805
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
-130 天
帖子存档
✝ Book of Hebrew study
👉 Day 32
👉 20 May 2024
✅ Hebrew 13:1-3
☦ ❝ #የወንድማማች_መዋደድ ይኑር። #እንግዶችን_መቀበል አትርሱ፤ በዚህ አንዳንዶች ሳያውቁ መላእክትን እንግድነት ተቀብለዋልና።❞
☧ ዕብራውያን 13: 1-2
✝ Book of Hebrew study
👉 Day 31
👉 17 May 2024
✅ Hebrew 12:25-29
❝ስለዚህ የማይናወጥን መንግሥት ስለምንቀበል በማክበርና በፍርሃት #እግዚአብሔርን_ደስ_እያሰኘን የምናመልክበትን ጸጋ እንያዝ፤❞
—ዕብራውያን 12: 28
✝ Book of Hebrew study
👉 Day 30
👉 13 May 2024
✅ Hebrew 12:18-24
✅ "ደርሳችኋል"
ወዴት?
ነገር ግን ወደ #ጽዮን_ተራራና ወደ ሕያው #እግዚአብሔር_ከተማ ደርሳችኋል፥ ወደ #ሰማያዊቱም_ኢየሩሳሌም፥ በደስታም ወደ ተሰበሰቡት ወደ #አእላፋት_መላእክት፥
በሰማያትም ወደ ተጻፉ ወደ #በኵራት_ማኅበር፥ የሁሉም ዳኛ ወደሚሆን ወደ #እግዚአብሔር፥ ፍጹማንም ወደ ሆኑት ወደ #ጻድቃን_መንፈሶች፥
የአዲስም ኪዳን መካከለኛ ወደሚሆን ወደ #ኢየሱስ፥ ከአቤልም ደም ይልቅ የሚሻለውን ወደሚናገር ወደ #መርጨት_ደም ደርሳችኋል።
ዕብራውያን 12:22-24
የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የዛሬው ሳምንታዊ የእሁድ ፕሮግራማችን በዳግማይ ትንሳኤ በአል ምክንያት የማይኖረን መሆኑን እናሳውቃለን። መልካም በአል ይሁንልን።
የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ከእግዚአብሔር አብ አባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ከሁላችንም ጋር ይሁን።
ተቋርጦ የነበረው የዕብራውያን መልዕክት ጥናት የፊታችን ሰኞ ግንቦት 5/2016 በተለመደው ሰዓት ማታ 3:30 ጀምሮ በዚህ Telegram channel ይቀጥላል።
የምንችል ሁላችንም እንድንገኝ እናሳስባለን።
✝ Book of Hebrew study
👉 Day 29
👉 26 Apr 2024
✅ Hebrew 12:12-17
❝ከሰው ሁሉ ጋር ሰላምን ተከታተሉ ትቀደሱም ዘንድ ፈልጉ፥ ያለ እርሱ ጌታን ሊያይ የሚችል የለምና።❞
—ዕብራውያን 12: 14
✝ Book of Hebrew study
👉 Day 28
👉 22 Apr 2024
✅ Hebrew 12:4-11
❝ቅጣት ሁሉ ለጊዜው የሚያሳዝን እንጂ ደስ የሚያሰኝ አይመስልም፥
ዳሩ ግን በኋላ ለለመዱት የሰላምን ፍሬ እርሱም ጽድቅን ያፈራላቸዋል።❞
—ዕብራውያን 12: 11
✝ Book of Hebrew study
👉 Day 27
👉 19 Apr 2024
✅ Hebrew 12:1-3
❝እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና #በዙሪያችን_ካሉልን፥
እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን #ኃጢአት_አስወግደን፥
የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን #ኢየሱስን_ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት #እንሩጥ፤
እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ #በመስቀል_ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።❞
—ዕብራውያን 12: 1-2
✝ Book of Hebrew study
👉 Day 26
👉 15 Apr 2024
✅ Hebrew 11:32-40
ዕብራውያን 11
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁸ ዓለም አልተገባቸውምና በምድረ በዳና በተራራ፥ በዋሻና በምድር ጕድጓድ ተቅበዘበዙ።
³⁹-⁴⁰ እነዚህም ሁሉ በእምነታቸው ተመስክሮላቸው ሳሉ የተሰጠውን የተስፋ ቃል አላገኙም፥ ያለ እኛ ፍጹማን እንዳይሆኑ እግዚአብሔር ስለ እኛ አንዳች የሚበልጥ ነገርን አስቀድሞ አይቶ ነበርና።
✝ Book of Hebrew study
👉 Day 25
👉 12 Apr 2024
✅ Hebrew 11:29-39
ዕብራውያን 11
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁸ አጥፊው የበኵሮችን ልጆች እንዳይነካ ፋሲካንና ደምን መርጨትን #በእምነት_አደረገ።
…
³⁰ የኢያሪኮ ቅጥር ሰባት ቀን ከዞሩበት በኋላ #በእምነት_ወደቀ።
³¹ ጋለሞታይቱ ረዓብ ሰላዮችን በሰላም ስለ ተቀበለቻቸው ከማይታዘዙ ጋር #በእምነት_አልጠፋችም።
የእምነት ምስክሮች:
✅ የእስራኤል ሕዝብ
✅ ረዓብ
✝ Book of Hebrew study
👉 Day 24
👉 08 Apr 2024
✅ Hebrew 11:20-29
ዕብራውያን 11
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁴ ሙሴ ካደገ በኋላ የፈርዖን የልጅ ልጅ እንዳይባል በእምነት እምቢ አለ፤
²⁵-²⁶ ከግብፅም ብዙ ገንዘብ ይልቅ ስለ ክርስቶስ መነቀፍ እጅግ የሚበልጥ ባለ ጠግነት እንዲሆን አስቦአልና
ለጊዜው በኃጢአት ከሚገኝ ደስታ ይልቅ ከእግዚአብሔር ሕዝብ ጋር መከራ መቀበልን መረጠ፤ ብድራቱን ትኵር ብሎ ተመልክቶአልና።
የእምነት ምስክሮች : ✅ ይስሀቅ ፣ ያዕቆብ ፣ ዮሴፍ ና ሙሴ።
✝ Book of Hebrew study
👉 Day 23
👉 05 Apr 2024
✅ Hebrew 11:7-19
ዕብራውያን 11
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁷ ኖኅ ገና ስለማይታየው ነገር ተረድቶ እግዚአብሔርን እየፈራ ቤተ ስዎቹን ለማዳን መርከብን በእምነት አዘጋጀ፥ በዚህም ዓለምን ኰነነ፥ በእምነትም የሚገኘውን ጽድቅ ወራሽ ሆነ።
.
.
.
.
¹⁷-¹⁸ አብርሃም በተፈተነበት ጊዜ ይስሐቅን በእምነት አቀረበ፥ የተስፋን ቃል የተቀበለው፦ በይስሐቅ ዘር ይጠራልሃል የተባለለት እርሱም አንድ ልጁን አቀረበ፤
የእምነት ምስክሮች : ✅ ኖህ
✅አብርሃም
✝ Book of Hebrew study
👉 Day 22
👉 01 Apr 2024
✅ Hebrew 11:1-6
#እምነት_ምንድን_ነው?
❝እምነትም ተስፋ ስለምናደርገው ነገር የሚያስረግጥ፥ የማናየውንም ነገር የሚያስረዳ ነው።❞
—ዕብራውያን 11: 1
የእምነት ምስክሮች :- ✅ አቤል
✅ሄኖክ
✝ Book of Hebrew study
👉 Day 21
👉 29 Mar 2024
✅ Hebrew 10:26-39
#ኃጢአትን_ስለመውደድ_የተሰጠ_ማስጠንቀቂያ።
የእውነትን እውቀት ከተቀበልን በኋላ ወደን ኃጢአት ብናደርግ ከእንግዲህ ወዲህ ስለ ኃጢአት መሥዋዕት አይቀርልንምና።
የእግዚአብሔርን ልጅ የረገጠ ያንንም የተቀደሰበትን የኪዳኑን ደም እንደ ርኵስ ነገር የቆጠረ የጸጋውንም መንፈስ ያክፋፋ፥ እንዴት ይልቅ የሚብስ ቅጣት የሚገባው ይመስላችኋል?
—ዕብራውያን 10: 26 & 29
