አስቂኝ አባባል እና ቀልዶች
前往频道在 Telegram
682
订阅者
+1424 小时
+907 天
+44530 天
数据加载中...
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
十二月 '24
十二月 '24
+198
在0个频道中
十一月 '24
+284
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+372
在3个频道中
Get PRO
九月 '24
+460
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+509
在1个频道中
Get PRO
七月 '24
+444
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+412
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+400
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+353
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+343
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+301
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+431
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+1 000
在0个频道中
Get PRO
十一月 '230
在0个频道中
Get PRO
十月 '230
在0个频道中
Get PRO
九月 '230
在0个频道中
Get PRO
八月 '230
在0个频道中
Get PRO
七月 '230
在0个频道中
Get PRO
六月 '230
在0个频道中
Get PRO
五月 '230
在0个频道中
Get PRO
四月 '230
在0个频道中
Get PRO
三月 '230
在0个频道中
Get PRO
二月 '230
在0个频道中
Get PRO
一月 '230
在0个频道中
Get PRO
十二月 '220
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+91
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+110
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+59
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+63
在0个频道中
Get PRO
七月 '220
在0个频道中
Get PRO
六月 '220
在0个频道中
Get PRO
五月 '220
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+22
在0个频道中
Get PRO
三月 '220
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+1
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+34
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+24
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+21
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+42
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+45
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+35
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+32
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+41
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+225
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 21 十二月 | +15 | |||
| 20 十二月 | +14 | |||
| 19 十二月 | +21 | |||
| 18 十二月 | +13 | |||
| 17 十二月 | +22 | |||
| 16 十二月 | +13 | |||
| 15 十二月 | +7 | |||
| 14 十二月 | 0 | |||
| 13 十二月 | 0 | |||
| 12 十二月 | 0 | |||
| 11 十二月 | 0 | |||
| 10 十二月 | 0 | |||
| 09 十二月 | +10 | |||
| 08 十二月 | +4 | |||
| 07 十二月 | +15 | |||
| 06 十二月 | +25 | |||
| 05 十二月 | +4 | |||
| 04 十二月 | +5 | |||
| 03 十二月 | +8 | |||
| 02 十二月 | +8 | |||
| 01 十二月 | +14 |
频道帖子
1;በጠራራ ፀሀይ የተወለደችዉን ልጅ ስሟን ማን አሏት
* ፀሀይ ቦጋለ
2; ኮከቦች ደምቀዉ በታዩበት ምሽት የተወለደችዋን ልጅ ማን አሏት
* ኮከብ ደመቀ
Join👇for👇more
👉@abakeldoch👈
| 2 | አዲሱ የቴዲ ዘፈን የየተመቸዉ | 870 |
| 3 | Teddy afro new music | 874 |
| 4 | የለመደች ጦጣ ሁሌ ሙዝ ትላለች
@abakeldoch | 927 |
| 5 | ሁል ጊዜ ፀጉሩን የሚፈርዘዉን ልጅ ማን አሉት መሰላችሁ.... ፍሬዘር...
@abakeldoch | 897 |
| 6 | ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ።።.... እስከ ዛሬ ስለጠፋን ይቅርታ እንጠይቃለን🙏🙏ከዛሬ ጀምሮ በአዲስ መንፈስ መልቀቅ እንጀምራለን | 873 |
| 7 | 🙏 ይቅር በይኝ እማ😢
ማን አለኝ ለኔማ የሚሆን እንደ እማ
ሁሌ የምትሳሳልኝ ከሁሉ አስቀድማ
ለኔ ሁለቱም ናት እናትና አባቴ
መቼም የማረሳት እስከለተ ሞቴ
እንዳልራብ ብላ ሲታጠፍ አንጀቷ
የሷን ሆድ ሚሞላ ሆነ መቀነቷ
ለማይሞላ ኑሮ ስትል ደፋ ቀና
እሷ እያጎበጠች እኔን ልታቃና
የተራበ ሆዷን እንደ ልጅ አባብላ
አሰረች ነዶዋን ከመሬት ሰብስባ
ወሰደች አዉድማ አስራ በመጫኛ
እንባ እያፈሰሰች ስለከዳት ቀኟ
ክምሩን ከመረች በማይችለዉ ጎኗ
አኖረችኝ እኔን አባዉራ ሆና
እኔ ግን እኔ ግን ለናቴ መቼ ደረስኩላት
ቆርጥማ ምታድረዉ ቆሎ ሲቸግራት
የናትነት ፍቅር በዉኑ ሳይገባኝ
በእንባ ተሞሽራ በኔ አዘነችብኝ
እናቴን ላስደስት ማጣሬን የዋሸሁኝ
ይቅርታ ይቅር በይኝ እማ
ልዉደቅ ከእርሽ ስር
በለጋነት እድሜ ላልሰጠሁሽ ክብር
😭😭😭😢😢😢😢😭😢😢👍
Join👇for👇more
@abakeldoch | 294 |
| 8 | እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳቹ.አደረሰን በአሉ የሰላም የፍቅር ይሁንላችሁ
✝✝✝መልካም በአል✝✝✝
@abakeldoch | 775 |
| 9 | ከቴሌ እየተበደረ ሲሙን የሚጥለዉን ልጅ ማን አሉት #ቃ_ሲም | 326 |
| 10 | ዉሻ በቀደደዉ ንፋስ ገባ
የነ ቶሎቶሎ ቤት ሰዉ የለም | 331 |
| 11 | 🌼🌼እንኳን ለ አዲስ አመት በዕል በሰላም በጤና አደረሳችሁ🌼 አደረሰን🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 በአሉ የሰላም የጤና ይሁንልን 🌼🌼🌼🌼🌼መልካም በአል🌻🌻🌻🌻🌻🌼
🌼🌼🌼@abakeldoch🌼🌼🌼 | 277 |
| 12 | ይነጋል
ሞት የረከሠብሽ መኖር የተወደደብሽ
ላንቺ ነው ሀገሬ እህ በይኝ ባክሽ
የሠላም ንግግር ሁሉ ተረት ሆነው
ጥላቻ እና እምድርሽ ላይ በቅለው
ለሊት ረዝሞብን የምንሠቃየው
ንጋቱን ለማየት ያልጓጓ ሠዉ ማነው?
ርቆናል ሠላም እና አንድነት
አንዱ በሌላው ላይ ፈፅሞ የለው እምነት
ይነጋል ሀገሬ ተስፋማ አንቆርጥም
ሌሊቱ ቢረዝምም መንጋቱ አይቀርም
✍🏾 በ አፎምያ | 414 |
| 13 | 🙏🙏🙏....አዉጣኝ....🙏🙏🙏
ያቺ ምስኪን ፍጡር አማኝ ፈጠሪዋን
በእንባ ተሞሽራ ጌታን ስትማፀን
''እባክህ'' ጌታዬ እንዲ ካስጨነቀኝ
ዳግም አለምንህም የዛሬን ብቻ ''አዉጣኝ''
ብላ ስትለምን እኔም ሰማሁና
እንዲ ስል ፀለይኩኝ
ሳናዉቅ በስህተት አዉቀንም በድፍረት
ይቅር በለን ጌታ ለሰራነዉ ሀጥያት🙏..
❤️ግጥም 1❤️
...... Join 👇for 👇more.....
👉@abakeldoch👈
👆👆👆👆👆👆 | 274 |
| 14 | እንኳን ለቡሄ በአል በሰላም አደረሳችሁ😘❤️ @abakeldoch | 257 |
| 15 | እኔ: አንተ ባክህ ሚስቴ ጫት ቤት ለጫት ቤት እየዞረች አስቸገረችኝ ልፈታት ።
ጓድ: ምን እየፈለገችች?
እኔ: እኔን ነዋ የምፈልገዉ
አዝግነት ልማዴ ነዉ🤷♂🤷 | 267 |
| 16 | ኢትዮጵያን ለማዳን እዘምታለሁ
የትም. መቼም. በምንም
.
.
.
. ዜና ላይ ነዉ ያነበብኩት 😜😜 | 312 |
| 17 | ሰላም ወዳጆቼ እንዴት ናችሁ እኔ ደና ነኝ እንዳላችሁት ግጥም መልቀቅ ልንጀምር ነዉ | 261 |
| 18 | ጅብ ከሄደ አንድ ሰአት ሞላዉ | 259 |
| 19 | ዶሮን ሲያታልሏት ስንዴ አልበላም አለች | 248 |
| 20 | አዉቀሽ ከተደፋሽ ቶሎ ተነሽ | 238 |
