ch
Feedback
SATCOM

SATCOM

前往频道在 Telegram

Short term Maint. courses | Special Tech skills, Graphics & Multimedia courses 📍ቱሉዲምቱ ፣መገናኛ ፣ፒያሳ ፣ጦርሃይሎች ☎️0901777771 | 0911548383 "ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ"

显示更多
7 363
订阅者
+624 小时
+477
+26630
帖子存档
SATCOM
7 364
photo content

SATCOM
7 364
ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ! ስልክ ፦ +251911548383 ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com ፌስቡክ፦ https://www.facebook.com/satcometh/ ቴሌግራም፡
ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ! ስልክ ፦ +251911548383 ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com ፌስቡክ፦ https://www.facebook.com/satcometh/ ቴሌግራም፡ https://t.me/satcomtechnology

SATCOM
7 364
photo content

SATCOM
7 364
photo content

SATCOM
7 364
ሳትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ! ስልክ ፦ +251911548383 ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com ፌስቡክ፦ https://www.facebook.com/satcometh/ ቴሌግራም፡
ሳትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ! ስልክ ፦ +251911548383 ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com ፌስቡክ፦ https://www.facebook.com/satcometh/ ቴሌግራም፡ https://t.me/satcomtechnology #ethiopia #epiphany #timqet #UNESCOh #ethiopianculture

SATCOM
7 364
መልካም የገና በዓል!
መልካም የገና በዓል!

SATCOM
7 364
ጥራት ያለው ስልጠና በሚቀርብዎ ቦታ! በዌብሳይታችን ወይም በአካል በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ። ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ! ስልክ ፦ +251 911548383 ዌብሳይት ፦ www.satcome
ጥራት ያለው ስልጠና በሚቀርብዎ ቦታ! በዌብሳይታችን ወይም በአካል በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ። ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ! ስልክ ፦ +251 911548383 ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com ፌስቡክ፦ https://www.facebook.com/satcometh/

SATCOM
7 364
ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ! ስልክ ፦ +251 911548383 ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com ፌስቡክ፡ www.fb.com/SatcomEth/
ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ! ስልክ ፦ +251 911548383 ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com ፌስቡክ፡ www.fb.com/SatcomEth/

SATCOM
7 364
የጥገና እውቀትዎን በማሳደግ ተፈላጊነትዎን መጨመር ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ሣትኮም ስልጠናውን ወስደው እውቀቶን አስፍተው በሙያው ተፈላጊ ይሁኑ ይሎታል። የምንሰጣቸው ኮርሶች፡- * የሞባይልና የስማርት
የጥገና እውቀትዎን በማሳደግ ተፈላጊነትዎን መጨመር ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ሣትኮም ስልጠናውን ወስደው እውቀቶን አስፍተው በሙያው ተፈላጊ ይሁኑ ይሎታል። የምንሰጣቸው ኮርሶች፡- * የሞባይልና የስማርት ስልኮች ጥገና ለሁለት ወራት * የቢሮ ማሽን ጥገና ለሶስት ወራት * የኮምፒውተር ጥገናና ኔትወርኪንግ ለሶስት ወራት * የኦድዮ ቪድዮ እቃዎች ጥገና ለሶስት ወራት * ቢውልዲንግ ኤሌትሪካል ኢንስታሌሽን ለሶስት ወራት * የፍሪጅ ኤሲና የልብስ ማጠቢያ ማሽን ጥገና ለሶስት ወራት * ኢንደስትሪያል እቃዎች ጥገና ለሶስት ወራት ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ! ስልክ ፦ +251 911548383 ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com ፌስቡክ፡ www.fb.com/SatcomEt/

SATCOM
7 364
በላፕቶፕዎ ላይ ውሀ ወይም ሻይ ቢፈስ ምን ያደርጋሉ? መልስዎን በፌስቡክ የኮሜንት ሴክሽን ላይ አስቀምጡልን በትክክል ለመለሱ የመጀመሪያ 3 ሰዎች የ 50 ብር ካርድ እንሸልማለን አዲሱ አካውንታችንን
በላፕቶፕዎ ላይ ውሀ ወይም ሻይ ቢፈስ ምን ያደርጋሉ? መልስዎን በፌስቡክ የኮሜንት ሴክሽን ላይ አስቀምጡልን በትክክል ለመለሱ የመጀመሪያ 3 ሰዎች የ 50 ብር ካርድ እንሸልማለን አዲሱ አካውንታችንን ፎሎው፣ ላይክ እና ሼር ማድረግዎን አይርሱ ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ! ስልክ ፦ +251 911548383 ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com #easyfix #QnA #Ethiopia #satcom #Reward #techtips

SATCOM
7 364
ቀላል የEthernet ኬብል ማገናኛ መንገድ ሙሉ ፕሮሰሱን ከታች ባስቀመጥነው ሊንክ ላይ ያገኙታል www.youtube.com/watch?v=NWhoJp8UQpo አዲሱ አካውንታችንን ፎሎው፣ ላይክ እና ሼር
ቀላል የEthernet ኬብል ማገናኛ መንገድ ሙሉ ፕሮሰሱን ከታች ባስቀመጥነው ሊንክ ላይ ያገኙታል www.youtube.com/watch?v=NWhoJp8UQpo አዲሱ አካውንታችንን ፎሎው፣ ላይክ እና ሼር ማድረግዎን አይርሱ ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ! ስልክ ፦ +251 911548383 ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com #ethernet #wifi #internet #Ethiopia #satcom #satcom

SATCOM
7 364
እንኳን በሰላም ለመውሊድ በዓል አደረሳችሁ!
እንኳን በሰላም ለመውሊድ በዓል አደረሳችሁ!

SATCOM
7 364
ከታች ያለውን አድራሻ በመጫን አዲሱን የሣትኮም ገፅ እንድትቀላቀሉ እንጋብዛለን። https://www.facebook.com/satcometh ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ! ስልክ ፦ +251 911
ከታች ያለውን አድራሻ በመጫን አዲሱን የሣትኮም ገፅ እንድትቀላቀሉ እንጋብዛለን። https://www.facebook.com/satcometh ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ! ስልክ ፦ +251 911548383 ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com #satcom #ethiopia #newpage #new #newtechnology #satcomfamily

SATCOM
7 364
#ethiopia #satcom #Irreecha #Horaarsadi #finfine #Horafinfine
#ethiopia #satcom #Irreecha #Horaarsadi #finfine #Horafinfine

SATCOM
7 364
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ! ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ! ስልክ ፦ +251 911548383 ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com #meskel #Ethiopia #
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ! ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ! ስልክ ፦ +251 911548383 ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com #meskel #Ethiopia #demera #satcom

SATCOM
7 364
እንቁጣጣሽ አዲሱ አመት የሰላም፣ የፍቅር እና የጤና ይሁንልዎ። መልካም አዲስ ዓመት!!! ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ! ስልክ ፦ +251 911548383 ዌብሳይት ፦ www.satcomethio
እንቁጣጣሽ አዲሱ አመት የሰላም፣ የፍቅር እና የጤና ይሁንልዎ። መልካም አዲስ ዓመት!!! ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ! ስልክ ፦ +251 911548383 ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com #new #newyear #enkutatash #2015 #ethiopiannewyear #satcom #wish #newyearwish

SATCOM
7 364
photo content

SATCOM
7 364
ዋይ ፋይን ይተካል የተባለው ላይ ፋይ- LiFi (Light Fidelity) ላይ ፋይ ከዋይ ፋይ- WiFi (Wireless Fidelity) ልዩ ወይም የተሻለ ከሚያረጉት ነገሮች ውስጥ ዋና ዋናዎቹ- -
ዋይ ፋይን ይተካል የተባለው ላይ ፋይ- LiFi (Light Fidelity) ላይ ፋይ ከዋይ ፋይ- WiFi (Wireless Fidelity) ልዩ ወይም የተሻለ ከሚያረጉት ነገሮች ውስጥ ዋና ዋናዎቹ- - ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰራው በ2011 ፕሮፌሰር ሀራልድ ሃስ በተባለ ግለሰብ ሲሆን ላይ ፋይ ላይትን በመጠቀም በLED bulbs ዳታን ያስተላልፋል። - በ2017 በተደረገም ጥናት በሰከንድ 42.8 ጊጋ ባይት የማውረድ ፍጥነት አለው። - ላይ ፋይ ያለው Interference አነስተኛ በመሆኑ በማንኛውም ቦታ ላይ ይሰራል። - ዳታ የማስተላለፍ ፍጥነቱ 1 Gbps ነው። ለምሳሌ፦ እስከ 18 ፊልሞችን በሰከንድ ውስጥ እንደሚያወርድ ተረጋግጧል። - የሚጠቀመው የሀይል መጠን በጣም አነስተኛ ነው። - ከዋይ ፋይ ጋር ስናስተያየውም በጣም ርካሽ ነው። - ዋይ ፋይ የተጠቃሚዎች ቁጥር ሲጨምር የመጨናነቅ፣ ፍጥነቱን የመቀነስ እንዲሁም የመበላሸት እድሉ ከፍተኛ ነው፤ ላይ ፋይ ግን ይህን ችግር ሙሉ ለሙሉ ይቀርፋል ተብሏል። ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ! ስልክ ፦ +251 911548383 ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com #wifi #lifi #newtechnology #wireless #light #fidelity #network

SATCOM
7 364
ኢሜል በሚልኩበት ጊዜ ቢሳሳቱ የላኩትን ኢሜል ከላኩለት ሰው ላይ መመለስ ይችላሉ። የሚከተሉትን ቅደም ተከተሎች በመከተል ማስተካከል ይችላሉ 1. በመጀመሪያ Gmail ላይ ይግቡ 2. ከዛ Setting
ኢሜል በሚልኩበት ጊዜ ቢሳሳቱ የላኩትን ኢሜል ከላኩለት ሰው ላይ መመለስ ይችላሉ። የሚከተሉትን ቅደም ተከተሎች በመከተል ማስተካከል ይችላሉ 1. በመጀመሪያ Gmail ላይ ይግቡ 2. ከዛ Setting የሚለውን ይምረጡ 3. See all setting የሚለው ይንኩ 4. በመቀጠልም General setting ላይ Undo send የሚል አለ እሱ ላይ ካሉት አማራጮች የፈልጉትን ሰከንድ ይምረጡ 5. ወደ ታች ወርደው Save changes ይበሉት * ይህን Setting አንዴ ካስተካከሉት በኋላ ደግመው ማስተካከል አይጠበቅቦትም 6. በመጨረሻም ኢሜሉን ከላኩት በኋላ፤ ከታች በግራ በኩል Message Send, Undo እና View message የሚል ይመጣል ከዛ Undo የሚለውን ስትነኩት የላካችሁትን ኢሜል አይልከውም ነገር ግን ይህ option የሚቆየው ከላይ እስከሞላችሁት ሰከንድ ድረስ ብቻ ነው። ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ! ስልክ ፦ +251 911548383 ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com #email #hacks #emailhacks #satcom #technologyinstitute #gmail #outlook

SATCOM
7 364
ፍሪጅ በቤታችን ውስጥ ካሉ በጣም አስፈላጊ እቃዎች ውስጥ አንዱ ነው። ከፍሪጅ ዋና ዋና ጥቅሞች መካከል አንዱ፡ - ባክቴሪያን ይከላከላል፦ ባክቴሪያዎች በሁሉም ቦታ አሉ፤ ለምሳሌ ያህል በአፈር, በአየ
ፍሪጅ በቤታችን ውስጥ ካሉ በጣም አስፈላጊ እቃዎች ውስጥ አንዱ ነው። ከፍሪጅ ዋና ዋና ጥቅሞች መካከል አንዱ፡ - ባክቴሪያን ይከላከላል፦ ባክቴሪያዎች በሁሉም ቦታ አሉ፤ ለምሳሌ ያህል በአፈር, በአየር, በውሃ እና በምንመገባቸው ምግቦች ውስጥ ይገኛሉ። በተለይ ምግብ እና ምቹ የሙቀት መጠን ሲኖራቸው በፍጥነት ቁጥራቸው ይጨምራል በዚህም ምክንያት አንዳንድ ባክቴሪያዎች በሽታ ሊያስከትሉ ይችላሉ። ከ40°F እስከ 140°F ባለው የሙቀት መጠን ውስጥ ባክቴሪያዎች በጣም በፍጥነት ያድጋሉ፤ አንዳንዶቹ በ20 ደቂቃ ውስጥ ቁጥራቸው በእጥፍ ይጨምራል። ፍሪጅ የሙቀት መጠኑ ከ 40°F ወይም ከዚህ በታች በመሆኑ አብዛኛዎቹን ምግቦች ከባክቴሪያ መከላከል ይቻላል። ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ! ስልክ ፦ +251 911548383 ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/SatcomEt ቴሌግራም፡ https://t.me/satcomtechnology #satcom #refrigerator #fridge #technology #coolingsystem