋና ወፍን በምሳሌነት ሲጠቅስ፡- “ማርያም ባሕርይ ጽድልተ ንጻሬ ወዜና እምጸዳል ዕንቈ በማሕፀና ዘትወልድ ዖፈ ብርጋና” (ከብርሃን ዕንቊን በማሕፀኗ የምትወልድ የብርጋና ዎፍ በመባል የታወቅሽ ታሪኳና ፊቷ የሚያበራ (ስመ ጥርና ብርኅተ ገጽ) የተባልሽ ባሕርይ (ዕንቊ) ማርያም ሰላምታ ለአንቺ ይገባሻል) ይላታል፡፡ ❖ ይኽቺ በመጽሐፈ ፊስአልጎስና በአክሲማሮስ የተጠቀሰችው ብርጋና የተባለችው ዎፍ የምትፀንሰው በመዠመሪያው ወር፣ በሦስተኛው ወር፣ በስድስተኛው ወር ነው፤ ይኽቺም ዎፍ ከወንዱ በዘር አትፀንስም፤ ከባሕር ወጥታ ሦስት መዓርግ ከፍ ብላ ወደ ሰማይ ወጥታ ወደ ፀሓይ ተጠግታ መላ አካሏን ከተመታች በኋላ ገላዋ ሲተኩስ ረባ ወርዳ ወደ ጥልቅ ባሕር ትገባለች፤ ያን ጊዜ ረባ ወርዳ ወደ ጥልቅ ባሕር ስትጠልቅ ከጸዳለ ፀሓይ ከውሃ ጠል ተከፍሎ በማሕፀኗ ይፀነሳል ይላሉ፡፡ ❖ ይኽቺም “ንጽሕት እምአዕዋፍ” (ከአዕዋፍ የነጻች) ስትባል ስትፀንስም በግራ ማሕፀኗ አዕዋፍን በቀኝ ማሕፀኗ የተለያዩ አዕናቁ ካስገኘች በኋላ በመጨረሻው ክቡር ዕንቊን ታስገኛለች፤ ይኽነንም ዕንቊ ዓሣ ተቀብሎ ይውጠዋል፤ በዋጠውም ጊዜ የዚኽ ዕንቊ ብርሃን የዓሣውን አካልና የባሕሩን ጥልቀት ሠንጥቆ ከባሕር ዳርቻ ላሉት ሰዎች ይታያቸዋል። ❖ ከዚኽ በኋላ ጠቢባኑ ብርሃን የማይከለክል ውሃ የማያስገባ ልብስ ተጐናጽፈው ገብተው ዓሣውን በቀስት ነድፈው በመግደል ዕንቁዉን አውጥተው ለነጋዴ ይሸጡታል፤ አንድም ዓሣው ምግቡን ለመፈለግ ወደ ዳር ይወጣል፤ ሰዎችም በግራና በቀኝ ጎጆ ሠርተው ይጠብቁታል፤ ዓሣውም ምግቡን ሲፈልግ በቀስት ገድለው ዕንቁዉን አውጥተው ለነጋዴ ይሸጡታል፨ ❖ ይኽም ነጋዴ ለነጋዴ ሲወዳጅ ወደ ቤተ መንግሥት ይደርሳል ይላሉ፡፡ ❖ ዖፈ ብርጋና የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምሳሌ ናት፤ ምሳሌነቷም እንደምንድነው? ቢሉ ይኽቺ ብርጋና “ንጽሕት እምአዕዋፍ” (ከአዕዋፍ የነጻች) እንደኾነች እመቤታችንም “ንጽሕት እምልማደ አንስት” (ከሴቶች ልማደ ተፈጥሮ ኹሉ የነጻች) ናትና (መኃ.፬፥፯፤ ሉቃ ፩፥፳፰)፨ ❖ ዖፈ ብርጋና ያለ ዘር እንደፀነሰች እመቤታችንም ያለ ዘርዐ ብእሲ አምላክን ፀንሳለች (ማቴ ፩፥፲፰)። ❖ ዳግመኛም ዖፈ ብርጋና ሦስት መዓርጋት ከፍ ብላ ወጥታ ከፀሓይ ተመትታ ዕንቊን እንዳስገኘች እመቤታችንም ሦስት መዓርጋተ ትውልድ ዐልፋ በአራተኛው ክፍለ ዘመን በዘመነ ካህናት በአራተኛው መዓርገ ትውልድ ከነገደ ይሁዳ ተወልዳ ዕንቈ ባሕርይ አምላክን በድንግልና ወልዳ አስገኝታልናለችና (ራእ ፭፥፭) ይላል፡፡ ❖ በርካቶች ሊቃውንት ይኽቺን ዎፍ ለምሳሌነት ሲጠቀሙባት የመልክአ ኢየሱስ ደራሲ አባ ዐምደ ሐዋርያት በዚኽች ወፍ አንጻር በመመሰል ሲያስተምር፦ “ኢየሱስ ክርስቶስ በላዕለ ቅዱሳን ዕሩፍ ይፀነስ ውስተ ከርሥየ ዘርዐ ቃልከ መጽሐፍ ጸዳለ እምጸዳል ከመ ትፀንስ ዖፍ” (በቅዱሳን ላይ ዐድረኽ የምትኖር ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ የቃልኽ ዘር መጽሐፍ በማሕፀነ አእምሮዬ ይፀነስ፤ ዎፍ ጸዳልን ከጸዳል እንድትፀንስ) በማለት የወንጌል ትምህርት በአእምሮው እንዲቀረጽበት ተማፅኗል፡፡ ❖ ዳግመኛም የማሕሌተ ጽጌ ደራስያን አባ ጽጌ ብርሃንና አባ ገብረ ማርያም ዘደብረ ሐንታም በመጽሐፋቸው ላይ ከዚኽ ምስጢር በመነሣት የብርጋና ወፍ የወለደችውን ዕንቊ ስለሚውጠው ዓሣ ሲያስተምሩ፦ ❖ “ዓሣ ባሕርኒ እንዘ ይጸውር ወርቀ ይጸብት ቀላያተ ወየዐርግ ሐይቀ” (የባሕር ዓሣም ወርቅን ተሸክሞ በባሕር ላይ ዋኝቶ ከጥልቁ ይወጣል) በማለት አስቀምጠውታል፡፡ ❖ የረቀቀ የሥነ ፍጥረት ዕውቀት የነበረው ሊቁም በመጽሐፈ ፊስአልጎስ ክፍል ፶፫ ላይ ስለ ብርጋና ዎፍ ምሳሌነት ይኽን ይላል፦ “በእንተ አክሊጦስ ወመርጋሊጦስ ዘውእቱ ብርጋና ሶበ ይፈቅድ ኖትያዊ ኬንያ ከመ ይርከብ ባሕርየ፤ የኀሥሥ መሥገርተ ወያወርድ ውስተ ባሕር እንዘ የአስር መቃጥነ በጽኑዕ ሀብል..." (ይኽ ክፍል ስለ አክሊጦስና መርጋሊጦስ የሚናገር ነው፤ ያም ብርጋና ነው፤ ጠቢብ ዋናተኛ ዕንቊን ሊያገኝ በወደደ ጊዜ ወጥመድን ፈልጎ በጠንካራ ገመድ መንጠቆን በማሰር ወደ ባሕር ውስጥ ያወርዳል፤ ያን ጊዜ መንጠቆውን ከቦታው ያንቀሳቅሰውና ያነቃንቀው እንደኾነ ለማየት ወደ ባሕሩ ዳርቻ ቀርቦ ይቆማል፤ ባንቀሳቀሰው ጊዜ ዕንቁዉን እስኪያገኙት ድረስ መንጠቆውን ወደ ኼደበት ይከተሉታል። ተናጋሪ እንዲኽ አለ ዕንቊ ከምን ይገኛል፤ ምላሽ ያውም ብርጋና ነው፤ ስሙ ኮንኮስ ከሚባል ዎፍ፤ ርሱ ግን የፀሓይ ሙቀትን ከመቀበል ጋራ የውሃ ቅዝቃዜንና የሰማያትን ጠልን በመሳብ አፉን ከፍቶ ሳለ ወደ ምሥራቅ ዳርቻ ይወጣል፤ የከዋክብትንና የጨረቃን ድምቀት ከማየት የተነሣ ዕንቊ ከብርጋና ማሕፀን ይወለዳል፤ ዕንቊ ከርሷ የሚገኝ ብርጋና ኹለት ክንፎች አሏት። ዕንቊም የኢየሱስ ክርስቶስ ምሳሌው ነው፤ ዮሐንስ ስለ ርሱ “እነሆ የዓለምን ኀጢአት የሚያስወግደው የእግዚአብሔር በጉ ነው” አለ (ዮሐ ፩፥፳፱)፤ ብርጋናም ያለ ሩካቤ የወለደችው በኾነች በማርያም ትመሰላለች፤ ኹለቱ ክንፎችም በድንግልናዋ ይነገራሉ (በድንግልናዋ ይተረጐማሉ)፤ ጨረቃና ከዋክብት በመንፈስ ቅዱስ፤ ፀሓይም የፍጥረት ኹሉ መብራት በኾነ በአብ አምሳል ነው፤ ሰው ሆይ አንተም ሀብትኽን ኹሉ ሽጠኽ ለነዳያን ስጥ፤ የሰማያት ድልብን ሰብስብ፤ ያውም ዋጋው እጅግ የበዛ የኾነ የሕይወት ዕንቊ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፤ ዳግመኛም ብዙውን እንድታገኝ በትንሹ ተወጃጅ (ማቴ ፲፱፥፳፩))፡፡ በማለት ድንቁን ምስጢር ያስቀምጠዋል፨ 🙏[የአምላክ እናት ሆይ ዕንቆ ባሕርይ ከሚባል ልጅሽ ከአእምሯችን ድንቁርናን አርቆ ከርሱ በሚገኘው ዕውቀት ብሩህ ያደርገው ዘንድ ዘወትር ለምኚልን፤ እንወድሻለን ]🙏 ✍[መጽሐፈ ፊስአልጎስ በግእዝና በዐማርኛ ከሚለው በመጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ ከግእዝ ተተርጉሞ ከታተመ መጽሐፍ የተወሰደ] ✞ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን አስተምሮና ስርዓት የጠበቁ የተለያዩ መርሃ ግብሮች በየቀኑ ወደ እርስዎ ይቀርባሉ፡፡ ለወዳጅዎ #Share በመድረግ የበረከት ተካፋይ ያድርጓቸው ✞ ╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮ https://t.me/EOTC2921 ╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯

🌿🌾✞ #ንጹም_ጾመ ✞🌾🌿 ንጹም ጾመ ወናፍቅር ቢጸነ/፪/ ወንትቅፋቀር/፬/ ንትፋቀር በበይናቲነ//፪// | | |...፫ #ትርጉም፦ ጾምን እንጹም ወንድሞቻችንን እንውደድ እርስ በእርሳችን እንዋደድ ✞የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን አስተምሮና ስርዓት የጠበቁ የተለያዩ መርሃ ግብሮች በየቀኑ ወደናንተ ይቀርባሉ፡፡ ለወዳጅዎ #Share በመድረግ የበረከት ተካፋይ እናድርጋቸው✞ ╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮ @EOTC2921 @Orthodox2921 ╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯