ch
Feedback
Smartstudy Stream

Smartstudy Stream

前往频道在 Telegram

እናስተምራለን ስንል - ሀገር የሚኮራበት እና ሀገር የሚረከብ ኩሩ ዜጋ እናፈራለን ማለታችን ነው። 💥🥇🏆 ══════════════ @SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!  

显示更多
3 179
订阅者
+324 小时
+527 天
+22630 天
帖子存档
ሰላም 👋 እንዴት አደራችሁ A New Day Is A New Life ከሌለን፤ ከጎደለን ነገር ይልቅ ያለን ነገር ይበልጣል። ከምንማረርባቸው ነገሮች ይልቅ ልናመሰግንባቸው የሚገባን ብዙ መልካም ነገሮች አሉ። ምናልባት የምትፈልገው ስፍራ ላይ አልተቀመጥክ ወይንም የምትመኘውን ነገር አላገኘህ ይሆናል። ይሁን እንጂ አዲስ ቀን ሲሰጥህ ከብዙዎች በላይ እድለኛ ነህ። ስለዚህም ፈጣሪህን ባለህ ነገር አመስግን። በሰላም ውሎ በሰላም ማደር እጅግ ትልቅ ነገር ነው። አዲስ ቀን አዲስ ህይወት ነው። አንተ ለብቻህ የሆነብህ ነገር የለም። አንተ ጋር የጎደለህን ሌላው ጋር ስታይ 'ሁሉ የሞላለት' መስሎህ ነው። ባወቅኸው ልክ የሰውን ህይወት አትመዝን፤ የራስህንም አታቃል። ስለዚህ በምንም አይነት የህይወት ትግል ውስጥ ብትሆን በመኖርህ ብቻ ደስታን ምርጫህ አድርግ። አዲስ ቀን እንድታይ ስለተፈቀደልህ ብቻ ለፈጣሪ ምስጋና ልታቀርብ ይገባል። 🙌መልካም ቀን🙌 ══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!  

Geography Questions 1. What is the primary gas that makes up Earth's atmosphere? A) Oxygen B) Nitrogen C) Carbon dioxide D) Hydrogen 2. Which of the following is NOT a type of plate boundary? A) Convergent boundary B) Divergent boundary C) Transform boundary D) Isolated boundary 3. What is the largest ocean on Earth by surface area? A) Atlantic Ocean B) Indian Ocean C) Pacific Ocean D) Southern Ocean 4. Which of the following is a type of chemical weathering process? A) Frost action B) Abrasion C) Oxidation D) Physical disintegration 5. Which of the following is NOT a type of glacier? A) Valley glacier B) Ice cap glacier C) Ice sheet glacier D) Volcanic glacier 6. The process of water vapor turning into liquid water is called: A) Condensation B) Evaporation C) Precipitation D) Transpiration 7. Which of the following factors contributes to the formation of soil? A) Erosion B) Volcanic activity C) Weathering D) All of the above 8. Which layer of the Earth is made up of solid rock and includes the crust and upper mantle? A) Asthenosphere B) Mesosphere C) Lithosphere D) Mantle 9. What type of climate is characterized by long, cold winters and short, cool summers? A) Tropical B) Mediterranean C) Polar D) Continental 10. Which of the following is NOT a factor that influences weather and climate? A) Latitude B) Altitude C) Ocean currents D) Plate tectonics Sure, here are five multiple-choice questions related to lakes and oceans: 11. What is the largest ocean on Earth by surface area? A) Atlantic Ocean B) Indian Ocean C) Pacific Ocean D) Southern Ocean 12. Which of the following is the deepest lake in the world? A) Lake Superior B) Lake Baikal C) Lake Victoria D) Great Bear Lake 13. Which ocean is the largest and deepest? A) Atlantic Ocean B) Indian Ocean C) Pacific Ocean D) Arctic Ocean 14. Which of the following is NOT one of the Great Lakes of North America? A) Lake Ontario B) Lake Michigan C) Lake Erie D) Lake Tahoe 15. Which of the following is a characteristic of saltwater oceans? A) Low salinity B) Freshwater habitats C) High salinity D) Absence of marine life ══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!  

Congratulations 🎉 🎉 🎉 🎉 🎉 🎉 🎉 🎉 🎉 🎉 🎉 በሁሉም ዩኒቨርስቲ ትላንትና ዛሬ የተመረቃችሁ ተመራቂዎች እንኳን ደስ አላችሁ። ውድ የ 2017 ተመራቂዎች እንኳን ለዚህ
Congratulations 🎉 🎉 🎉 🎉 🎉 🎉 🎉 🎉 🎉 🎉 🎉 በሁሉም ዩኒቨርስቲ ትላንትና ዛሬ የተመረቃችሁ ተመራቂዎች እንኳን ደስ አላችሁ። ውድ የ 2017 ተመራቂዎች እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ💐💐💐💐💐💐💐💐 ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች በሚባል ደረጃ ትላንት ና ዛሬ አያስመረቁ ይገኛሉ። ለሁሉም ተመራቂዎች በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ ልንል እንወዳለን 🎉 🎉 🎉 🎉 🎉 🎉 🎉 🎉 🎉 🎉 🎉 🎉 👏 👏 👏 🎉 🎉 ══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!  

Repost from Smartstudy Stream
➻ ☀️ 15ቱ የመልካም ጓደኛ ባህሪያት 🔴 1. Encouragers
በጣም በከፋ ሁኔታ ውስጥ ስንሆን ነገ መልካም ይሆናል ብለው ተስፋ የሚያሳዩ እና የሚያበረታቱ።
🔵 2. The Hand Lifters
በጣም የወረደ ስሜት እና መከፋት ውስጥ ስንሆን የማይለዩ።
🟢 3. Destiny Helpers
ራእይ እና ሀሳባችንን ማሳካት እንድንችል በሚችሉት ሁሉ የሚያግዙ።
🟣 4. The Givers
ለጓደኝነት ክብር በመስጠት ጊዜያቸውንና እውቀታቸውን ሳይሰስቱ የሚሰጡ።
🟠 5. The Receivers
እኛ ያለንን ስንሰጣቸው በምስጋናና በፍቅር የሚቀበሉ።
🟡 6. The Prayer Conquerors
ለመንፈሳዊ ህይወት እድገታችን መልካም አርአያ የሚሆኑና የሚፀልዩልን።
🟤 7. The Recommenders
በክህሎታችን የሚተማመኑና --ይሄን ጓደኛዬ ትችለዋለች/ይችለዋል ብለው ስለብቃታችን የሚመሰክሩ።
🔴 8. The Correctors
ስህተታችንን የሚነግሩን /የሚገስፁንና እንድናስተካክል የሚየያግዙን።
🔵 9. The Committed
ነገሮች ቢሳኩም ባይሳኩም በፅናት አብረውን የሚቆሙ።
🟢 10. The Loyal
ታማኝ የሆኑ-- እኛ ፊትም ሆነ ከጀርባ ስለእኛ መልካም የሚያስቡ።
🟣 11. The Truth-Tellers
እውነት የሚናገሩ የማያስመስሉ።
🟠 12. The Altruists
ስለሌሎች የሚያስቡና መልካም ማድረግ የሚወዱ።
🟡 13. The Reliable
የምንተማመንባቸው --በተለይ በችግራችን ግዜ ጥለውን የማይሄዱ።
🟤 14. The Contented
ባላቸው ነገር አመስጋኝ እና ደስተኛ የሆኑት (ስሜት ይጋባል)
🔴 15. Lovers and Pursuers of God
ፈጣሪያቸውን የሚወዱ እና ለፈጣሪ ታማኝ የሆኑ።
══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!  

+5
Second Semester Grade 8 Model Exam Answer key 2017 E.C By: ADDIS ABABA CITY ADMINISTRATION EDUCATION BUREAU ══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!  

+5
Second Semester Grade 8 Model Exam 2017 E.C By: ADDIS ABABA CITY ADMINISTRATION EDUCATION BUREAU ══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!  

+4
Second Semester Grade 6 Model Exam 2017 E.C By: ADDIS ABABA CITY ADMINISTRATION EDUCATION BUREAU AACAEB ══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!  

Repost from Smartstudy Stream
Students textbook based on the OLD CURRICULUM
Students textbook based on the OLD CURRICULUM

❖ 💥 ማስታወሻ:- ሳይኮሎጂ ➊ "ሳይኮ" ትርጉም፡
➜ "ሳይኮ" የሚለው ቃል በቀጥታ ከግሪክ ቃል "ሳይኪ" (ψυχή) የመጣ ሲሆን "ነፍስ" ወይም "አእምሮ" ማለት ነው ። ከጊዜ በኋላ ትርጉሙ በአጠቃላይ የአንድን ግለሰብ የአእምሮ ሂደቶችን እና ተግባራትን ለመግለጽ ተቀየረ።
ስለዚህ "ሳይኮ-" እንደ ቅድመ ቅጥያ ሲያዩት በአጠቃላይ የሚከተለውን ነገር ይመለከታል፡- ➜  አእምሮን: ማሰብ፣ መተሰማት፣ ምክንያታዊ መሆን፣ ግንዛቤ ወዘተ ➜ስነልቦናዊ ገጽታዎችን: የአንድ ሰው ስሜታዊ እና አእምሮአዊ ባህሪያት። ⚪🪞ምሳሌዎች፡ ➜ ሳይኮሎጂ (ሥነ ልቦና)፡
የአእምሮ እና የባህሪ ጥናት።
➜ሳይኪያትሪ (የአእምሮ ሕክምና)፡
የአእምሮ ሕመሞችን በመመርመር እና በማከም ላይ ያተኮረ የሕክምና ዘርፍ።
➜ ሳይኮቴራፒ (የስነ-ልቦና ሕክምና)፡
በስነ-ልቦና ቴክኒኮች የአእምሮ ጤና ችግሮችን ማከም።
➜ ሳይኮሶማቲክ (ስነ-አካላዊ)፡
በስነ-ልቦና ምክንያቶች የተከሰቱ ወይም የከፋ አካላዊ ምልክቶች።
➋ በተለመደ አጠቃቀም ላይ ጠቃሚ ማስታወሻ፡
"ሳይኮ" የሚለው ቃል ብዙውን ጊዜ መደበኛ ባልሆነ እና በዕለት ተዕለት ንግግር ውስጥ፣ ብዙውን ጊዜ አሉታዊ ወይም አዋራጅ በሆነ መንገድ፣ ያልተረጋጋ፣ የአእምሮ ሕመምተኛ ወይም አደገኛ ተብሎ የሚታሰበውን ሰው ለመግለጽ እንደሚውል ልብ ሊባል ይገባል። ይህ አጠቃቀም ብዙውን ጊዜ የሚያሳፍር እና ጎጂ ሊሆን ይችላል። የቃሉን ሳይንሳዊ እና ተራ አጠቃቀም መለየት አስፈላጊ ነው።
➌ ማጠቃለያ፡
➜ የ "ሳይኮ-" ዋና ትርጉም ከአእምሮ፣ ከአእምሮ ሂደቶች እና ከአንድ ሰው ስነ-ልቦናዊ ገጽታዎች ጋር የተያያዘ ነው። ነገር ግን፣ ትርጉሙ እንደሁኔታው ሊለወጥ ይችላል። በሳይንሳዊ አነጋገር፣ ከአእምሮ እና ከስነ-ልቦና ጋር የተያያዘ ነው; በተለመደው አነጋገር ግን በአሉታዊ መንገድ ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል, እና ይህንን ማስታወስ አስፈላጊ ነው።
══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!  

✨ ስነ-ምግባር ማለት አንድን ማድረግ ያለብኝን ነገር ስሜቴ ቢፈቅድም ባይፈቅድም መደረግ ስላለበት ብቻ ማድረግ ማለት ነው፡፡
🔮 ማንኛውም ችሎታና ብቃት ስነ-ምግባር ውጪ ከንቱ ነው፡፡ ምክንያቱም ስነ-ምግባር ከሌለኝ ምንም እንኳ የማድረጉ ብቃት ቢኖረኝና በነገሩ ባምንበትም ያንን ነገር ማድረግ ያስቸግረኛል፡፡
💠 በሌላ አባባል ስነ-ምግባር ከሌለኝ መልካም ልማድን ለማዳበር ፈጽሞ አልችልም፡፡
ሕይወቴን በስነ-ምግባር ካልመራሁ የምተገብረውን ነገር የሚወስንልኝ ያመንኩበት መርህ ሳይሆን የእለቱ “ሙድ” ይሆናል፡፡
🫧🍭 ይህ እንዳይሆን ራሳችንን ለመምራት ጤናማ የሆነን ስነ-ምግባር ማዳበር የግድ ነው፡፡🍭 ያማረ እሁድ ተመኘንላችሁ🙏 ══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!  

+9
maths for social

+9
Grade 12 Second Semester 🌀 Model Exam 🔹 May 2017/2025 AY By: ADDIS ABABA CITY ADMINISTRATION EDUCATION BUREAU (AACAEB) ══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!  

+7
Grade 11 Second Semester 🌀 Final exam 🔹 June 2016/2024 By: Oromia Education Bureau OEB ══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!  

+8
Grade 10 Second Semester 🌀 Final exam 🔹 June 2016/2024 By: Oromia Education Bureau  OEB ══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!  

+5
Grade 9 Second Semester 🌀 Final exam 🔹 June 2016/2024 By: Oromia Education Bureau  OEB ══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!  

+8
Grade 9 Mathematics (old) 🌀 worksheet from U1-U9 🔹 2016/2024 AY By: Saint Joseph school (Adama) ══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!  

+7
Grade 11 Second Semester 🌀 Final exam 🔹 June 2016/2024 By: Oromia Education Bureau OEB ══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!  

+6
Grade 11 Second Semester 🌀Final exam 🔹June 2016/2024 By: Mechara Secondary school ══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!  

+9
Grade 10 Second Semester 🌀Final exam 🔹June 2016/2024 By: Mechara Secondary school ══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!