ch
Feedback
መርጌታ የወሴፍ የበሀል መዳኒት ቀማሜ

መርጌታ የወሴፍ የበሀል መዳኒት ቀማሜ

关闭频道
920
订阅者
无数据24 小时
-97
-2630
帖子存档
#በፈቃደኝነት ሸር ሸር ያድርጉ #በምን ተቸግረዋል ???? #በስንፈተ ወሲብ     ?? #በድክመተ ወሲብ   ?? #በፀላኤ ወሲብ      ?? #በህልመ ሌሊት      ?? #በግለወሲብ         ?? #በወሲብ ፍራቻ      ?? #መንስኤ እስኪት #መፅንኤ እስኪት #ዘኢያወርድ #ገትር ምንድናቸው ??          ❤️ #እያንዳንዱን  በዝርዝር እናያለን፦ 👉 #ስንፈተ ወሲብ ማለት  የወንድ ልጅ ብልት ለፆታዊ ግንኙነት ዝግጁ ሳይሆን ሲቀር ፣ (በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ) ፈፅሞ መቆም ወይም መነሳት ሲያቅተው  ስንተፈተ ወሲብ ይባላል። 👉 #ድክመተ ወሲብ መለት በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ብልት እየተነሳ መልሶ ሲተኛና ሲልፈሰፈስ ዘር ቶሎ ሲፈስ ፣መልሶ ቶሎ አልነሳሲል ድክመተ ወሲብ ይባላል ። 👉 #ፀላኤ ወሲብ ማለት ወንድንም ሆነ ሴትን ልጅ አስገድዶና እያስፈራራ በሰው በአራዊት በእንስሳ ተመስሎ የሚደፍር ነገር ሲከሰት ፀላኤወሲብ ይባላል  ይህ እርኩስ መንፈስ ክፉ የአይነ ጥላና የዛር ውላጅ መንፈስ ነው ነገር ግን መንፈሱ በተለያዩ ነገሮች እየተመሰለ የሰውንልጅ ሲያሰቃይ ይኖራል። በፀላኤ ወሲብ የተጠቁ ሴቶች ማህፀናቸው አካባቢ እንብርታቸው አካባቢ ከፍተኛ የህመም ስሜት ይሰማቸዋል በፆታዊ ግንኙነት ጊዜም ያማቸዋል ደስታየላቸውም ለወንዶችም ተመሳሳይ ችግር አለው አልፎ አልፎ 👉 #ሕልመ ልሊት ማለት በሚያውቁትም በማያቁት በባድ በዘመድ በቅርብ ጓደኛ በእህት በወንድም በባል በሚስት በአራዊት በእንስሳ እየተመሰለ ሌሊት በህልም እውን በመሰለ መልኩ የሚፈፀም ፆታዊ ግንኙነት ህልመ ሌሊት ይባላል። ከቶም አንዳንዶቹ ሰዎች የእውነታው ፆታዊ ግንኙነት ልክእንደ ሕልመ ሌሊቱ ፆታዊ ግንኙነት አያስደስተነም ይላሉ ይህማለት መንፈሱ( መንፈሷ) ስሜታቸውን ተቆጣጥሮአቸዋል ማለትነው። 👉#ግለወሲብ ማለት ማንኛውም ሰው ለአቅመ አዳምና ሔዋን የደረሰ ሰው የሚፈፅመው አላስፈላጊ ልምድ ሲሆን ሰው ከተቃራኒ ፆታውጋር ፈጣሪ በፈቀደው ህግና ደንብ መሰረት ፆታዊ ግንኙነት ማድረግ ሲችል የፈጣሪን ህግ በመተው እራሱን በራሱ ያረካል ይህ ከባድ ሐጢአትና ስተትነው ንስሐ መግባትና መፀፀት ያስፈልጋል። #ይህም ችግር ለወንዶች #ለስንፈተ ወሲብ #ለብልት መልፈስፈስ #ለድክመተ ወሲብ #ለብልት ማነስ #ለብልት መሸብሸብ #ለዘር ፍጥነት (መቸኮል) #ለወሲብ ፍራቻና ለመሳሰሉ ያጋልጣል። 🌿ለሴቶቹ ደግሞ የሚያመጣው ችግር ፦ 🌿ለወንድ ጥላቻ  ፍራቻ 🌿ለፆታዊ ግንኙነት ጥላቻ 🌿በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ያለመርካት ችግር 🌿ለግለወሲብ ሱሰኝነት 🌿ከወንድ ይልቅ ግለወሲን በቀን 4:5 ጊዜ መምረጥ 🌿የትዳር ማስጠላት ተስፋ መቁረጥ የበታችነት ስሜት ብቸኝነት መሰማት ወዘተ የመሳሰሉት ይከሰታሉ። 👉 #የወሲብ ፍራቻ ከአይነጥላ ችግርጋር ተያይዞ የሚመጣ ችግር ሲሆን ወንድም ሆነ ሴት አይነጥላ ካለባቸው የወሲብ ፍራቻ ያድርባቸዋል ከተቃራኒ ጓደኛ ሲቀርቡ መፍራት መንቀጥቀጥ በራስአለመተማመን እራስን ዝቅማድረግ የበታችነት ስሜት ከመገናኘት ይልቅ እራስን ወደኋላ ማሸሽ  የልብ ምት መጨመር ከፍተኛ ላብ ማላብ የጠረንና የትንፋሽ መቀየር ይከሰታሉ። 👉👉 #መንስኤ እስኪት ማለት የሞተን ወይም የደከመን ብልት የሚያነሳ ፣የሚያነቃ ለፆታዊ ግንኙነት ዝግጁ የሚያደርግ ማለት ነው እንዲሁም በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ብልት ቶሎ ቶሎ እንዴነሳና ለሴክስ ዝግጁ እንዲሆን ያደርጋል። 👉 #መፅንኤ እስኪት ማለት ብልት በግንኙነት ( ሴክስ ) ጊዜ እንደ ብረት የጠነከረ የሚያደርግና ቶሎ እንዳይበርድ ለረጅም ጊዜ እንደቆመ እንዲቆይ የሚያደርግ መድሐኒት መፅንኤ እስኪት ይባላል። 👉 #ዘኢያወርድ ማለት በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ዘር ቶሎ እንዳይፈስ ለረጅም ጊዜ እንዲቆይ የተቃራኒ ፆታን ስሜት እንደፈለጉ መጠበቅ የሚያስችል ጥበብ(  እፅዋት ) ሲሆን ዘኢያወርድ ይባላል። 👉👉 #ገትር ማለት የሞተም ያነሳል የደከመም ያጠነክራል ሙሉ በራስ መተማመንን የሚሰጥ ጥበብ (መድሐኒት ) ነው። 👉 #ታዲያ እነዚህ ችግሮች በብዙዎች ዘንድ የግል ሚስጥርሆነው ተደብቀውና ተሸፋፍነው የሰውን ልጅ ደስታ እየነጥቁ  ለረጅም አመታት አብረው ይኖራሉ ከአንዳንዶቹ ላይም እስከ መጨረሻው የእርጅና ዘመን ይዘልቃሉ። ✅የብዙ ሰዎችን ትዳር ፍቅርም እስከ ወዲያኛው እንዳይመለስ አድርጎ ቆራርጧል አለያይቷል የብዙሰው ቤት ተበትኗል ፈርሷል። ነገር ግን ይህችግር የብዙ ሰዎች ችግር እንደሆነ መገንዘብ ያስፈልጋል ከመደበቅና እየተሸማቀቁ ሸፍኖ ይዞ የራስን ሞራል ከመጉዳት ዘወር ዘወር ብሎ መፍትሔውን ፈልጎ ችግሩን ማስወገዱ የተሻለ ይሆናል ። ሀገራችን ኢትዮጵያ የጥበብ መነሻ የጥበብ መፍለቂያ  የጥበብ መገኛ መሆኗን መዘንጋትም የለበትም። በተለያዩ መዛግብቶች ሊቃውንት ቀደምት አባቶቻችን የሰደሩአቸውን ፈዋሽ የሀገር በቀል የእፅዋት መድኀኒቶች በራሳችን አዘጋጅተን መጠቀም አስፈላጊና ወሳኝነው። #አንደኛ መፍትሔነታቸው ዘላቂነው #ሁለተኛ የጎንዮሽ ጉዳት አያመጡም #ሦሥትኛ ሰውነት ያድሳሉ #አራተኛ ከኬሚካል የፀዱናቸው #አምስተኛ የተፈጥሮ እፅዋት ናቸው 👉#መፍትሔ ስንፈተ ወሲብ ( ድክመተ) ወሲብ፦ ❇️የአሞጭ ስር ❇️የቁንዶ በርበሬ ፍሬ ❇️የእንዘረዘይ ስር ❇️የደለሹት ስር ❇️የቀጠጥና የስሩን ቅርፈት ሁሉንም ለየብቻ አዘጋጅቶ ፈጭቶ ከቀጠጥናውና ከደለሹቱ ስር 1: 1 የሾርባ ማንኪያ ከእንዘረዘዩና ቁንዶበርበሬው ሩብ ሩብ የስኳር ማንኪያ ከአሞጩ  2 የስኳር ማንኪያ ሁሉንም በማር አቀላቅሎ ለ ፯ ቀን በባዶ ሆድ መቅመስ ፩ኛ👉 #አዘገጃጀት የሁሉንም ስሮች በንፅህና ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ አልሞ ፈጭቶ ነፍቶ ዱቄቱን በእኩል መጠን አዘጋጅቶ ሰፍሮ አቀላቅሎ ሰባት ( 7 ) የጁስ ማንኪያ ዱቄት በእሩብ ማር አዘጋጅቶ አቀላቅሎ ለሰባት ( 7 )ቀን ጥዋት ጥዋት በባዶ  ሆድ አንዳንድ ማንኪያ መብላት ። ከተጠቀሙ በኋላ እስከ ስድስት ( 6 )ሰአት መፆም ነው። ፪ኛ #ዘኢያወርድ ✅የምድር እንቧይ ስር ✅የዘርጭ እንቧይ ስር ከፆታዊ ግንኝነት በፊት ከ20-30 ደቂቃ ማኘክ ወሳኝነው የሚከለከሉ ነገሮች ❌ #አልኮል መጠጥ❌ #ፆታዊ ግንኙነት ❌ #ተልባ   ምግብ❌ መፍትሔዎችን በአግባቡ ተጠቅመን ችግሮቻችን እናስወግድ። #ከዚህም በተጨማሪ አንዳንድ መንፈሳዊና የተለያዩ  ጥበባዊ አስተምሮችን መስጠት ጀምረና ብቅበለው አገልግሎቱን መጠቀም ይችላሉ። ጥበብ ታላቋን ታከብራለች በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ ላይክና  ሸር ሸር ያድርጉ። 👉የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል     ለበለጠ መረጃ ከስር ባለው ስልክ በስራ  ስዓት ይደዉሉል0938548690

🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አደራቹህሁ🙏                                        ለዛሬ ከምንሰጣቸው ኣገልግሎቶች ውስጥ ጥቂቶችን እናሳውቃችሁ           ለጠላት  => ከጠላት የተደረገ መፍቻ => ቅድሞ ለመከላከል => ግርማ ሞገስ             ለኣይነ ጥላ             ለወሲብ ችግሮች             ለትምህርት ለመስተፋቅር   =>የወንድና የሴት                      =>ኣጠቃላይ ለስራ  =>ለንግድ          => ለእርሻ          =>  ኣጠቃላይ ለንዋይ/ለማንኛውም ስራ ለሥራይ => የዛር ወላጅ መፈታተን             =>   የእጀ ሰብ መልካሙን ኣየተመኘችው ለዛሬ በዝሁ ተሰናበትኳችሁ ሰላም ጤና ለናንተ ይሁን ትክክለኛውን ገፃችንን ይከታተሉ እውነተኛ መረጃ በማየት ያረጋግጡ በመናፍስት ወጠመድ ለወደቁ የሰው ልጅ በሙሉ በጥበብ ማደስ እና የተለያዩ እጽዋቶች መልካም ስራ የምናስተዋውቅበት  ነው ፡፡፡በስልክ  0938548690ይደውሉልኝ መፍትሔ ያገኛሉ🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አደራቹህሁ🙏                                        ለዛሬ ከምንሰጣቸው ኣገልግሎቶች ውስጥ ጥቂቶችን እናሳውቃችሁ           ለጠላት  => ከጠላት የተደረገ መፍቻ => ቅድሞ ለመከላከል => ግርማ ሞገስ             ለኣይነ ጥላ             ለወሲብ ችግሮች             ለትምህርት ለመስተፋቅር   =>የወንድና የሴት                      =>ኣጠቃላይ ለስራ  =>ለንግድ          => ለእርሻ          =>  ኣጠቃላይ ለንዋይ/ለማንኛውም ስራ ለሥራይ => የዛር ወላጅ መፈታተን             =>   የእጀ ሰብ መልካሙን ኣየተመኘችው ለዛሬ በዝሁ ተሰናበትኳችሁ ሰላም ጤና ለናንተ ይሁን ትክክለኛውን ገፃችንን ይከታተሉ እውነተኛ መረጃ በማየት ያረጋግጡ በመናፍስት ወጠመድ ለወደቁ የሰው ልጅ በሙሉ በጥበብ ማደስ እና የተለያዩ እጽዋቶች መልካም ስራ የምናስተዋውቅበት  ነው ፡፡፡በስልክ  0938548690ደውሉልኝ መፍትሔ ያገኛሉ

ምድር ላይ ሁለት ምርጫ አላችሁ ----------------- ወይ ማግኘት ወይ ማጣት =============== እናንተ አንዱን ምረጡ ማግኘት ከመረጣችሁ ጥሩ ቀጣይ የሚመጣው ጥያቄ እንዴት እናግኝ ነው መልሱ ሊሆን የሚችለው ጥበብ ነው ጥበብ የማይፈታው የምድር እንቆቅልሽ የለም እንግዲህ ምርጫው የናንተ ነው ።0938548690

እኔ ይገርመኛል በዚህ አእምሮዋችን መኖር ስለቻልን ከ 100% የምናውቀው እኮ ወይም እውቀታችን ቢለካ -100 ነው ጠዋት እንነሳለን ቁርስ ካለ እንደነገሩ ይሆናል ምሳም እንደዛው እራትም እንደዛው ሁሉ
እኔ ይገርመኛል በዚህ አእምሮዋችን መኖር ስለቻልን ከ 100% የምናውቀው እኮ ወይም እውቀታችን ቢለካ  -100 ነው ጠዋት እንነሳለን ቁርስ ካለ እንደነገሩ ይሆናል ምሳም እንደዛው እራትም እንደዛው ሁሉም አይደለም ትንሽ መስራት የሚችለው ነው ይሄን የሚበላው እጅግ ሲበዛ ጥቁር ድንጋይ ነን ማንፈለጥ ማይገባን ተመሳሳይ ኑሮ ለ 70 እና ለ 80 አመት የምንኖር ደግሞ ሚገርመኝ ድህነታችን መሀይምነታችን ድንቁርናችን ሳይቀነስ ሳይጎድል ለልጅ ልጆቻችን እናስተላልፋለን አዲስ ነገር ሲመጣ ይሄማ ጠንቋይ ነው ይሄማ ሞርተኛ ነው ይሄማ ይቀጥላል ከሰማህኝ ልንገርህ ለራስህ ንገረው እኔ ምን ያህል አቃለው ለመኖር አሁን ያለኝ አእምሮ በቂ ነው ብለህ አስብ አዲስ ነገር ፈልግ ቆፍር ውጣ ውረድ አእምሮህን አትገድበው ሁሉንም መርምር ጠቢብ ሁን ።

የአስማት እይነቶች ነጭ ጥበብ፡ ይኸ የጥበብ አይነት ሀሳቡ መልካም ከእግዚአብሔር የወረደ መልካም ይዘት ያለው የሰውን ልጅ የሚጠቅም ባጠቃላይ መልካም ገጽታን የተላበሰ ሲሆን ባጠቃላ በዚ በነጭ አስማት የሚጠቃለሉት ጥበቦች፡- 1 መፍትሔ ስራይ ከሰኞ እስከ አርብ 2 የማዕሠረ አጋንንት ጸሎቶች 3 መልክአ ሚካኤል እና ድርሳነ ሚካኤል በገቢር ( ለልዕልና ለስልጣን) 4 መልክአ ገብርኤል እስከነ ድርሳኑ በገቢር ( ለመካን ሴት ለመንስኤ ለፍቅር ለትዳር) 5 መልክአ ራጉኤል እስከነ ድርሳኑ በገቢር (ለመፍትሔ ሀብት ለሰው መውደድ) 6 መጽሐፈ ጠልሰማት ( ለተለያዩ ነገሮች በክታብ የሚያዙ) 7 ጸሎተ ቆጰርያኖስ (ለመፍትሔ ስራይ ለመፍትሔ ሀብት) 8 መልክአ ሩፋኤል እስከነ ድርሳኑ በገቢር ( ለቁስል ለደዌ ለእውቀት ) 9 መልክአ ኢየሱስ በገቢር ( ለትምህርት ዘኢያገድፍ ) 10 መልክአ ማሪያም በገቢር ( ለግርማ ሞገስ ለመልክ ለቁንጅና) 11 መርበቡተ ሰለሞን ( ለመፍትሔ ስራይ ለመስጥመ አጋንንት) 12 የ ውናኤል እና የሰውርናኤል ጸሎቶች ( ለአቃቤ ርዕስ ዱላ ጥይት እንዳይመታህ) 13 ዕጸ ደብዳቤዎች ( ባጠቃላይ ለበሽታ ) 14 ምስሀበ መላእክት እና የምስሀበ ጻድቃን ጸሎቶች ( ከቅዱሳን ጋር በራዕይም ሆነ በህልም ለመገናኘት) 15 የዳዊት ገቢሮች ( ራስን ከጠላት ከምቀኛ ለመጠበቅና ለመሳሰሉት ነገሮች) 16 መጽሐፈ ግብጢ ( የተለያዩ ገቢሮች ለተለያዩ ነገሮች ድጋም አስማት የለም በገቢር ብቻ ይሄ ከእስክንድርያ ሊቃውንት የወጣ ጥበብ ነው የሀገራችን ጥበበኞች ይጠቀሙበታል) 17 አስማተ ሙሴ ( ልቦናን ለመግለጽ እና የተለያዩ ጥበቦችን የሚሰራ) 18 አስማተ አብርሀም ( ለአቃቤ ርዕስ ከጠባቂ መላእክት ለመነጋገር ለእድሜ ለመካን ወንድ የመሳሰሉትን ለመንስኤ እስኪት ) 19 መጽሐፈ ሄኖክ ( ስለ ከዋክብት አስማታዊ እና ቁጥራዊ ሁኔታ ስለ ወደፊቱ ለማወቅ ባጠቃላይ የአንድን ሰው መረጃ የሚናገር 20 አስማተ ኤልያስ ( ለመሰውር ለአቃቤ ርዕስ) የመሳሰሉትን አስማቶች ከብዙ በጥቂቱ ናቸው እንግዲህ እነዚህ በእጄ ላይ ከሚገኙት መጻህፍቶች ነው የጠቀስኩላቹህ ምናልባት በሌሎች ጥበበኞች ዘንድ ደግሞ ከዚህም የበለጡ ብዙ መጻህፍት ነጭ አስማትን በተመለከተ ይኖራል፡፡ ጥቁር አስማትን በተመለከተ የፈለጉት ነገር ወዲያውኑ በፍጥነት ለማግኘት የሚደረግና ሌላው የሚጎዳ ለጊዜውም ቢሆን ራስን የሚጠቅም ሲሆን ከእነዚህም መካከል በአብዛኛው ጥበበኛ የሚያውቃቸው፡- 1 ምስሀበ ራሙኤል ( ለንግድ ለገብያ) 2 የኮይ ኮላላይ ጸሎቶች ( የአንድን ሴት ፍቅር ለማግኘት ) 3 መንግስትክሙ ( የጋኔን እና የዛር ጸሎት ለገብያ ለዝና ለፍቅር ዛር ለማነጋገር) 4 ስሙ ለአብ የመንግስትክሙ አባት ነው ውእቱ ሽማግሌ ጋኔን ነው አደገኛ እና ገዳይ ሲሆን ዋና ስራው መስለቦ መፍትሔ ሀብት ምሰስሀበ ንዋይ ነው) 5 የኩማኤል ምስሀብ ( ለማጭበርበር አ፡ሰውን አታሎ የፈለጉት አርጎ ለመሄድ ይሄም የሰውን ልብ በግርማ ሞገስ ለማቅለጥ ) 6 አየራዊው ጴጥሮስ ወይም ጴጥሮናኤል ወይም ፍቁራዎች ቢላል የሚሉት ( አደገኛና የታወቀ ጋኔን ስራው መድፍነ ጸር ለፍርድ ቤት ለግርማ ሞገስ ለመሳሰሉት ) 7 ናሁ መላእክ ( አደገኛ ጥቁር አስማት ጸሎት ነው ወደ 30 አይነት ገቢር የያዘ ) 8 ምጅጅናኤል (የአየረ ጴጥረሮስ ጌደና ሲሆን ስረራውም ተመሳሳይ ነው 9 ምስሀበ ጁሐም ( ጁሐም የሚለው ቃል ጀሐነም ከሚለው የወጣ ሲሆን ገሐነማዊውን እሳት የሚጠራ ነው ብዙ ጊዜ የሚጠቀሙበት ሌሎች አጋንንቶች እንዲተታዘዙ እንደማስገደጃ ነው ) መጽሐፈ ዛር ( ከዛር ጋረር የተገናኙ ስረራዎችን መስሪያ ለተለያዩ ነገሮች በሌላ ስመሙ መጽሐፈ ጠንቋሊ ወይም የጠንቋይ መጽሐፍ ) 10 ምስሀበ ሰዳክያል ( ለመድፍነ ጸር ለጠላት መስተሐምም በሌላ ስመሙ ሩሩ ብሩ የሚባለው ) 11 ምስሀበ ጠቋር ( ሌሎች ዛሮችነን እነንዲታዘዙ የሚያደርግ ) 12 የአላንድሮስ ምስሀብ ( ሲደገም ሴትን ልጀጅ ከየትም ቦታ በቀኑ ምድር አንቀልቅሎ የሚያመጣ እንግዲህ ራሱም ሴት መስሎ ይምጣ አይታወቅም ) 13 ምስሀበ ሸባቢት ( ሴት ጋነኔን ነች ስራዋ በቀን ከብዙ ሴቶች ለመዋሰብ ይሏታል ) 14 መጽሐፈ ፍቁራ ( የሙስሊም ደብታራዎች የሚጠቀሙበት የአስማት መጽሐፍ በእኛ ደብተራ በሙስሊሞች ዘንድ ፍቀቁራ ይባላል) 15 ምሰስሀበ ኪሩፍ ( አፈ ሕጻን በመስታወት ለማነጋገር) 16 ቅጥራኤል የሚባለው ( አንደርቢ ለመስራት ያለልሆነውን እነንደሆነ አድርጎ ለመሳያት በሌላ ስመሙ ውሉደ ሰይጣን ይባላል) 17 ምስሀበ ራሔሎ ( ሴት ጋኔን ገንዘብ በአጭር ጊዜ ለማግኘት የሚደረግ) 18 ምስሀበ ዮሴፍ ( የሴትን ልብ በአይን እይታ ብቻ ለመማረክ) 19 ምስሀበ ወርቂት ሻነንቂት የተባሉ( ሴተት ገጋኔኖች ናቸው ለገንዘብና ለሴት የሚጠሩ) 20 ለመዋሀድ ( ከማንኛውም ገቢረር ጋረር የሚያዋርስ) 21 መልከ ሳጥናኤል ( በሁለት ይከፈላል የአርብ አስማትና የግዕዝ መልክ በጣም አደገኛ አንዴ ከገቡበት መውጣት የማየይቻል ምህረተትና ንስሀ የሌለው ገሚሱ ክፍል ከባዕድ ሀገር የመጣ የኛ ያልሆነ አብዛኛውን ስራዎች የሚሰሩበት ) 21 ምሰሀበ በዓል ( አደገኛ የእግረ መልስ ሰውን ለማፍዘዝ የሚሰራ) 22 ምስሀበ ወሮኤል ( ይሄ ደግሞ ከሚታሰበው በላይ አደገኛ ጋኔን ነው ከወደቁት መላእክት ከእነ ስሚያዛ አንዱ እነንደነበር በአንዳንድ ጥቂት ብረራናዎች ተጽፍዋል ዋነና ኃይሉ እና ስራው ሴቶችን በዝሙት መሳብ ሲሆን በዚ የሚጠቀሙ ሰዎች ብዙ ሴቶችን በየዕለት ተዕለት ውሎአቸው ለመዘሞት ይሄን ልዩ የሚያደርገው ከአንድ በላይ ሴቶችን ስቦ የማምጣት ኃይሉ እነና የሚሳቡት ሴቶች ገና ሰውየውን ሲየያዩት ተከትሎ እቤት ድረስ በመሔድ ይሄም ታዲያ አንድም ሌሎች ሰዎች ሴት እንዲጠሉና በሴት ተስፋ ቆረርጠው ወደእሱ እንዲሳቡ የሚያደርግበት ሌላው የጋኔኑ ጥበብ ነው የዚህም ጋኔን ታሪክ የሚጀምረው እነ ስመሚያዛ ወደ ሴት ልጆች በመጡ ጊዜ ሴቶች እነንዲሳቡ የማድረጊያውን ጥበብ የዚህ የወደቀ መላእክ እጅ ላየይ እነንደነበር የጥንት አባቶቻችን በመጻህፍታቸው ይተርኩታል ) የጥቁር አስማት ስራወዎች ምን ተዘርዝረው ያልቃሉ እነንደው በጥቂቱ አእንዲህ አለ ለማለት የያክል ገለጽኳቸው እንጂ ባጠቃላይ ከብዙ በጥቂቱ ነጭ ጥበብና ጥቁር ጥበብ እነዚህን ይመስላሉ፡፡0938548690

የጥበብ መሰረታዊ ዕውቀቶች ጥበብ ወይም እስማት በ 3 ይከፈላል 1.ነጭ ጥበብ 2. ጥቁር አስማት 3.ነጭ እና ጥቁር አስማት ይባላሉ 1.ነጭ ጥበብ ................. የሚሰራው በጣም ጥሩ ከሆ
የጥበብ መሰረታዊ ዕውቀቶች ጥበብ ወይም እስማት በ 3 ይከፈላል 1.ነጭ ጥበብ 2. ጥቁር አስማት 3.ነጭ እና ጥቁር አስማት ይባላሉ 1.ነጭ ጥበብ ................. የሚሰራው በጣም ጥሩ ከሆኑ መላዕክት እና በሰለሞን ጥበብ ነው እናም በዕፀዋት ነው የሚሰራው ምንም ዓይነት ከዕምነት ጋር ንክኪ የለውም የጎንዮሽም ጉዳት የለውም 2.ጥቁር አስማት ማለት መደበኛ ባልሆኑ መናፍስቶች ነው የሚሰራው  በጣም ሀይለኛ ስራዎችን ለመስራት ነው የምትጠቅመው 3.ነጭ እና ጥቁር አስማት ይሄኛው ጥበብ ድብልቅ ነው በነጩም በጥቁሩም የሚሰራ ነው ይሄ ቆንጆ ነው በምድር ላይ የምትገኙ ሰዎች ሆይ ማንኛውንም ጥበብም ሆነ እስማት ለመመርመርና ለማወቅ ቅጣት ታህል እንዳትጠራጠሩ ፈልጉ አስሱ ይሄ በድሮ አስተሳሰብና ኃላ ቀር በሆነ አመለካከት አትሸወዱ ጭቅላታቹሁን አትገድቡት የሚጠቅማቹሁን እና የሚጎዳችሁን እናተ ታቃላቹሁ የማንም ሰው አስተሳሰብ አመለካከት ባርያ እዳትሆኑ ። ጉሩፑን ለወዳጅ ዘመድዎ ያገሩት ሁሉም ሁሉን ይወቅ                    0938548690

የማይገረግሩት የሕይወት ዘይቤ የለም:: ትዳር እንዳንይዝ፣ልጅ እንዳንወልድ፣ሃብት እንዳናፈራ፣ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን፣ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር፣ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ። ✅የሚገርግሩ መ
የማይገረግሩት የሕይወት ዘይቤ የለም:: ትዳር እንዳንይዝ፣ልጅ እንዳንወልድ፣ሃብት እንዳናፈራ፣ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን፣ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር፣ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ። ✅የሚገርግሩ መናፍስት የልፋት ስራ 📌የውጭ ፕሮሰስ ማቊረጥ 📌ጽንስ ማቋረጥ 📌ትዳር ማቋረጥ 📌ተስፋ ማጨለም 📌የትምህርት ፈተና ማሰናከል 📌ከሰዎች ጋር አለመስማማት 📌መነጫነጭ 📌ራስ ምታት 📌በሰው እንድንጠላ ማድረግ 📌ሀብት መገርገር 📌ስራ መገርገር 📌ጭንቀት መፍጠር 📌ለአደጋ መዳረግ 📌እቃ እንዲበላሽብን መሆን 📌ከፍቅር ጓደኛ ማጣላት 📌በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል 📌በህልመ ለሊት  ከቤተ እምነት መከልከል 📌ልጅ መከልከል 📌እንቅልፍ መንሳት/እንቅልፍ ማብዛት 📌ፍርሃት..... ✅ከላይ የተዘረዘሩት የሚገረግሩ መናፍስቶች ከብዙ በጥቂቱ ናቸው። ✅እነዚህ ችግሮች በእናንተ ዘንድ ያለ እንደሆነ በውጭም በሃገር ውስጥም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን መፍትሔ የሚሆን ድንቅ ጸሎት እንሆ ልመግባችሁ። ✅አሰራሩ✅ መስመር በሌለው ወረቀት በቀይ ቀለም ወይም እስክርቢቶ ጽፈው ቢችሉ በቆዳ ከትበው ካልሆነ በኪሶት ይያዙ። እንዲሁም ጧት ወይም ማታ ፫ ጊዜ ይጸልዩ። ልዩ ውጤት ያገኙበታል። ✝ይህ መልካም እና የገርጋሪ ዓይነ ጥላ መፍትሔ ጸሎት እጅጉን መልካም የፈጣሪ ልዩ ስሞች የያዘ መፍትሔ ነውና! ይህ ኃላቀር አስተሳሰባችን ትተን መርምረን እንጠቀምበት። ❤️መፍትሔነቱ ቅዱሳን አባቶች ይመስክሩ! ✅ይህ መልእክት በጭንቅ ውስጥ ላሉ ወንድም እህቶቻችን እንዲሁም ዘመድ ጓደኞቻችሁ ይደርስ ዘንድ ከወደዳችሁ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ! ✝የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ 0938548690

ከንቱ ህይዎት እየመራቹህ ያላችሁ ተስፋ የቆረጣችሁ ፈፅሞ የገቢ ምንጭ የሌላችሁ በህይወታችሁ ደስተኛ ያልሆናችሁ መፈጠራችሁን እየጠላችሁ ያላችሁ ብቸኝነት የሚሰማችሁ እጅግ ድህነት ዉስጥ ያላችሁ የተከዳ
+1
ከንቱ ህይዎት እየመራቹህ ያላችሁ ተስፋ የቆረጣችሁ ፈፅሞ የገቢ ምንጭ የሌላችሁ በህይወታችሁ ደስተኛ ያልሆናችሁ መፈጠራችሁን እየጠላችሁ ያላችሁ ብቸኝነት የሚሰማችሁ እጅግ ድህነት ዉስጥ ያላችሁ የተከዳችሁ ወዘተ.....     ከፈጣሪጋ ሆነን ችግሩን እንፈታዋለን             አናግሩኝ ግሩፑን ለወዳጅ ዘመድዎ share አድርጉ

0938548690 መድፍነ ፀር የመድፍነ ፀር ጥበብ ብዙውን ጊዜ ከጥቁር ጥበብ ጋር የሚገናኝ ከባድ አስማት ነው ከስያሜው ስንነሳ መድፍነ ፀር ማለት ደፈነ ከሚለው ግስ የወጣ ሲሆን ትርጉሙም ደፈነ ቀበ
+2
0938548690 መድፍነ ፀር የመድፍነ ፀር ጥበብ ብዙውን ጊዜ ከጥቁር ጥበብ ጋር የሚገናኝ ከባድ አስማት ነው ከስያሜው ስንነሳ መድፍነ ፀር ማለት ደፈነ ከሚለው ግስ የወጣ ሲሆን ትርጉሙም ደፈነ ቀበረ ማለት ነው። አንድ ሰው መድፍነ ፀርን የሚያደርገው ጠላቱ ክፉ እንዳያሰራበት በሱ ላይ ያለውን የጥላቻ ስራ ሀሳብ በሙሉ እንዳይሳካላት አስቀድሞ የጠላትን ስራ መቅበር ነው ። አንድ ሰው በጠላቱ መድፈነ ፀር ካደረገበት ቢያስደግምበት ለማስገደል ቢያስብ ሊሰርቀው ቢያስብ ሊያሰድደው ቢያስብም መድፍነ ፀር ከተደረገ በጭራሽ እንዳይሳካ ያደረጋል። መድፍነ ፀር እንዴት ይሰራል? ብዙ የመድፍነ ፀር ጊቢሮች ሊኖሩ ይችላሉ ነገር ግን መድፈነ ፀር አብዛኛው መጨረሻው ከመሬት መቅበር ነው። ይህም በፅሑፍ በእፅዋት ወይም በሌላ ጥልቅ ጉድጓድ በመቆፈር የሚቀበር ነው። መድፍነ ፀር ክፋ ጠላት ላይ ካልሆነ በጓደኛ በወዳጅ በዘመድ ማድረግ አይመከርም

የዚህ ግሩፕ አላማ ምንድነው ?? -------------------------------------- ፩.በዐለማዊ መንገድ ሊፈቱ የማይችሉትን በመንፈሳዊ እውቀት ጥበብ መፍታት ለምሳሌ. ትሰራላቹህ ትፈጋላችሁ ግን ምንም ጠብ የሚል ነገር የለም ግን  በመንፈሳዊ ጥበብ ግን ይሄ ይፈታል ወደ ፈለግነው ተራራ መውጣት ወደ ፈለግነው ቁልቁለት መውረድ እንችላለን። ፪.ህይወታቹሁ በማታቁት ረቂቅ በሆኑ መናፍስቶች ችግር ላይ የወደቃችሁ በድህነት የተምሸነሸናችሁ በብር ዕጦት የምትሰቃዩ ምንም ነገር የማይሳካላችሁ ህይወታችሁ በአጠቃላይ ምስቅልቅሉ የወጣ የተዝረከረካችሁ እናም  ህይወታችሁ ምድራዊ ገሀነም የሆነባችሁ መፍትሄ መስጠት ነው መንፈሳዊ ዕውቀትን ተጠቅሞ። ፫.ምንም ዐይነት ከዕምነት ጋር አይጋጭም አንድሺ ፐርሰንት ኃላፊነቱን እወስዳለሁ አባቶቻችን ቅጠል ደቁሰው ቀለም አድርገው በብራና እና በተለያዩ መንፈሳዊ መፅሀፍቶች ላይ ከተቀመጡ ነገር እያዋዛን ነው ለናንተ መፍትሄ የምንሰጠው ። ማጠቃለያ✓ እይታችሁን አስተካክሉ በህፃንነታቹ የተነገራችሁን የተሳሳተ መንገድ አስተካክሉ ኃላ ቀሮች አንሁን ጥበብን እንመርምራት አንናቃት ጥበቡ የኛ ሆኖ ሳለ ሌሎች አገራት ግዕዝን እየተማሩ ጥበብን እየተጠቀሟት ነው እኛ ግን እስካሁን ካለንበት ፍቅቅ አላልንም ደንቆሮ ሆነን መሀይም ሆነን ነው የቀረነው ይቅርታ ስለንግግሬ ግን ጊዜው አረፈደም አሁንም እንጠይቅ እንመርምር ወንድም እህቶቼ አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር ከዕናንተ ጋር ይሁን አእምሮዋችሁን ይግለጥላችሁ።             {መርጌታ የወሴፍ}

ዕፀ ፒርልዩ ቀጭን ሰዎች እንዲ ወፍሩ ማድረግያ ነው ጥቅሙም 1.በጣም ለቀጠነ ሰው ዕፆ ተወቅጣ ትጠጣለች 2. ለሴቶች ዳሌ ማተለቅያም ትሆናለች 3.በዕሾካ ዳሌን በመውጋት የሚሰጥ ህክምና አለው ዕፆ የ
+1
ዕፀ ፒርልዩ ቀጭን ሰዎች እንዲ ወፍሩ ማድረግያ ነው ጥቅሙም 1.በጣም ለቀጠነ ሰው ዕፆ ተወቅጣ ትጠጣለች 2. ለሴቶች ዳሌ ማተለቅያም ትሆናለች 3.በዕሾካ ዳሌን በመውጋት የሚሰጥ ህክምና አለው ዕፆ የምትበቅለው አሁን ነው ከነሀሴ 1____ጳጉሜ ፫  ጨረቃ በምትወጣበት ሰዐት ነው።0938548690

ለሰው ዓይን ፣ለስራይ፣እጀሰብ እና ማንኛውም ክፉ ነገር ለተደረገበት ማወቂያ እና የተደረገውን ማንሻ መፍቻ ይህ ቀላል የሚመስል ግና ታላቅ ጠቀሜታ ያለው አገባበር ሀይማኖት እና እውቀት ማንነት ሳይገድበው ለሁሉ የሰው ልጅ የሚበጅ የተፈተነ ከአባቶቻችን የተላለፈልን ጥበብ ነው። የሚያውቀው ግን ጥቂት ሰው ነው እነሱም ለሌላው ብዙ ገንዘብ እያስከፈሉ ያተርፋሉ። ዛሬ እነሆ የፈጣሪን ነገር ለፍጥረቱ ይሆን ዘንድ ተሰጥቷችሗልና አምላክን እያመሰገናችሁ ተጠቀሙ ልጆቼ። ማንም ሰው በዚህ እውቀት አውቅልሃለሁ ብሎ ለሌላ ሰው በገንዘብ እንዳያደርግ ውግዝ ነው። ይህም በልጅ ልጅ የፀና ነው። አገባበር- 1-አንድ እንቁላል በእጅህ ይዘህ በአፍህ በጉንጭህ አረቄ ይዘህ ወይም በዕቃ አድርገህ ይዘህ እንቁላሉን እርጨው ወይም አፍ እፍ በልበት አረቄውን። 2-ለክርስቲያን በእንቁላሉ ምስለ መስቀል አድርግ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ብለህ። -ለሙስሊም ደግሞ እንቁላሉ ለይ አረቄውን ትንሽ ከረጨህበት በሗላ እንቁላሉን ወደአፍህ አቅርበህ ቢስሚላሂ ሮህማኒረሂም በልበት ሶስት ጊዜ። 3-አሁን እንቁላሉን ከራስ አናትህ እስከ እግር ጥፍርህ ከፊት እና ሗላ አካልህን እያሻሸህው የምትከተለውን የሀይማኖት ማንኛውንም ፀሎት ፀልይ። በመሀል በመሃል ሁለት ሶስቴ እንቁላሉ ላይ አረቄ እፍ እፍ በልበት ወይም እርጭበት። 4-ሰውነትህን በእንቁላሉ በደንብ አሻሽተህ ከጨረስክ በሗላ በብርጭቆ ንፁህ ውሃ አድርገህ እና ትንሽ ጨው ጨምረህበት ወዲያው እንቁላሉን በብርጭቆው ውስጥ ስበረው። 5-ስራይ ካለብህ ፣የሰው አይን ካለብህ እና ጠላትህ ድጋም ስራይ ካደረገብህ የተሰበረው እንቁላል የውስጡ በብርጭቆው ውሃ ውስጥ ሌላ የተለየ ቀለም ቀይ አረንጓዴ ሌላ ቀለም ሁኖ ነው የሚታየው። ይህ ማለት ስራይ ድጋም ወይም የሰው አይን ተውሎብሐል ማለት ነው። ***ሰውነትህን በእንቁላሉ እያሻሸህ ድንገት በመሀል እንቁላሉ ከፈነዳ ከተሰበረ እጅግ መጥፎ መንፈስ ውሎብሃል ማለት ነው በእርግጥ። ከላይ የተገለፀው የእንቁላል አስኳል ቀለም ከወጣ ከታየ ወይም እንቁላሉ ደጋግሞ በመሀል ከተሰበረ ወዲያው የሚከተለውን አስማተ ፀሎት በክታብ ፅፈህ እራስህ በአንገትህ አድርግ ለአርባ ቀን። በግራ እጅህም ቀይ ክር እሰር ለሰባት ቀን። "አል አዚዝ፡ አል ጀባር ፡ አል ሙተከቢር፡ላኢላህ፡ ኢላህዋ፡ አል ዓሊሙ ፡አል ሙልቀዩብ፡ አል ሙተከሊም፡ አልሐኪ፡ አለ ሐፊል፡ ዝንተ፡ ድግም፡ አድህኖ፡ ሊ፡ ገቢር፡ ለእከሌ እስመ እም እከሊት። አሚን አሚን አሚን።0938548690

መርጌታ የወሴፍ የህዝብ መስተፋቅር ስታሰራ የተናገርከው ሁሉ እንዲጥም።መልክህን ሰው እንዲወደው።በመጣና በአጫወተን እንዲሉ ስትለያቸው ደግሞ አትሂድብነ እንዲሉህ እንሰራልሀለን። የህዝብ መስተፋቅር ሶስ
መርጌታ የወሴፍ የህዝብ መስተፋቅር ስታሰራ የተናገርከው ሁሉ እንዲጥም።መልክህን ሰው እንዲወደው።በመጣና በአጫወተን እንዲሉ ስትለያቸው ደግሞ አትሂድብነ እንዲሉህ እንሰራልሀለን። የህዝብ መስተፋቅር ሶስት አይነት አሰራር እኛጋር ሲኖር 1/ በስም እና በእናት ስም 2/በስም እና በብር ቀለበት 3/ በስም እና በፎቶ የሚሰራ ሲሆን ከሁሉም በላይ ሀይል ያለው በፎቶ ላይ የሚሰራ መስተፋቅር ሀይሉ ከባድ ነው። በፎቶ የሚሰራው የህዝብም ሆን ለአንድ ሰው የሚሰራው ጥበብ ሳይውል ሳያድር የሚሰምር ነው። ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ባለ አምስት ጣት አምሳያ ዕፅዋት ጥቅሙ ለብዙ የሚሆን ሲሆን በተለይም በእየቀኑ የመረጥናትን ወይንም የመረጥነውን አምስ አምስት ሰው እንዲወደን እንዲቀርበን እንዲያፈቅረን የምናሰራበት ዕፅዋት ነው። በዚህ ዕፅዋት የተሰራለት ሰው እስከ አምስት ሰው የመረጣትን በእየቀኑ እንደፈለጋት እንዳዘዛት በእጁ እንደገባች እንደ እራሱ እጅ ሴቷን ያዛታል። ይህ ዕፅዋት እጃችን በከፍተኛ ትግል ገብቷል።የህዝብ መስተፋቅር በቀን እስከ አምስት ሴቶችን ብቻ የመረጣቸውን ለማስፈቀር የሚያስብ ካለ በራችን ክፍት ነው። በአለም ላይ በማንኛውም ሀገር በማንኛውም ቦታ ብትገኙ የህዝብ መስተፋቅር ከማሰራት አያግዳችሁም።ብቻ ስማችሁን እና ፎቶአችሁን ትልኩልናላችሁ። በእያላችሁበት የመወደድ እና በሴቶች የመከበብ ከራማን እናድላችኋለን። በቴሌግራም ለመከታተል እና ለማነጋገር 0938548690 ውሃ ባልነካው በጠገራ የብር ቀለበት ላይ ሰርተን እንልክልሀለን። ቀለበቱን ኪስህ ታደርግ እና ሀብታም ቆንጆ ስታገኝ ቀለበቱን ጣትህ ላይ ታደርግና ትጨብጣቸዋለህ።ይከተሉሀል። በቀን ቀለበቱን አድርገህ ከአምስት ሴት በላይ ከጨበጥክ ጥበቡ አጠቃላይ ይፈርሳል።አድራሻችን ክልል ስድስት ቤንሻንጉል ጉምዝ 0938548690

‼️አስቡት ‼️ ትለፋላቹሁ  ጠብ የሚል ነገር የለም ትጥራላችሁ ህይወታችሁ ላይ እንድም ለውጥ የለም ሰርቶ መናዎች ዝም ብሎ በዘፈቀደ መኖር ምንም ተስፋ የሌለው ራዕይ የሌለው ተመሳሳይ ኑሮ ለራሳችሁ እንኳን መሆን ያቃታችሁ  ተስፋ የቆረጣችሁ ወጣትነታችሁ ሳትጠቀሙት እያለፈባችሁ ዛሬ የዘራህውን ነው ነገ የምታጭደው ይሄ ትውልድ የአባቶቻችን ጥበብ እንዳያቅ ጥበብን እንዳይጠቀም ውዥንብር ተፈጥሮበታል አሁንም ካልንቃችሁ ያ ሲኦል የሆነው ህይወት ይቀጥላል እኔ ግን እዚህ ጋ ይብቃ እላለሁ ጥበብ የማይፈታው ችግር ዕጦት ድህነት ወዘተ የለም ።0938548690                                 

የአስማት እይነቶች ነጭ ጥበብ፡ ይኸ የጥበብ አይነት ሀሳቡ መልካም ከእግዚአብሔር የወረደ መልካም ይዘት ያለው የሰውን ልጅ የሚጠቅም ባጠቃላይ መልካም ገጽታን የተላበሰ ሲሆን ባጠቃላ በዚ በነጭ አስማት የሚጠቃለሉት ጥበቦች፡- 1 መፍትሔ ስራይ ከሰኞ እስከ አርብ 2 የማዕሠረ አጋንንት ጸሎቶች 3 መልክአ ሚካኤል እና ድርሳነ ሚካኤል በገቢር ( ለልዕልና ለስልጣን) 4 መልክአ ገብርኤል እስከነ ድርሳኑ በገቢር ( ለመካን ሴት ለመንስኤ ለፍቅር ለትዳር) 5 መልክአ ራጉኤል እስከነ ድርሳኑ በገቢር (ለመፍትሔ ሀብት ለሰው መውደድ) 6 መጽሐፈ ጠልሰማት ( ለተለያዩ ነገሮች በክታብ የሚያዙ) 7 ጸሎተ ቆጰርያኖስ (ለመፍትሔ ስራይ ለመፍትሔ ሀብት) 8 መልክአ ሩፋኤል እስከነ ድርሳኑ በገቢር ( ለቁስል ለደዌ ለእውቀት ) 9 መልክአ ኢየሱስ በገቢር ( ለትምህርት ዘኢያገድፍ ) 10 መልክአ ማሪያም በገቢር ( ለግርማ ሞገስ ለመልክ ለቁንጅና) 11 መርበቡተ ሰለሞን ( ለመፍትሔ ስራይ ለመስጥመ አጋንንት) 12 የ ውናኤል እና የሰውርናኤል ጸሎቶች ( ለአቃቤ ርዕስ ዱላ ጥይት እንዳይመታህ) 13 ዕጸ ደብዳቤዎች ( ባጠቃላይ ለበሽታ ) 14 ምስሀበ መላእክት እና የምስሀበ ጻድቃን ጸሎቶች ( ከቅዱሳን ጋር በራዕይም ሆነ በህልም ለመገናኘት) 15 የዳዊት ገቢሮች ( ራስን ከጠላት ከምቀኛ ለመጠበቅና ለመሳሰሉት ነገሮች) 16 መጽሐፈ ግብጢ ( የተለያዩ ገቢሮች ለተለያዩ ነገሮች ድጋም አስማት የለም በገቢር ብቻ ይሄ ከእስክንድርያ ሊቃውንት የወጣ ጥበብ ነው የሀገራችን ጥበበኞች ይጠቀሙበታል) 17 አስማተ ሙሴ ( ልቦናን ለመግለጽ እና የተለያዩ ጥበቦችን የሚሰራ) 18 አስማተ አብርሀም ( ለአቃቤ ርዕስ ከጠባቂ መላእክት ለመነጋገር ለእድሜ ለመካን ወንድ የመሳሰሉትን ለመንስኤ እስኪት ) 19 መጽሐፈ ሄኖክ ( ስለ ከዋክብት አስማታዊ እና ቁጥራዊ ሁኔታ ስለ ወደፊቱ ለማወቅ ባጠቃላይ የአንድን ሰው መረጃ የሚናገር 20 አስማተ ኤልያስ ( ለመሰውር ለአቃቤ ርዕስ) የመሳሰሉትን አስማቶች ከብዙ በጥቂቱ ናቸው እንግዲህ እነዚህ በእጄ ላይ ከሚገኙት መጻህፍቶች ነው የጠቀስኩላቹህ ምናልባት በሌሎች ጥበበኞች ዘንድ ደግሞ ከዚህም የበለጡ ብዙ መጻህፍት ነጭ አስማትን በተመለከተ ይኖራል፡፡ ጥቁር አስማትን በተመለከተ የፈለጉት ነገር ወዲያውኑ በፍጥነት ለማግኘት የሚደረግና ሌላው የሚጎዳ ለጊዜውም ቢሆን ራስን የሚጠቅም ሲሆን ከእነዚህም መካከል በአብዛኛው ጥበበኛ የሚያውቃቸው፡- 1 ምስሀበ ራሙኤል ( ለንግድ ለገብያ) 2 የኮይ ኮላላይ ጸሎቶች ( የአንድን ሴት ፍቅር ለማግኘት ) 3 መንግስትክሙ ( የጋኔን እና የዛር ጸሎት ለገብያ ለዝና ለፍቅር ዛር ለማነጋገር) 4 ስሙ ለአብ የመንግስትክሙ አባት ነው ውእቱ ሽማግሌ ጋኔን ነው አደገኛ እና ገዳይ ሲሆን ዋና ስራው መስለቦ መፍትሔ ሀብት ምሰስሀበ ንዋይ ነው) 5 የኩማኤል ምስሀብ ( ለማጭበርበር አ፡ሰውን አታሎ የፈለጉት አርጎ ለመሄድ ይሄም የሰውን ልብ በግርማ ሞገስ ለማቅለጥ ) 6 አየራዊው ጴጥሮስ ወይም ጴጥሮናኤል ወይም ፍቁራዎች ቢላል የሚሉት ( አደገኛና የታወቀ ጋኔን ስራው መድፍነ ጸር ለፍርድ ቤት ለግርማ ሞገስ ለመሳሰሉት ) 7 ናሁ መላእክ ( አደገኛ ጥቁር አስማት ጸሎት ነው ወደ 30 አይነት ገቢር የያዘ ) 8 ምጅጅናኤል (የአየረ ጴጥረሮስ ጌደና ሲሆን ስረራውም ተመሳሳይ ነው 9 ምስሀበ ጁሐም ( ጁሐም የሚለው ቃል ጀሐነም ከሚለው የወጣ ሲሆን ገሐነማዊውን እሳት የሚጠራ ነው ብዙ ጊዜ የሚጠቀሙበት ሌሎች አጋንንቶች እንዲተታዘዙ እንደማስገደጃ ነው ) መጽሐፈ ዛር ( ከዛር ጋረር የተገናኙ ስረራዎችን መስሪያ ለተለያዩ ነገሮች በሌላ ስመሙ መጽሐፈ ጠንቋሊ ወይም የጠንቋይ መጽሐፍ ) 10 ምስሀበ ሰዳክያል ( ለመድፍነ ጸር ለጠላት መስተሐምም በሌላ ስመሙ ሩሩ ብሩ የሚባለው ) 11 ምስሀበ ጠቋር ( ሌሎች ዛሮችነን እነንዲታዘዙ የሚያደርግ ) 12 የአላንድሮስ ምስሀብ ( ሲደገም ሴትን ልጀጅ ከየትም ቦታ በቀኑ ምድር አንቀልቅሎ የሚያመጣ እንግዲህ ራሱም ሴት መስሎ ይምጣ አይታወቅም ) 13 ምስሀበ ሸባቢት ( ሴት ጋነኔን ነች ስራዋ በቀን ከብዙ ሴቶች ለመዋሰብ ይሏታል ) 14 መጽሐፈ ፍቁራ ( የሙስሊም ደብታራዎች የሚጠቀሙበት የአስማት መጽሐፍ በእኛ ደብተራ በሙስሊሞች ዘንድ ፍቀቁራ ይባላል) 15 ምሰስሀበ ኪሩፍ ( አፈ ሕጻን በመስታወት ለማነጋገር) 16 ቅጥራኤል የሚባለው ( አንደርቢ ለመስራት ያለልሆነውን እነንደሆነ አድርጎ ለመሳያት በሌላ ስመሙ ውሉደ ሰይጣን ይባላል) 17 ምስሀበ ራሔሎ ( ሴት ጋኔን ገንዘብ በአጭር ጊዜ ለማግኘት የሚደረግ) 18 ምስሀበ ዮሴፍ ( የሴትን ልብ በአይን እይታ ብቻ ለመማረክ) 19 ምስሀበ ወርቂት ሻነንቂት የተባሉ( ሴተት ገጋኔኖች ናቸው ለገንዘብና ለሴት የሚጠሩ) 20 ለመዋሀድ ( ከማንኛውም ገቢረር ጋረር የሚያዋርስ) 21 መልከ ሳጥናኤል ( በሁለት ይከፈላል የአርብ አስማትና የግዕዝ መልክ በጣም አደገኛ አንዴ ከገቡበት መውጣት የማየይቻል ምህረተትና ንስሀ የሌለው ገሚሱ ክፍል ከባዕድ ሀገር የመጣ የኛ ያልሆነ አብዛኛውን ስራዎች የሚሰሩበት ) 21 ምሰሀበ በዓል ( አደገኛ የእግረ መልስ ሰውን ለማፍዘዝ የሚሰራ) 22 ምስሀበ ወሮኤል ( ይሄ ደግሞ ከሚታሰበው በላይ አደገኛ ጋኔን ነው ከወደቁት መላእክት ከእነ ስሚያዛ አንዱ እነንደነበር በአንዳንድ ጥቂት ብረራናዎች ተጽፍዋል ዋነና ኃይሉ እና ስራው ሴቶችን በዝሙት መሳብ ሲሆን በዚ የሚጠቀሙ ሰዎች ብዙ ሴቶችን በየዕለት ተዕለት ውሎአቸው ለመዘሞት ይሄን ልዩ የሚያደርገው ከአንድ በላይ ሴቶችን ስቦ የማምጣት ኃይሉ እነና የሚሳቡት ሴቶች ገና ሰውየውን ሲየያዩት ተከትሎ እቤት ድረስ በመሔድ ይሄም ታዲያ አንድም ሌሎች ሰዎች ሴት እንዲጠሉና በሴት ተስፋ ቆረርጠው ወደእሱ እንዲሳቡ የሚያደርግበት ሌላው የጋኔኑ ጥበብ ነው የዚህም ጋኔን ታሪክ የሚጀምረው እነ ስመሚያዛ ወደ ሴት ልጆች በመጡ ጊዜ ሴቶች እነንዲሳቡ የማድረጊያውን ጥበብ የዚህ የወደቀ መላእክ እጅ ላየይ እነንደነበር የጥንት አባቶቻችን በመጻህፍታቸው ይተርኩታል ) የጥቁር አስማት ስራወዎች ምን ተዘርዝረው ያልቃሉ እነንደው በጥቂቱ አእንዲህ አለ ለማለት የያክል ገለጽኳቸው እንጂ ባጠቃላይ ከብዙ በጥቂቱ ነጭ ጥበብና ጥቁር ጥበብ እነዚህን ይመስላሉ፡፡0938548690

መርጌታ የወሴፍ የበሀል መዳኒት ቀማሜ - Telegram 频道 的统计与分析