不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈
ሙድ እንያዝ በኛ
前往频道在 Telegram
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °
显示更多8 829
订阅者
无数据24 小时
-127 天
-8730 天
无数据
帖子浏览量
无数据24 小时
无数据48 小时
无数据
参与率
无数据
每日帖子数
帖子存档
8 829
መብራት ሲጠፋ ከfamily ጋር ደቅ ብለህ የምታወራው ወሬ👌
ለካ ፋዘር እንደዚ ቀልደኛ ነው😘😅
እንዴ ድሮም ስልኬ ነው ከቤተሰብ ያራራቀኝ😕
8 829
ንግድ ባንክ ምትጠቀሙ ሰዎች ትጋሩኝ ይሆናል ሀሳቤን
እኔ ብቻ ነኝ ንግድ ባንክ ስሄድ የተረጂነት ስሜት ሚሰማኝ? ሰራተኞቹ የራስህን ገንዘብ አውጥተው ሚሰጡህ ሳይሆን ሚመፀውቱህ እኮ ነው ሚመስለው 😐😢😂
8 829
ታክሲ ውስጥ ቁጭ ብለን ተደውሎላት በEarphone እያወራች "ዕቃውማ አንጀት አርስ ነበር...ግን!" ሁላችንም ዞር ብለን ስናያት
"ግን ተወደደ!"
此内容仅面向 18 岁及以上用户
登录服务即表示您确认已年满 18 周岁。
