ch
Feedback
ቀለሜ

ቀለሜ

前往频道在 Telegram

ቀለሜ ለ Fresh እንዲሁም መሰናዶ ተማሪዎች ስለ ግቢ መረጃዎች እና የተለያዩ ዩኒቨርስቲ ትምህርታዊ ቁሳቁሶች የሚቀርብበት ተወዳጅ ትምህርታዊ ቻናል ነው። 📚 📲 Download our App 📥 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.qeleme.exams 📚 Exit Exam: @ExitPassEthiopia ✍️ Comment: @Keleme2013_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 ቀለሜ 的分析概览

频道 ቀለሜ (@keleme_2013) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 102 955 名订阅者,在 教育 类别中位列第 1 331,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 284

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 102 955 名订阅者。

根据 02 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 281,过去 24 小时变化为 -54,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 25.02%。内容发布后 24 小时内通常能获得 4.58% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 25 764 次浏览,首日通常累积 4 717 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 152

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ቀለሜ ለ Fresh እንዲሁም መሰናዶ ተማሪዎች ስለ ግቢ መረጃዎች እና የተለያዩ ዩኒቨርስቲ ትምህርታዊ ቁሳቁሶች የሚቀርብበት ተወዳጅ ትምህርታዊ ቻናል ነው። 📚 📲 Download our App 📥 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.qeleme.exams 📚 Exit Exam: @ExitPassEthiopia ✍️ Comment: @Keleme2013_b...

凭借高频更新(最新数据采集于 03 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

102 955
订阅者
-5424 小时
-4037
-1 28130
帖子存档
ቀለሜ
102 940
የክረምት እረፍት ጊዜ ለተማሪዎች የክረምት እረፍት ወቅት በተማሪዎች በጉጉት የሚጠበቅ ጊዜ ነው፤ ምክንያቱም ከተለመደው የትምህርት ጊዜ በተለየ ለማሳለፍ የሚያስችል አጋጣሚ ስለሆነ ነው። በዚህ ወቅት
የክረምት እረፍት  ጊዜ ለተማሪዎች የክረምት  እረፍት ወቅት  በተማሪዎች በጉጉት  የሚጠበቅ ጊዜ ነው፤ ምክንያቱም ከተለመደው የትምህርት ጊዜ  በተለየ  ለማሳለፍ የሚያስችል አጋጣሚ ስለሆነ ነው። በዚህ ወቅት አንዳንድ ልጆች ጊዜያቸውን እንዴት በአግባቡ እንደሚጠቀሙበት ግራ ሊገባቸው ይችል  ይሆናል። ወላጆች ግን የክረምት  እረፍት ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ ለልጆቻቸው ማስገንዘብ እንዲሁም አስደሳች እና ፍሬያማ ጊዜ እንዲሆን የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ማበርከት አስፈላጊ ነው። እረፍት አስፈላጊ እንዲሆን የሚያደርጉት ምክንያቶች  ምንድን ናቸው? አዕምሮን ለማሳረፍ፦ ተማሪዎች በክረምት ወቅት ከትምህርት ቤት አዕምሯ እና አካላዊ ፍላጎት ወጥተው እረፍት እንዲያገኝ አጋጣሚ ይሰጣል። የመማር ፣ የማጥናት እና የማሰብ አቅማቸውን ለመጭው ትምህርት ዘመን እንደገና ለማዘጋጀት ፣ በበጋ የነበራቸውን ውጥረት ለመቀነስ እና በአጠቃላይ ደሕንነታቸውን ለማሻሻል እረፍት ማድረግ አስፈላጊ ነው። ለምርምር እና ለመማር የሚያስችሉ አጋጣሚዎች ለመፍጠር  የክረምት  እረፍት ልጆች አዳዲስ ነገሮችን  እንዲመረምሩ፣ አዳዲስ እንቅስቃሴዎችን እንዲሞክሩ እና በትምህርት ዓመቱ የማይቻሉ ይመስሏቸው የነበሩ አዳዲስ ችሎታዎችን እንዲማሩ አጋጣሚ ይሰጣል:: ለአብነት የሳይንስ ክበብ፣ የሒሳብ ውድድሮች፣ ስዕሎችን መሥራት፣ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ማድረግ…ተጠቃሾች ናቸው። የቤተሰብ ትስስርን ለማጠናከር የክረምት የእረፍት ጊዜ ልጆች ረጅም ጊዜ ከቤተሰቦቻቸው ጋር ጥሩ ጊዜ አብረው ማሳለፍ የሚችሉበት፣ ዘመዶቻቸውን የሚጠይቁበት፣ የቤተሰብ ሕብረታቸውን የሚያጠናክሩበት  እና ዘላቂ ትዝታ ለመፍጠር የሚችሉበትን ሰፊ ጊዜ ይፈጥርላቸዋል። የክረምት እረፍት ልጆች አዳዲስ ፍላጎታቸውን የሚመረምሩበት፣ አዳዲስ ችሎታዎችን የሚያዳብሩበት እና በሚወዱት እንቅስቃሴ የሚካፈሉበት ጥሩ ጊዜ ነው። ክረምት ሕጻናት እና ታዳጊዎች  የእረፍት ጊዜያቸውን  በአግባቡ ሊጠቀሙበት የሚችሉት ወቅትም ነው ማለት ይቻላል:: በንባብ ማሳለፍ፦ ማንበብ የቃላት አጠራርን እና የመረዳት ችሎታን ለማሻሻል፣  ነገሮችን ለመገንዘብ እና የማመዛዘን ችሎታቸውን ለማዳበር የሚያስችል ግሩም ጊዜ ነው። ወላጆችም ልጆቻቸው ዕድሜያቸውን የሚመጥኑ  መጽሐፍትን እንዲያነቡ እና ባነበቡት  ላይ እንዲወያዩ ሊያበረታቷቸው ይገባል። ከቤት ውጭ አካባቢያቸውን ይጎብኙ፦ የክረምት ወራት   ከቤት ውጭ ለመውጣት እና ተፈጥሮን ለመጎብኘት በጣም አስደሳች ጊዜ ነው::ወላጆች ልጆቻቸውን  በእግር ጉዞ ፣ በጋራ ጉዞ ወይም ዘመዶች ባሉበት አዲስ አካባቢ  ሊወሰወዷቸው ይገባል። አዲስ ችሎታ መፍጠር፦ በክርምት እረፍት ወቅት እንደ ምግብ ማብሰል ፣ ስፓርት ወይም የሙዚቃ መሣሪያ መጫወት የመሳሰሉ አዳዲስ ክህሎቶችን ለመማር ጥሩ ጊዜ ነው። በበጎ ፈቃድ መሳተፍ፦ በበጎ ፈቃድ ሥራ እረፍትን ማሳለፍ  እርካታ የሚገኝበት መንገድ ነው::በዚህም ልጆች በማኅበረሰባዊ አገልግሎት ፕሮጀክቶች እንዲሳተፉ ወይም በአካባቢው በሚገኝ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ውስጥ ፈቃደኛ ሠራተኛ ሆነው ሌሎችን እንዲያግዙ እና ልምድ እንዲወስዱ ወላጅ ማበረታታት ይገባዋል። ታዲያ ወላጆች ከልጆቻቸው ጋር የሚፈልጉትን የእረፍት ማሳለፊያ  ከተነጋገሩ በኋላ እንደ ወላጅ ሊያደርጓቸው የሚችሏቸው በርካታ ነገሮች አሉ::ከነዚህም ውስጥ፤ አስቀድሞ እቅድ ማውጣት የክረምት እረፍት ከመጀመሩ በፊት ከልጆች ጋር ቁጭ ብሎ ሊሠሯቸው የሚፈልጓቸውን እንቅስቃሴዎች በዝርዝር መጻፍ ያስፈልጋል። የመዝናናት እና የተለየ ነገር ለማድረግ የሚያስችል ልምድ (በየጊዜው የተለያየ) ለልጆችዎ ይፍጠሩ፦ ልጆች በበጋ እረፍት ወቅት ዘና እንዲሉ እና እንዲዝናኑ መፍቀድ አስፈላጊ ቢሆንም አንድ የተለየ በየጊዜው የሚያደርግ ማነቃቂያ ተግባር መፍጠር  ትርጉም ባለው እንቅስቃሴ ላይ እንዲሳተፉ ለማድረግ ሊረዳ ይችላል። የፈጠራ ችሎታን አበረታቱ ፦ ወላጆች ልጆች እንደ ሥዕል  ወይም መጻፍ ባሉ የፈጠራ ሥራዎች እንዲካፈሉ ማበረታታት ያስፈልጋል::ይህ ሲሆን የፈጠራ ችሎታቸውን እንዲያዳብሩ እና ሐሳባቸውን እንዲያሳድጉ ሊረዳቸው ይችላል። “የክረምት እረፍት” የናፍቆት እና የማሰላሰል ስሜትን ያሰፍናል። ወላጆች በክረምት  ወቅት ምን ያህል ጠቃሚ እንደሆነ ያውቃሉ፤ እናም ልጆች በማንበብ ፣ በማጥናት ወይም ማጠናከሪያ ትምህርት በመውሰድ ቢያሳልፉም በየዓመቱ አንዴ የሚመጣውን ክረምት በጉጉት እንዲጠብቁ የሚያደርግ ወቅት በመሆኑ የደስታና የተለየ ስሜት መፍጠር እንዲችል ማድረግ ከወላጆች ይጠበቃል:: ወላጆች ልጆቻችሁ ጥሩ የክርምት እረፍት እንዲያሳልፉ አስፈላጊ የሆነው በርካታ ምክንያቶች ስላሉት ነው። በመጀመሪያ ደረጃ ተማሪዎች በበጋ ከተማሩት የትምህርት ጥናት ዘርፍ ተግባራዊ የሥራ ልምድ እንዲያገኙ እድል ያፈጥራል። ይህም ወደፊት የሥራ ሕይወታቸው ምን ሊመስል እንደሚችል ለመረዳት ያስችላል:: በተጨማሪም ተማሪዎች እረፍት መውሰዳቸው  ዘና እንዲሉ ያስችላቸዋል። ይህም አጠቃላይ ደህንነታቸውን የአዕምሮ ጤንነታቸውን ለማሻሻል በጣም ይረዳል። ከዚህም በላይ በእረፍት ጊዜ ተማሪዎች አዳዲስ መዳረሻዎችን እንዲቃኙ፣ በመዝናኛ እንቅስቃሴዎች እንዲሳተፉ እና የተለያዩ ባህሎችን እንዲለማመዱ ዕድል ይሰጣል። ይህ ደግሞ የማሰብ አድማሳቸውን ለማስፋት እና የግል ዕድገታቸውን ለማጎልበት ያስችላል። አብዛኛውን ጊዜ በእድሜ ከፍ ያሉ ታዳጊዎች ይሄንን ወቅት በመጠቀም  ራሳቸውን በገንዘብ ለመደገፍ ሲሉ በአቅማቸው ሥራ ስለሚፈልጉ የእረፍት ጊዜ ተማሪዎች በገንዘብ ረገድም የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ያበረክታሉ። via አሚኮ

ቀለሜ
102 940
📣 ​ይህ መልዕክት በዚህ ዓመት የ COC (Health, Law, Architecture) እንዲሁም የ Addis Ababa UAT ፈተና ለወሰዳችሁ ተማሪዎች ነው። ​የተፈተናችኋቸው ወይም በእጃችሁ ላይ ያሉ የባለፈው ዓመት (Last Year) የፈተና ጥያቄዎች ካሏችሁ፤ የዩኒቨርሲቲያችሁን ስም በመጥቀስ በዚህ አግኙን፦👉  @QelemeExamsAdmin ​"... ለላካችሁልን ጥያቄዎች ክፍያ እንከፍላለን!

ቀለሜ
102 940
አንድ Task እንስጣችሁ! በ 2018 ዓ.ም የወሰዳችኋቸውን የኮርሶች Mid እና Final Exam ወረቀቶች በ PDF አዘጋጅታችሁ፣ እኛ ለእናንተ ስናቀርብበት በነበረው መንገድ (ልክ እንደዚህ 👉 https://t.me/keleme_2013/16837) ለቀጣይ ተማሪዎች በማቅረብ ማገዝ የምትፈልጉ፤ ​- የምትማሩበትን ዩኒቨርስቲ እና ​- በ PDF ማቅረብ የምትችሏቸውን የኮርሶች ስም በመጥቀስ፤ ​በዚህ ቦት በኩል አናግሩን 👉 @Keleme2013_bot

ቀለሜ
102 940
60 ኮርሶች ውስጥ 47 A+ እና 13 A! አትገረሙም...! ፍጹም የሆነ 4.00 CGPA! ነው😮 ​በነገራችን ላይ... Freshman ላይ እስካሁን ስንት A+ አገኛችሁ❓ ወይስ << A+ የሚባል ግሬድ አለ እንዴ!?>> ከሚሉ ወገኖች ናችሁ?😄

ቀለሜ
102 940
📢 47 A+ ያስመዘገበችው ተመራቂ 👏 ተማሪ ሩት አባተ ከአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እጅግ በላቀ ማዕረግ በዛሬው ዕለት ተመርቃለች። የ Electrical Power and Control Eng
📢 47 A+ ያስመዘገበችው ተመራቂ 👏 ተማሪ ሩት አባተ ከአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እጅግ በላቀ ማዕረግ በዛሬው ዕለት ተመርቃለች። የ Electrical Power and Control Engineering ተማሪዋ ሩት አባተ፣ አጠቃላይ ውጤት 4.00 CGPA ውጤት በማምጣት ትምህርቷን አጠናቃለች። በዚህም የዋንጫ እና የወርቅ ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆናለች። በዩኒቨርሲቲ ቆይታዋ ከወሰደቻቸው 60 ኮርሶች መካከል 47ቱን A+ እንዲሁም የቀሩትን 13 ኮርሶች A በማምጣት እጅግ የላቀ ውጤት አስመዝግባለች። "ለትምህርቴ ልዩ ትኩረት በመስጠቴ የላቀ ውጤት አምጥቻለሁ" የምትለው ሩት፣ በቀጣይ የሁለተኛ ዲግሪ ትምህርቷን የመቀጠል እቅድ እንዳላት ለኢዜአ ተናግራለች። 👍 @keleme_2013

ቀለሜ
102 940
Repost from ቀሰም Academy
​⏰ ነገ ማታ 1:00 ላይ የት ናችሁ? ​ቀሰም ላይ ነገ ትልቅ ድግስ ተደግሷል! የ12ኛ ክፍል ተማሪ ሆኖ ማታ 1:00 ላይ የሚቀር የለም። 🏆 የ Geography እና Chemistry 2016 Pilo
​⏰ ነገ ማታ 1:00 ላይ የት ናችሁ? ​ቀሰም ላይ ነገ ትልቅ ድግስ ተደግሷል! የ12ኛ ክፍል ተማሪ ሆኖ ማታ 1:00 ላይ የሚቀር የለም። 🏆 የ Geography እና Chemistry 2016 Pilot Exam 🥇 ​ከሌሎች ተፈታኞች ጋር የምትፋጠጡበት፣ ራሳችሁን የምትፈትሹበት እና ከፈተናው በኋላ ደግሞ እያንዳንዱን ጥያቄ ከትክክለኛ መልስ እና ዝርዝር ማብራሪያ ጋር የምታገኙበት ልዩ ዕድል! ✔️ ከስህተታችሁ ተምራችሁ ለትልቁ ፈተና በደንብ የምትዘጋጁበት ድንቅ መድረክ ነው። ℹ️ ​ሙሉ መረጃው አፑ ላይ አለላችሁ! በዝግጅት ጠብቁን 👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.qesem.academy

ቀለሜ
102 940
በእናንተ ምክንያት የብዙ ሰዎች የጤና ሁኔታ ሊሻሻል ነው! 🙏 ​ውድ የቀለሜ ቤተሰቦች፣ እንዴት አላችሁ? ​ዛሬ በሀገራችን ያለውን የህክምና እና የመድኃኒት አሰጣጥ ስርዓት ይበልጥ ቀልጣፋ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ሰብአዊ ለማድረግ የሚረዳ አንድ ትልቅ ጥናት እየተካሄደ ነው። ለዚህም የእናንተ እገዛ እና እውነተኛ ምላሽ እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው። ​ሆስፒታል ሄደን በጤና ባለሙያዎች የሚታዘዙልንን መድኃኒቶች በተመለከተ፤ ስሙን፣ አወሳሰዱን፣ ድግግሞሹን፣ ሊያስከትል የሚችለውን የጎንዮሽ ጉዳት እንዲሁም ባለሙያዎቹ የሚሰጡንን ምክሮች ምን ያህል ተረድተን እንተገብራቸዋለን❓ ​ይህ መጠይቅ የተዘጋጀው በትክክል ማህበረሰባችን ላይ ያለውን ግንዛቤ ለመለካት እና ክፍተቶችን በመለየት የህክምና አገልግሎቱን ለማሻሻል ነው። ​📌 የመጠይቁ መስፈርቶች እና መመሪያ፦ 1️⃣ እድሜያችሁ ከ18 ዓመት በላይ መሆን አለበት (እድሜዎ የሚለውን ቦታ ላይ በትክክል ጻፉት)። 2️⃣ ጥያቄዎቹን በቅንነት ሞልታችሁ ስትጨርሱ ከታች "አስገባ" (Submit) የሚለውን መጫን እንዳትረሱ። 🕓 ​የጥቂት ደቂቃዎች ጊዜያችሁን በመስጠት ለሀገራችን የጤና ስርዓት መሻሻል ትልቅ አሻራ እንድታሳርፉ በትህትና እንጠይቃለን። ​👇 ሊንኩን በመንካት መጠይቁን ሙሉ፦ https://forms.gle/Zads9MZkPWTP7V6cA ​ለምታደርጉት ትብብር ከልብ እናመሰግናለን! 🙏❤️

ቀለሜ
102 940
📢 Final ፈተናዎችን ከታች የተቀመጡትን Links በመንካት ማግኘት ትችላላችሁ። 📚 Maths Final exams https://t.me/keleme_2013/15297https://t.me/keleme_2013/2911https://t.me/keleme_2013/2675https://t.me/keleme_2013/3004 📚 Physics final exams https://t.me/keleme_2013/15298https://t.me/keleme_2013/2937 📚 Psychology final exams https://t.me/keleme_2013/15310?singlehttps://t.me/keleme_2013/2924https://t.me/keleme_2013/2924https://t.me/keleme_2013/2892 📚 Logic final exams https://t.me/keleme_2013/15311?singlehttps://t.me/keleme_2013/2948https://t.me/keleme_2013/3005 📚 Communicative English 1 https://t.me/keleme_2013/15477https://t.me/keleme_2013/2994https://t.me/keleme_2013/2915 📚 Geography final exams ➖https://t.me/keleme_2013/2972 📚 Anthropology final exams https://t.me/keleme_2013/15513https://t.me/keleme_2013/2885https://t.me/keleme_2013/2968https://t.me/keleme_2013/2986https://t.me/keleme_2013/2881https://t.me/keleme_2013/2886 📚 Emerging technology final exams ➖https://t.me/keleme_2013/3007https://t.me/keleme_2013/1412?single 📚 Entrepreneurship final exams ➖https://t.me/keleme_2013/3143?singlehttps://t.me/keleme_2013/2969https://t.me/keleme_2013/2884 📚 Global trends final exams ➖https://t.me/keleme_2013/2549https://t.me/keleme_2013/881?single 📚 Civics final exams ➖https://t.me/keleme_2013/2878https://t.me/keleme_2013/1437https://t.me/keleme_2013/1970https://t.me/keleme_2013/2888https://t.me/keleme_2013/2882 መተግበሪያዎችን ላይ ያሉትን ያለፉ ዓመታት ጥያቄዎች ማብራሪያዎች እያያችሁ መሥራታችሁን እንዳትረሱ፤ በሚገባ ለ Final Exam ያዘጋጇችኋል።

ቀለሜ
102 940
FAQ ስለ CGPA እና GPA አሰራር ማብራሪያ ብዙዎች እንደሚሳሳቱት፣ Cumulative GPA (CGPA) ማለት የ-1st Semester እና የ-2nd Semester Gpaን ደምሮ ለሁለት ማካፈል ማለት አይደለም።❌ የትኛውም የGPA ስሌት የሚሰራው ተማሪው በወሰዳቸው አጠቃላይ Credit Hours ብዛት ላይ ተመስርቶ ነው። 📚 የሴሚስተር GPA አሰራር የአንድን ተማሪ የሴሚስተር ውጤት (GPA) ለማስላት፣ እያንዳንዱ ትምህርት ያለው የ Credit Hour በዛው ትምህርት የመጣው Grade Point ይባዛል። ከዚያም የሁሉም ትምህርቶች ውጤት በአንድ ላይ ተደምሮ፣ በሴሚስተሩ ለተወሰዱት አጠቃላይ የ Credit Hour ድምር ይካፈላል። 💡 ምሳሌ፦ አንድ ተማሪ በሴሚስተሩ 3 ትምህርቶችን ቢወስድ፡ 1ኛ ትምህርት፦ Grade A (4.0) እና Credit Hour 5 ቢሆን ➔ 4.0 x 5 = 20 2ኛ ትምህርት፦ Grade A- (3.75) እና Credit Hour 5 ቢሆን ➔ 3.75 x 5 = 18.75 3ኛ ትምህርት፦ Grade B (3.0) እና Credit Hour 3 ቢሆን ➔ 3.0 x 3 = 9 የተማሪውን GPA ለማግኘት፦ የውጤቶች አጠቃላይ ድምር፦ 20 + 18.75 + 9 = 47.75 የአጠቃላይ Credit Hour ድምር፦ 5 + 5 + 3 = 13 በመጨረሻም፣ የውጤቱን ድምር ለአጠቃላይ ክሬዲት ሰዓቱ ስናካፍለው የሴሚስተሩን GPA እናገኛለን፦ 47.75 ÷ 13 = 3.67 ስለዚህ፣ ይህ ተማሪ በሴሚስተሩ 3.67 GPA አመጣ ይባላል። CGPA ሲሰላም በተመሳሳይ መንገድ የሁሉንም ሴሚስተሮች(የሁሉንም ኮርሶች) አጠቃላይ የውጤት ድምር ለአጠቃላይ የክሬዲት ሰዓት ድምር በማካፈል ነው የሚገኘው። 📌 የ CGPA አሰራር ይበልጥ ግልጽ ለማድረግ፦ ለምሳሌ የአንድን ተማሪ የሁለት ሴሚስተር የCGPA ውጤት ለማስላት፦ • 1st Semester ላይ፦ የውጤት ድምር = 47.75 የ Credit Hour ድምር = 13 (GPA = 3.67) • 2nd Semester ላይ፦ የውጤት ድምር = 52.00 የCredit Hour ድምር = 15 (GPA = 3.46) ❌ የተሳሳተው አሰራር፦ የሁለቱን ሴሚስተር GPA ደምሮ ለሁለት ማካፈል (3.67 + 3.46) ÷ 2 = 3.56 (ይህ ስህተት ነው!) የምትወስዱት ኮርስ በጨመረ ቁጥር የተሳሳተ Result ነው የምታገኙት ✅ ትክክለኛው አሰራር (CGPA)፦ የሁለቱንም ሴሚስተር አጠቃላይ የውጤት ድምር ለአጠቃላይ የክሬዲት ሰዓት ድምር ማካፈል፦ • አጠቃላይ የውጤት ድምር፦ 47.75 + 52.00 = 99.75 • አጠቃላይ የCredit Hour ድምር፦ 13 + 15 = 28 ስለዚህ CGPA = 99.75 ÷ 28 = 3.562 (ወደ ሁለት Digit ሲጠጋ 3.56 ይሆናል።) ውጤቱ ተመሳሳይ ሊሆን የቻለው የሁለቱ ሴሚስተሮች የክሬዲት hr በጣም ስለሚቀራረብ ብቻ ነው፤ የምትወስዷቸው ኮርሶች በበዙ ቁጥር የ ሁለቱ አሰራር ልዩነት ይፈጥራል። @Keleme_2013

ቀለሜ
102 940
֎ አዲስ፦ ChatGPT አሁን ሁሉም ተጠቃሚዎቹ በቀጥታ ከቻት ውስጥ 100% በነፃ አፕሊኬሽኖችን እንዲገነቡ ያስችላቸዋል። የChatGPT app store አሁን AppDeployን ጨምሯል፣ እና በነፃ አካውንቶችም ይሰራል። መገንባት የሚፈልጉትን ይግለጹ፤ ChatGPT ኮዱን ይጽፋል፣ AppDeploy ደግሞ deployment ን በዚያው ቻት ውስጥ በራሱ ያከናውናል፣ እና ወዲያውኑ የሚሰራ ሊንክ ያገኛሉ። AppDeploy ለእውነተኛ አፕሊኬሽኖች የሚያስፈልገውን infrastructure ያካትታል፦ 🔐 የተጠቃሚ መግቢያ እና permissions 🗄 Storage፣ database፣ realtime sync እና notifications 🤖 የተገነቡ የAI ችሎታዎች ☁️ ሙሉ backend፣ background jobs እና scheduled tasks 🧪 ለእያንዳንዱ ለውጥ automatic QA እና built-in versioning 🌐 Custom domains፣ secrets management እና ሌሎችም በነፃ መጠቀም ይችላሉ። ምንም subscription ወይም credit card አያስፈልግም። 👉 AppDeployን በChatGPT ውስጥ ይጫኑ፣ እና የመጀመሪያዎን app በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ያስጀምሩ

ቀለሜ
102 940
Repost from ExitPass Ethiopia
📣 ለ Exit Exam ተፈታኞች መልዕክት! 🙏Thank you, Bini, for informing the students. 🤩 Follow him for educational news: https://vt.tiktok.com/ZSxcre5kh/

ቀለሜ
102 940
+6
Applied 1 worksheet

ቀለሜ
102 940
በጀምስ ክሊየር “Atomic Habits” መጽሐፍ መሠረት፦ ​በየቀኑ 1% ብቻ ራሳችንን ካሻሻልን፣ በአንድ ዓመት ውስጥ 37 እጥፍ የተሻልን ሰው እንሆናለን! ዛሬውኑ ተነሱ፣ 1% ጨምሩ!
በጀምስ ክሊየር “Atomic Habits” መጽሐፍ መሠረት፦ ​በየቀኑ 1% ብቻ ራሳችንን ካሻሻልን፣ በአንድ ዓመት ውስጥ 37 እጥፍ የተሻልን ሰው እንሆናለን! ዛሬውኑ ተነሱ፣ 1% ጨምሩ!

ቀለሜ
102 940
+1
Chemistry Notes

ቀለሜ
102 940
🌍 Wonderful World Our planet is seriously unbelievable. Places that are hard to believe. Nature that looks like it belongs i
🌍 Wonderful World Our planet is seriously unbelievable. Places that are hard to believe. Nature that looks like it belongs in a movie. Stories that make you open a map and go, wait… this actually exists? 😄 The most amazing places, wild facts, and discoveries from around the world - all in Wonderful World ✨ Warning: after this channel, your travel bucket list might get a lot longer 🌍😄 Telegram channel Wonderful World

ቀለሜ
102 940
+3
History Notes

ቀለሜ
102 940
Dear readers, a personal recommendation: @geopolitics_prime a real discovery. Tired of the endless news cycle, try this channel for something truly unique you won't find elsewhere https://t.me/+vHGNCDAjV904MTIy ውድ አንባቢዎች፣ የግል ምክረ ሀሳብ፦ @geopolitics_prime እውነተኛ ግኝት ነው። ከማያበቃው የዜና ዑደት ከደከማችሁ፣ ይህን ቻናል በሌላ ቦታ የማታገኙትን ልዩ ነገር ለማግኘት ሞክሩት። https://t.me/+vHGNCDAjV904MTIy

ቀለሜ
102 940
📢 Update News C++ Notes are now available for the following chapters:  . Chapter 5: Arrays and structures . Chapter 6: Pointers 🔄 Please press the Refresh button in the app to access the new notes.

ቀለሜ
102 940
Repost from ቀሰም Academy
📱ኢንትራንስን በ Qesem ተዘጋጁ! 🏆 ✅ በ Entrance ዝግጅት ያነበብነውን ምዕራፍ ከመቁጠር ይልቅ ለፈተና የቀረውን ቀን መቁጠር የሚያበቃበት፤ እናንተ በስኬት እኛ በእናንተ ስኬት የምንደሰት
+7
📱ኢንትራንስን በ Qesem ተዘጋጁ! 🏆 ✅ በ Entrance ዝግጅት ያነበብነውን ምዕራፍ ከመቁጠር ይልቅ ለፈተና የቀረውን ቀን መቁጠር የሚያበቃበት፤ እናንተ በስኬት እኛ በእናንተ ስኬት የምንደሰትበት ጊዜው አሁን መጥቷል! ​ 📱 በ Qesem Academy Application 📌 ከ 9-12ኛ ክፍል የወጡ ያለፊ ዓመታት የ Entrance ጥያቄዎች በ ክፍል ኮርሳቸው ተከፍለዋል። 📌የተለያዩ የታዋቂ ትምህርት ቤቶች Model Examኦች በየምዕራፍ ተከተዋል። 📌Pilot Exam በየምዕራፍ ተካተዋል። 📌 በቀለም የቀለሙ ዝርዝር ለማንበብ ምቹ ማብራሪያዎች ተካተዋል። 📌 የተለያዩ ቻብተሮችን በማመሳጠር እራሳችሁን የምትፈትሹበት Exam system ተበልጽጓል። 📌 በእያንዳንዱ ምዕራፍ ሂደታችሁን የምትከታተሉበት Progress Tracking! ❓ ምን ይሄ ብቻ ከመላው የ ኢትዮጵያዊ Entrance ፈታኞች ጋር በ ጥያቄ የምትፋለሙበት አሸናፊዎች በሽልማት የሚያጌጡበት Qesem Battle የተሰኘ የ ውድድር ወድረክ ተዘጋጅቷል! ⚔️ 📱​ስልካችሁ ባለበት ቦታ ሁሉ ቀሰም አጠገባችሁ ይኖራል! 🖥መተግበሪያውን አሁኑኑ በማውረድ ተዘጋጁበት👇🏾 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.qesem.academy 👨‍💻ለ ማንኛውም ጥያቄ በዚ ያግኙን፦ @QesemAcademy_Support 🌐 ቻናላችንን ይወዳጁ@QesemAcademy

ቀለሜ
102 940
📖 Civics final exam 🏢 University : hawassa ⏳Year: 2014 ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013 @Keleme_2013
+2
📖 Civics final exam 🏢 University : hawassa ⏳Year: 2014 ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013                       @Keleme_2013