ቲቪ ጥገና Tv maintenance , ቲቪ ቴክኒሻን ,Tv repair 🖥
前往频道在 Telegram
ይህ ቻናል በመቀላቀሎ የሚያገኝዋቸው ጥቅሞች ፩የኤሌክትሮኒክስ እውቀቶን ያዳብራሉ። ፪ቲቪ ፣ ሳተላይት ሪሲቨር ፣ ሞባይል ፣ ኮምፕዩተር ፣ ፍሪጅ እና የልብስ ማሺን ወዘተ ባለሙያዎችን የትም መሄድ ሳያስፈልጎ እዚህ ያገኛሉ። @Yilymj @newgroupmaintenance ለቲቪ መለዋወጫ Website : ysak-electronics.netlify.app
显示更多2 916
订阅者
-324 小时
-27 天
-430 天
帖子存档
🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄ውድ የtv maintenance channel ተከታዮችን
ሉቃስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።
¹² ይህም ምልክት ይሆንላችኋል፤ ሕፃን ተጠቅልሎ በግርግምም ተኝቶ ታገኛላችሁ።
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ በዐል በሰላም አደረሳችሁ ለእናንተ እና ለቤተሰቦቻቸው መልካም በዐል ፡፡
🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
To learn maintenance on vedio follow us on tiktok
https://www.tiktok.com/@tivimaintenance?_t=8YnPI7zo3Aj&_r=1
Repost from Ethio tv repair & spare parts Tv spare
only for technicians tv spare parts join
https://t.me/tvmaintenanc
ሰላም ቤተሰቦቼ የተሰበረ ፍለት ቲቪ ካላቹ ያሉበት ድረስ መጥተን እንገዛለን 0926737152 ysak electronics maintenance
ሰላም ቤተሰቦቼ ዛሬ የገጠመኝ amaz 43 inch tv ድምፅ አለው ምስል የለውም ነበር የባክላይት ችግር ነበር ባክላይቱም ገቢያ ላይ ስለሌለ በሌላ አይነት ባክላይት ተገጠመለት ሀይሉም ከቦርዱ ጋር ስለማይገጥም ሀይሉ 9volt new baklightu bordu demo 85volt neber lemamesasel kebordu 12volt bemewused be 7809 ic&16v470uf capasitor bemetekem 9volt modify tedergo tesertoal ከled ቲቪ ጋር የተገናኘ ጥያቄ ወይም አስታየት coment ላይ አስቀምጡልኝ 0926737152 የተመቸው like
Selam beteseboche zare yegetemegn sharp 32 inch lcd TV be power mknyat tekatlo neber yimitayut ekawoch tekeyrew sertewal
Repost from ቲቪ ጥገና Tv maintenance , ቲቪ ቴክኒሻን ,Tv repair 🖥
እስክሪን የተሰበረ ፍላት ቲቪ እንገዛለን
በ 0926737152 ይደውሉልን ፡፡
ጥያቄ ካለዎት በ https://t.me/newgroupmaintenance ላይ ያድርሱን
