SATCOM
前往频道在 Telegram
Short term Maint. courses | Special Tech skills, Graphics & Multimedia courses 📍ቱሉዲምቱ ፣መገናኛ ፣ፒያሳ ፣ጦርሃይሎች ☎️0901777771 | 0911548383 "ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ"
显示更多7 360
订阅者
+624 小时
+477 天
+26630 天
帖子存档
7 360
ስለ ቫይረስ ምንያህል ያውቃሉ?
What is Virus ?
#Virus ማለት የ Computer Code ወይም Program ሲሆን ብዙ ግዜ የሚሰራው ወይም
የሚፈጠረው የ Computer እውቀት ባላቸው ሰወች እና ስለ Computer ጠልቀው በ ተማሩ ሰወች ነው
📵 ቫይረስ ስንል ብዙ አይነት ቫይረሶች አሉ
➲Spyware Virus
➲Malware Virus
➲Ransonware Virus
➲Adware Virus
➲Trojan Horse Virus ናቸው
እንደ ስማቸው ሁሉ ስራቸውም ይለያያል
የ#Virus ዋና አላማው እና ስራው ምን ምን ናቸው 👺
1 ስልካችንን ማበላሸት (Damage) ማድረግ
የስልኩን Software ቫይረሱ በሚያጠቃበት ግዜ ስልኩ Dead ይሆናል ይህ ማለት ስልካችን Samsung ከሆነ ስንከፍተው Samsung ይልና ቀጥ ብሎ ይቆማል አይከፈትም ማለት ነው
2 በጣም ጠቃሚ ፋይል ማጥፋት እና መደበቅ
ስልካችን ላይ ሆነ MemoryCard ላይ ያሉትን ማንኛውም (File)
ለምሳሌ 👇👇👇👇
Music Photo Video Application Document ያለ ምንም ምህረት ያጠፋል (Format) ያደረጋቸዋል ያለኛ ትዛዝ እና ፍቃድ
4 ስልካችንን በማናውቀው Password ወይም Pattern መቆለፍ እና መዝጋት
ይህ ማለት ስልካችንን የዘጋንበትን የሚስጥር Password ይቀይርና የራሱን Password
በማስገባት ይቆልፍብናል ማለትም ስልካችንን
ሙሉ በ ሙሉ በራሱ ቁጥጥር ስር ያደርገዋል እኛ ስልኩን ማዘዝ አንችልም ማለት ነው
5 ስልካችንን(OS)Operating System ስራ ማዛባት እና ስልኩ እንዲዘባርቅ ማድረግ
ይህ ማለት ስልካችን ስራውን በትክክል እንዳይሰራ እንቅፋት ይሆናል ይህ ማለት እኛ ስልኩን
ሳንነካው ሳናዘው በራሱ (File)መክፈት መዝጋት
ስልኩን Flight Mode ላይ ማድረግ
ስልኩን Switch Off ማድረግ ከዛ ስልኩን መልሶ መክፈት. ሌላም ብዙ ብዙ ነገሮችን በራሱ ይሰራል
6 Software File ማጥፋት
የ ስልካችንን Software File Delete ማድረግ
=> Software File Delete ከሆነ ስልኩን ማስተካከል ከባድ ይሆናል
ከላይ የተጠቀሱትን ሁሉ ያለ ባለቤቱ ፍቃድ በራሱ መብት ይሰራል.
ስለ #ቫይረስ አደገኛነት ጉዳት እና አላማ ይህን ካልን ስለ መከላከያው እና ስለ መፍትሄው ደግሞ እናውጋ
♻️እንዴት አድርገን ስልካችንን ከአደገኛ ቫይረስ መጠበቅ እና መከላከል እንችላለን
1 ካልታወቀ እና #Fake ከሆነ ዌብሳይት ማንኛውንም ነገር ከ ማውረድ መቆጠብ
👉ለምሳሌ ካልታወቀ እና #Fake ከሆነ
ዌብሳይት Application ወይም File (Download) በምናደርግበት time #ቫይረሱ Download ከምናረገው Application ወይም File ጋር አብሮ ወደ ስልካችን በቀላሉ ይገባል
ለምን ቢባል Fake የሆኑ #ድረገጾች ላይ #ቫይረሶች ብዙግዜ ስለሚለቀቁ ነው ሰለዚህ ከታወቀ እና ታማኝነት ካለው ዌብሳይት ብቻ የምንፈልገውን File ማውረድ ይጠበቅብናል
2 Bluetooth Email እና G-mail ክፍት አድርጎ አለመተው ተጠቅመን ከ ጨረስን ቦሀላ መዘጋቱን #Check Up ማድረግ
3 የስልካችንን #Software Update ማድረግ
በሰአቱ እና በግዜ ስልካችን የSoftware Update ጥያቄ ሲጠይቀን #ችላ አለማለት ወድያውኑ ስልኩን Update መድረግ
የስልካችን Software Update ከተደረገ ስልካችን በ ቫይረስ የመጠቃት እድል በጣም ዝቅተኛ ነው
የ ስልካችንን Software Update ለማድረግ መጀመሪያ #Setting ውስጥ እንገባለን ከዛ መጨረሻ ላይ #About Phone
የሚል አለ እሱን እንዴ #Click እንላለን ከዛ
Software Update የሚለውን #Click ማለት 🚨
4 ትክክለኛ እና #Original Antivirus መጠቀም
ስልካችን ላይ ያለውን ሁሉኑም Application እና File #Scan ማድረግ Scan በምናደርግበት ግዜ Virus ያለበት Application ወይም File ከተገኘ ወዲያውኑ ማጥፋት #Remove ማድረግ
እነዚህን Original Antivirus
ከ PlayStore በ ማዉረድ ተጠቀሙ
➷➷➷➷➷➷
➊#Norton Antivirus
➋#KasperskyAntiVirus
➌#BT Virus Protect: Mobile Anti-Virus & Security App
👆👆👆እነዚህ Antivirusሶች የሚሰሩት በ Data እና በ Wifi Connection
5 ቫይረስ በዋናነት ከሚገባበት መንገድ አንዱ በ #Email እና በ #G-mail ነው
Email እና በ G-mail በምንጠቀምበት ግዜ ከማናውቃቸው ሰወች #Link ሲላክልን ቶሎ መክፈት የለብንም ምክንያቱም የተላከው ከ #Hackerሮች (Linkኩም) ቫይረስ ሊሆን ስለሚችል በፍፁም መክፍት የለብንም
6 ስልካችን ላይ ያሉትን ሁሉኑም Application #Update ማድረግ ለምን ቢባል አንዳንድ
Applicationኖች ከ ቆይታ ብዛት የተነሳ ወደ ቫይረስ ይቀየራሉ ስለዚህ ሁሉኑም Application በየጊዜው Update ማድረግ አለብን
ስልካችን ላይ ያሉ Applicationኖችን Update ለማድረግ መጀመሪያ ወደ PlayStore ላይ እንገባለን ከዛ (My APP) ዉስጥ እንገባለን ከዛ Update መሆን ያለበት Application ካለ እራሱ ይህን Application Update አድርግ ብሎ ይጠቁመናል ከዛ Update የሚለውን Click ማድረግ
7 Wifi በምንጠቀምበት ግዜ ከባድ ጥንቃቄ ማድረግ
Wifi ከፍተን በምንጠቀምበት ሰአት ብዙNotification ወደ ስልካችን ይገባሉ በዚህ ግዜ
ወድያውኑ Notificationኑ ፍቃድ ይጠይቀናል (Allow or Decline) ብሎ ይጠይቀናል ?
Notificationኑ ቫይረስ ይሁን አይሁን እኛአናውቅም ነገርግን እኛ ችላ በማለት ወይም ትኩረት ባለመስጠት (Allow) ብለን እንፈቅዳለን በዛን ሰአት Notification መስሎ የመጣው #ቫረስ በፍጥነት ወደ ስልካችን በመግባት ስልካችንን ያበላሻል ስለዚህ ማንኛውንም Notification
ወደ ስልካችን ሲመጣ ዝምብለን ከመክፈት መታቀብ አለብን
8 ማንኛውንም Application ከሰው ስንቀበል
ስለ Applicationኑ ምንነት እና ስራ በደንብ መረዳት አለብን ይህ ማለት Applicationኑ ጎጂ ሆነ ጥሩ የሚለውን እንድናውቅ ይረዳናል
ስለዚህ ማንኛውንም Application ስልካችን
ላይ ከመጫናችን እና ከ መቀበላችን በፊት ስለ
Applicationኑ በደንብ መገንዘብ ያስፈልጋል
ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ!
ስልክ ፦ +251 911548383 / 0901 77 77 71/ 0904 73 73 73
FaceBook : Satcom college
#satcom # #latestnews #SMART phones#computers #new #technology #technicians #training #education #equipment #innovations #maintenance #ethiopianschool #knowledge #satcomcollege #addisababa #ethiopia
7 360
ያሠቡትንማ ማሣካት… ይችላሉ!!
አስበውበት ያውቃሉ? በቴክኖሎጂው ዘርፍ በመሠመራት ቢነግዱበት፣ ቢጠግኑ፣ ጊዜዎን፣ ጉልበትዎንና ገንዘብዎን ቢያፈሡበት የሚያዋጣ የማይወድቅ ዘርፍ እንደሆነ:: እኛ እናግዝዎታለን ከእኛ ጋር ይስሩ ወደ እኛ ይምጡ::
በአጭር ጊዜ ፤በአነስተኛ ክፍያና በትርፍ ጊዜዎ ሠልጥነው የተፈላጊ፤ ተመራጭና ከፍተኛ ተከፋይ ባለሙያ ይሁኑ::
የጥገና ሥራ እንዲሁም ንግዱ አዋጪ ፤መነሻ ካፒታሉም አነስተኛ፤ ገቢው ግን የልብ የሚያደርስ ነው::
ይምጡ በጥገናው ዘርፍ ተመራጭና ተፈላጊ ባለሙያ እናደርጎታለን::
ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ!
ስልክ፦0911 54 83 83/ 0904 73 73 73
Telegram -@Satcomtechnology
Website- www.satcomethiopia.com
7 360
ብዙ አማራጭ አለ::
በእርግጥም ብዙ ብዙ ብዙ አማራጭ አለልዎ!
በየትኛውም የዕድሜ ክልል ፤የትምህርት ደረጃ፤ በማንኛውም የሥራ ዘርፍና በየትም ቦታ ቢገኙ መቼም የማይወድቁና የማያከስሩ የሙያና የሥራ ዕድል አማራጮች አሉ::
በመጠነኛ የመነሻ ካፒታል፤ በአነስተኛ ክፍያና ፤በአጭር ጊዜ ሥልጠና ተፈላጊና ተመራጭ ባለሙያ መሆን ይችላሉ::
ከዚያማ የምን ሥራ ፍለጋ መንከራተት፤
ቢገልጉ የራስዎን ድርጅት ከፍተው ካልሆነም በትርፍ ጊዜዎ በጥሩ ገቢ መንቀሣቀስ ካልፈለጉም በሚሠሩበት ድርጅት በሥራዎ ላይ ደርበው ለራስዎ ፣ለድርጅትዎና፣ ለሀገርዎ ኩራት መሆን ነው
ይምጡ እንደሁል ጊዜውም በጥገናው ዘርፍ ተፈላጊና ተመራጭ ባለሙያ እናደርግዎታለን!!
ስልክ ፦ +251 911 54 8383 / 0904 73 73 73
FaceBook – Satcom college
Website- www.satcomethiopia.com
7 360
ሌላ መንገድ አለ?
አዎን! በትክክል ሌላም መንገድ አለ!!
በትምህርትዎ ገፍተው ፤በሥራዎም ብዙ ጥረው ብዙም ለፍተው ነገሮች እንዳሰቡት አልሆነልዎትም ?
ግድ የለዎትም በአጭር ጊዜ ፤በአነስተኛ ክፍያና በትርፍ ጊዜዎ ሠልጥነው ተፈላጊ፤ ተመራጭና ከፍተኛ ተከፋይ ባለሙያ ይሁኑ::
የጥገና ሥራ ደግሞ አዋጪ ፤መነሻ ካፒታሉም አነስተኛ፤ ገቢው ግን የልብ የሚያደርስ ነው::
ምን አስበዋል?
ይምጡ በጥገናው ዘርፍ ተመራጭና ተፈላጊ ባለሙያ እናደርጎታለን::
ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ!
ስልክ ፦ 0911 54 83 83 / 0904 73 73 73
Facebook----Satcom College
Website- www.satcomethiopia.com
7 360
ተጀምሯል!!
አዎ ! ምዝገባው ተጀምሯል::አንድ ሺህ እርምጃ ከአንድ ይጀምራል ፤ TVET- ለከፍታ ለሥራ ፈጠራና ለልህቀት የመግቢያ በር ነው ስንልም በምክንያት ነበር:: ብዙዎቹ የዛሬ ቴክኖሎጂስቶች ትናንት ከዚሁ ነውና የጀመሩት ፤ወጣቶች ካሠባችሁበት ለመድረስ ጊዜያችው አሁን ነው ::
ኑ በቴክኒክና ሙያው ዘርፍ ተመራጭና ተፈላጊ ባለሙያ እናደርጋችኋለን::
ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ!
ስልክ ፦ 0901 77 77 71/ 0911 54 83 83
FaceBook – Satcom college
Website- www.satcomethiopia.com
TVET- Where greater Ideas Begin!!
7 360
የተሻለ ነገ?
አዎ የተሻለ ነገ በጥረትዎ ይፈጠራል እንጂ በዕድል አይመጣም!!
በውስጥዎ ያለውን እምቅ የቴክኒክ ብቃትና ችሎታ አውጥተው ቢጠቀሙበት፤ በቂ ጊዜና ትኩረት ሰጥተውም በጥሩ ተነሣሽነት ቢሠሩበት እን£ን ለራስዎ ለሌላው ይተርፋሉ::ይችላሉ!!
ይምጡ እናግዝዎታለን በጥገናውም ዘርፍ ተመራጭና ተፈላጊ ባለሙያ እናደርጎታለን::
ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ!
ስልክ ፦ +251 911548383 / 0904 73 73 73/ 0901 77 77 71
Facebook----Satcom College
Website- www.satcomethiopia.com
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
