ch
Feedback
Halal memory🫀

Halal memory🫀

前往频道在 Telegram

#ǫᴜʀᴀɴ & ʜᴀᴅɪs #ғᴜɴ ɪsʟᴀᴍɪᴄ ᴄᴏɴᴛᴇɴᴛ #вєѕт ɪsʟᴀᴍɪᴄ 𝑣𝑖𝑏𝑒 #ᴇᴠʀʏ ᴍᴜsʟɪᴍ ᴄᴏɴᴛᴇɴᴛ ╱◥██████◣. │∩│🪟▤│🪟│. ▓▆▇█▓🚪▓█▇. Cross @Usre_aviailabele

显示更多
9 880
订阅者
-1524 小时
-627
-24730
帖子存档
ብዙዎቻችን «የእኔ አመል የመጣውን መቀበል፣ የሄደውን ደግሞ መሸኘት ነው!»   የሚለውን አባባል በዕለት ተዕለት ህይወታችን ስንሰማው እናስተውላለን። ይህ አባባል ከነፍሲያችን፣ ከውስጣዊ ስሜታችን እና ከሸይጧን ጉትጎታ ጋር በሚገባ ስለሚስማማ ብዙዎች ሲያራግቡትና እንደ ትልቅ የጥንካሬ መለኪያ ሲመኩበት ይታያል። እውነታው ግን፣ ይህ እሳቤ ከልዑቁ የኢስላም ስነ-ምግባር (አኽላቅ) ጋር ጭራሽ የማይጣጣም መሆኑ ነው። የእስልምና ሊቃውንት የሰዎችን ባህሪና ስነ-ምግባር በሁለት ዋና ዋና ክፍሎች ይመድቡታል፦ 1. አኽላቁን ቲጃሪያ ይህ አይነቱ ባህሪ «መስጠት እና መቀበል» በሚል የጥቅም ህግ ላይ የተመሰረተ ነው። በዚህ መርህ የሚመራ ሰው ስነ-ምግባርን ልክ እንደሚሸጥና እንደሚለወጥ ሸቀጥ ይቆጥረዋል።ለሳቀለት ይስቃል፤ ፊቱን ላጠቆረበት ይኮሳተራል።ለጠየቀው ይጠይቃል፤ ለረሳው ይረሳል።ለሰጠው ይሰጣል፤ ለከለከለው ይከለክላል። በአጭሩ ይህ የነጋዴ ባህሪ እንጂ፣ ለፈጣሪ ተብሎ የሚደረግ የላቀ ስብዕና አይደለም። የሌሎች ሰዎች ድርጊት የራሱን ምላሽና ፀባይ እንዲወስንበት የሚፈቅድ ደካማ አቋም ነው። 2. አኽላቁን ሙሐመዲያ ይህ ደግሞ ከሰዎች ምላሽ ምንም ሳይጠብቁ፣ ለአላህ (ሱ.ወ) ብለው በንፁህ ልብ መልካምነትን መቸርን ብቻ የሚያውቅ እጅግ የላቀ ባህሪ ነው። ኡለማዎች እውነተኛውን አኽላቅ ሲተረጉሙት እንዲህ ይላሉ፦
"ለከለከለህ ትሰጣለህ፣ ዝምድና ለቆረጠህ ትቀጥላለህ፣ እንዲሁም ለበደለህ ይቅርታ ታደርጋለህ።"
ይህ ከፍ ያለ ስብዕና የውዱ ነብያችን የሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ልዩ መገለጫ ነው። እርሳቸው ክፉ ላደረጉባቸው ሰዎች ጭምር መልካም በመዋል፣ ለገፉአቸው በማዘን የላቀውን ስነ-ምግባር በተግባር አሳይተውናል። እውነተኛው አኽላቅ የሚፈተነው ሰዎች ጥሩ ሲሆኑልን ሳይሆን፣ ሲያጠፉንና ሲበድሉን በምናሳየው ምላሽ ነው። ጠቅለል ሳደርገው ስለዚህ እኛም ከ"ነጋዴነት" (መስጠትና መቀበል) ባህሪ ወጥተን፣ ሰዎች መልካም ሲሆኑልን ብቻ ሳይሆን ሲርቁንም ሆነ ሲያጠፉን የራሳችንን መርህ ሳንለቅ በነብያዊ ስነ-ምግባር (በአኽላቁን ሙሐመዲያ) ልንታነፅ ይገባል። እውነተኛ ጥንካሬ ያለው የመጣውን በመቀበልና የሄደውን በመሸኘት ሳይሆን፣ ለክፋት በበጎ በመመለስ ውስጥ ነው! ©bekri JOIN US: ❯❯𝐇𝐀𝐋𝑨𝐋 _𝚖𝚎𝚖𝚘𝚛𝚢

قال ابن عباس: من لم يجلس في الصِّغَر حيث يكره، لم يجلس في الكِبَر حيث يحب. "በልጅነቱ በሚጠላው ቦታ ያልተቀመጠ ሲያድግ የሚወደው ቦታ አይቀመጥም ።"ኢብኑ አባስ ረዐ ©bekri JOIN US: ❯❯𝐇𝐀𝐋𝑨𝐋 _𝚖𝚎𝚖𝚘𝚛𝚢

እነዚህ ጋዛዊያን ናቸው እግርና እጅ የሌላቸው። የስፔይንና አርጀንቲናን ማልያ ለብሰው የአለም ዋንጫ ፍፃሜን የሚመስል ጨዋታ አድርገዋል። ለአለም ማሳየት የፈለጉት አንድ ነገር ነው " እኛምኮ ህይወት ይገባናል ፤ እንዲህ ሳንሆን አካላችንን ሳናጣ መኖርኮ እኛም ይገባን ነበር ። እኛም እንደናንተው ህዝቦች ነን ተጫውተን ተደስተን መኖር የምንናፍቅ የሚገባን ህዝቦች ነበርን" የሚል ነው። ጋዛዊያንን በዚህ መልኩ ማየት ልብ ይሰብራል! ©Seid

ተዘወጁ አዩሃ ሸባብ ወልበናት  ዘዋጅ ኮ ኢባዳ ነዉ ፣ በረካ ነዉ ፣ ሱና ነዉ ፣ ርዝቅ ነዉ ፣ ሰዓዳ ነዉ። 🥰😊 فمن ذاق عرف ، ومن عرف اغترف.

እውነት ነው !! ቡዳ ያየውን ነው የሚበላው ደበቅ አድርግ አድግ አታሳይ!! JOIN US: ❯❯𝐇𝐀𝐋𝑨𝐋 _𝚖𝚎𝚖𝚘𝚛𝚢

ጦርነቱ ጀምሮዋል🖤 አሁን እንግሊዝ እና አርጀንቲና የሚያደርጉት ጨዋታ አይደለም ጦርነት ነው። የሁለቱ ሀገራት ብሔራዊ ቡድኖች ሁልጊዜም ሲገናኙ ውጥረቱ እጅግ ይበረታል። ከእግርኳስ ይልቅ ፖለቲካዊው ሽኩቻ አይሎ የፎክላንድ ጦርነት ዳግም በእግርኳስ ሜዳ ይስተናገዳል። ከዛሬ 40 አመት በፊት በማራዶና የሚመራው የአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን እንግሊዝን አሸንፎ የአለም ዋንጫን ሲበላ አርጀንቲናዊያን ከ ዚያ ጨዋታ 4 አመት በፊት በእንግሊዝ የደረሰባቸውን ሽንፈት የተበቀሉ ነበር የመሰላቸው። ፎክላንድ ከአርጀንቲና አጠገብ የምትገኝ ደሴት ነች። አርጀንቲና ደሴቷን ግዛቴ ናት ስትል እንግሊዝ በበኩሏ ሺህ ኪሎሜትር ርቃ አርጀንቲና አጠገብ ሂዳ ፎክላንድን የኔ ነው አለች። በዚህ ጊዜ አርጀንቲና ፎክላንድን በሀይል ተቆጣጠረች። የአርጀንቲናው መሪ ጄኔራል  ሊዮፖልዶ ጋልታየሪ ፎክላንድ ሲይዝ የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ማርጋሬት ታቼር 127 የጦር መርከብና በርካታ የጦር አይሮፕላኖችን ወደ አርጀንቲና በመላክ ከአርጀንቲና ጋር ከባድ ጦርነት ገጠሙ። በ 1982 እንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠር የተካሔደው ይህ ጦርነት ለ 74 ቀናት ያለማቋረጥ ተደረገ ። በጦርነቱ እንግሊዝ 6 የጦር መርከቦችን ጨምሮ 10 የጦር አይሮፕላኖችን 24 ሄሊኮፕተሮችን ፣ በርካታ ታንኮችን ስታጣ አርጀንቲና ከ 6 በላይ መርከቦችን ከ 50 በላይ የጦር አይሮፕላኖችን 24 ሄሊኮፕተሮችን ጨምሮ በርካታ ኪሳራዎችን አስተናገደች። በጦርነቱ 649 የአርጀንቲና ወታደሮች ሲገደሉ 255 የእንግሊዝ ወታደሮችም ተገደሉ። ጦርነቱም በእንግሊዝ አሸናፊነት ተጠናቀቀ። እናም አርጀንቲና እና እንግሊዝ ያደረጉት ያ ከባድ ጦርነት ዛሬ ላይ ላላቸው የእግርኳስ ባላንጣነት ዳርጓቸዋል። ሁለቱ ሀገራት ዛሬም ሲገናኙ ድባቡ በዚህ የጦርነት ቁጭት ተሞልቶ ነው።            

ጀምሮዋል እየቋጠራቹ አርጀንቲና ካሸነፈች የ200 birr ካርድ!!ሽልማት ጥያቄ አለን🤍
ጀምሮዋል እየቋጠራቹ አርጀንቲና ካሸነፈች የ200 birr ካርድ!!ሽልማት ጥያቄ አለን🤍

ለፍልስጥኤም ያለውን አጋርነት ለማሳየት አደጋ በሞላበት በፍልስጤም ምድር ሂዶ መጫወት የቻለው ብቸኛው ታላቅ ክለብ ባርሴሎና ሲሆን ይሄንን ቡድን በፊት አውራሪነት የመሩት ሊዮነል ሜሲ ፤ ኔይማር ጁኒየርና ሌሎችም የባርሳ ከዋክብቶችም ያኔ ላደረጉት ነገር ትልቅ ክብር ይገባቸዋል። ክለቡ ፍልስጤም ከተጫወተ በሗላ ወደ እስራኤል ተጉዞ የወዳጅነት ጨዋታ በመጫወት ጦርነት እንዲቆም ሰላም እንዲሰፍን ጠይቄ ጉዞውን አጠናቆ ተመልሷል። ከዚያ በሗላ ጦርነቱ ሲቀጥል እስራኤል የአርጀንቲናን ብሔራዊ ቡድን ለወዳጅነት ጨዋታ የጋበዘች ቢሆንም በሜሲ የሚመራው የአርጀንቲና ቡድን የእስራኤልን ጥያቄ ውድቅ ማድረጉ ይታወቃል። በዚህም ፍልስጤም ሜሲና ሀገሩን በዚህ መልኩ አመስግነዋቸው ነበር። አሁን ላይ የኢኮኖሚ ቀውስ ወደ ስልጣን ያመጣው የአርጀንቲናው ፅዮናዊ መሪ ዣቪየር ሜሊዩ ከእስራኤል ጋር ሳይጣበቅ በፊት አርጀንቲና ለፍልስጤም ወዳጅ ከሚባሉ ሀገሮች ናት። ይህ መሪ ሲወድቅም ልክ እንደ ብራዚል እንደምትመለስ ተስፋ አደርጋለሁ። ቴሌግራም JOIN US: ❯❯𝐇𝐀𝐋𝑨𝐋 _𝚖𝚎𝚖𝚘𝚛𝚢

ከ ''ብላልኝ'' ቡሃላ ''በላብኝ'' እንዳይመጣ ብላ ብለው ያቀረቡልህ ማዕድ ላይ በጎረስከው ልክ ማጉረስ እንዳትረሳ ፣በጥጋብ የተከፈተ ደግነት እረሃብን አብዝቶ ይፈታተነዋልና....... JOIN US: ❯❯𝐇𝐀𝐋𝑨𝐋 _𝚖𝚎𝚖𝚘𝚛𝚢

"ሀኪሞች ፍቅርን ከነፍስ በሽታ ውስጥ ቆጥረውት መድሃኒቱንም ገልፀዋል። እኔ ግን ከፍቅር መዳንን አላህን ከለመንኩኝ አላህ አፊያ አያድርገኝ" ሊሳኑዲን ኢብኑ ኸጢብ ሁሉም ለለይላው ያለቅሳል ለይላም ለሌላው ታለቅሳለች ቀኑ ይለፍ እንጂ ጊዜው ይለፍ እንጂ የሁሉ ለይላ ከደጅ ትጠናለች #አብሽሩ JOIN US: ❯❯𝐇𝐀𝐋𝑨𝐋 _𝚖𝚎𝚖𝚘𝚛𝚢

ጋሽ ስብሃት አንድ ወቅት እንዲህ ብሎ ነበር፥ "በህይወት እስካለህ ልትሳሳት ፣ ልትወድቅ ትቸላለህ፤ ሰዎች ላይቀበሉህ ይችላሉ፤ ወይም ሀሳብህን ላይረዱህ ፣ ቦታ ላይሰጡህ ይችላሉ፤ በእጅህ ላይ ያለው ሙሉ በሙሉ አመድ ሆኖ ልታገኘው ትችላለህ፤ ሰዎች ሊጠሉህ ፣ ሊያሙህ ፣ ወይ ስም ሊያወጡልህ ፣ አሊያም ሊስቁብህ ይችላሉ።"በህይወት ውስጥ ትልቁ ስህተት ለሁሉም ሰው ትክክለኛ ሆኖ ለመታየት መሞከር ነው። መልካም ብትሆን ክፉዎች ይጠሉሀል።አዋቂ ብትሆን አላዋቂዎች ባዶነታቸውን ስለምትገልጥባቸው አብዝተው ይፀየፉሀል። ብርሃናዊ ራዕይ ቢኖርህ የጨለምተኞችን ጨለማ ስለምታሳይ መኖርህ ያንገበግባቸዋል። ነፃ አውጭ ብትሆን ጨቋኞች ያሳድዱሀል። "ምናለፋህ በአለም ስትኖር በሙሉ ድምፅ ልትወደድም፣ ልትጠላም አትችልም። ስለዚህ በደረስክበት ሁሉ ልክ እንደ ውሃ ቅርፅህን አትቀያይር! ከምንም በላይ በፈጣሪህ ፊት ትክክል ሁን!" አንድ ነገር ልንገራችሁ፥ በህይወታችሁ ማንንም አትውቀሱ፤ ጥሩ ሰዎች ደስታን ይሰጡልችሀል፤ መጥፎ ሰዎች ልምድ ይሆኑችሁዋል። ክፉ ሰዎች ማስጠንቀቂያ ይሆናቹኋል፤ ምርጥ ሰዎች ትዝታ ይሆኑላችሁዋል። ሊቅነት-የአስተሳሰብ ለውጥ - share & like 🤜🤛 JOIN US: ❯❯𝐇𝐀𝐋𝑨𝐋 _𝚖𝚎𝚖𝚘𝚛𝚢

"ትዳር በጥብቅ የህግ አንቀጾች የሚመራ የፍርድ ቤት መድረክ ሳይሆን፣ አንዱ የሌላውን ድካም የሚጋራበት የፍቅርና የመተሳሰብ ጎጆ ነው።" በእስልምና ሚስት ለቤቷ የምታበረክተው አስተዋጽኦ የደግነቷ መግለጫ ሲሆን፣ የባል እገዛ ደግሞ የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ሱና እና የወንድነት ልቅና ማሳያ ነው። JOIN US: ❯❯𝐇𝐀𝐋𝑨𝐋 _𝚖𝚎𝚖𝚘𝚛𝚢

ስያቀብጠኝ የስልኬን password በድምፅ አደርጋለው ብዬ reccord ሳደርግ ዉሻችን አብሮ ጮሆ ይኸው አሁን አብረን ካልጮህን ስልኬ አልከፍት ብሏል😢 በደንብ ፊቸር ሚችል dm😭

Repost from Halal Fkr
እረ አላህ በአላህ 😑 ---------------------------------------- ♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳᵉ JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡

Men's morning and afternoon status🥲 -------------------------------------- ♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳᵉ JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡

የአክሱም ሙስሊሞች ኢድ እንዴት ይሆን!💔

Repost from Halal Fkr
عيد سعيد
عيد سعيد

ውድ ደንበኛችን...እና ጓደኞቼ እንኳን ለ1447 ዓ.ሒ. የዒድ አል- አድሃ (አረፋ) በዓል አደረሰዎ እያልን፣ በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንልን እንመኛለን።  ©ከሆነ ባንክ

አባቱ ጋ
አባቱ ጋ

ኢድሪስ ይችላል 🖤