ch
Feedback
Smartstudy Stream

Smartstudy Stream

前往频道在 Telegram

እናስተምራለን ስንል - ሀገር የሚኮራበት እና ሀገር የሚረከብ ኩሩ ዜጋ እናፈራለን ማለታችን ነው። 💥🥇🏆 ══════════════ @SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!  

显示更多
2 870
订阅者
+2824 小时
+1327
+53430
帖子存档
sticker.webp0.14 KB

GRADE 6 MODEL EXAMS PREPARED BY SUB CITIES OF ADDIS ABABA in 2015 1. Addis Ababa Edu. Bureau 1st Model 2. Addis Ababa Edu. Bureau 2nd Model 3. Lemikura Sub City 3rd Model exam 4. Yeka Sub City 3rd Model exam GRADE 6 MODEL EXAMS PREPARED BY SUB CITIES OF ADDIS ABABA in January 2016 1. LIDETA SUBCITY  MODEL EXAM G-6 2. NIFAS SILK LAFTO SUBCITY  G-6 3. YEKA SUBCITY MODEL EXAM G-6 4. KOLFE KERANIO SUB CITY G-6            ADDITIONAL 1. Yeka W12 model exam 2. Yeka Subcity W08 3. Bruh tesfa cluster 4. ግብረ ገብ Model exams

+5
Grade 12 First Semester 🌀 Model Exam 🔹 January 2017/2025 AY By: Akaki Kality Sub City Education office (AKSCEO) ══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!

+7
Condensed Note Designed for G-12
Grade 12 Tutorial program
══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!

+7
Condensed Note Designed for G-11
For Grade 11 Tutorial program
══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!

+8
Grade 12 History Short Note
Based On the New Curriculum
══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!

+7
Grade 12 Geography Short Note
Based On the New Curriculum
══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!

የ2018 ኢንትራንስ ፈተና ዝግጅት: 1. ከ9ኛ ክፍል በነባሩ እና በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ተመሳሳይ ይዘቶች፣ 2. ከ10 - 12ኛ ከፍል ሙሉ በሙሉ በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሰረት የሚዘጋጅ ይሆናል
የ2018 ኢንትራንስ ፈተና ዝግጅት: 1. ከ9ኛ ክፍል በነባሩ እና በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ተመሳሳይ ይዘቶች፣ 2. ከ10 - 12ኛ ከፍል ሙሉ በሙሉ በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሰረት የሚዘጋጅ ይሆናል። ══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!

unit 1 geo 12 (1).docx0.44 KB

+2
Grade 6-8 MID and Model Exams የ2016 የመጀመሪያ መንፈቅ አጋማሽ ፈተና ሁሉንም የትምህርት አይነት ያካተተ አዘጋጅ: ሳላይሽ  የመጀመሪያ ደ/ት/ቤት ልደታ ክ/ከተማ ት/ት ፅ/ት ቤት ══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!

+4
የ2016 የመጀመሪያ መንፈቀ ዓመት የ1ኛ ክፍል የአጋማሽ ፈተና (MID EXAM) ሁሉንም የትምህርት አይነት ያካተተ

Dear Smartstudy Streamers,  As always, we're committed to provide organized learning materials for grades 1-12, including notes, mid-exams, model exams, and more.
Recently, we shared concise notes for high school students (grades 9-12).
Now, we're turning our attention to grades 1-8 and will soon provide first semester mid-exams.
Check back shortly
══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!

+9
Grade 12 Short note
══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!

🎉 Grade 12 notes loading... almost ready! 
Check back shortly!

+8
Grade 11 Short note
══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!

🎉 𝐆𝐫𝐚𝐝𝐞 11 𝐒𝐡𝐨𝐫𝐭 𝐍𝐨𝐭𝐞𝐬 𝐚𝐫𝐞 𝐚𝐥𝐦𝐨𝐬𝐭 𝐫𝐞𝐚𝐝𝐲.
Check back in a bit!⏱
We’re getting ready to bring you Grade 11 notes very soon! ✨

+8
Grade 10 Short note
══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!

+4
Grade 9 Eng Unit 1 -Unit 10 @SmartstudyStream

የሪሜዲያል መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ። ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን በተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስኮች ከ49.5% በታች ያስመዘገቡ ነገር ግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
የሪሜዲያል መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ።
ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን በተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስኮች ከ49.5% በታች ያስመዘገቡ ነገር ግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሚያሟሉ ተማሪዎች የRemedial ፕሮግራም ተጠቃሚ መሆናቸውን አሳውቋል።
1. በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የRemedial ፕሮግራም ለመከታተል ተማሪዎች እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 33 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ማምጣት አለባቸው። 2. ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ በመንግስት ተቋማት (ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ) የ Remedial ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥቡን ያሟሉ ብቻ ይሆናሉ። የመቁረጫ ነጥብ ፦ 🌀የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ
-ወንድ ተማሪዎች 216            -ሴት ተማሪዎች 204
🔹ታዳጊ ክልል እና አርብቶ አደር አካባቢ ተማሪዎች
           -ለሁለቱም ጾታ 198
🔹መስማት ለተሳናቸው ተማሪዎች
           -ለሁለቱም ጾታ 198
🔹ዓይነስውራን ተማሪዎች
           -ለሁለቱም ጾታ 165
#MoE

+4
Grade 9 Eng Unit 1 -Unit 10 @SmartstudyStream