ch
Feedback
Tech wiz Yeab 💻

Tech wiz Yeab 💻

前往频道在 Telegram

Tech Contents💻 Join & Share Contact us - @QuestionComment_bot

显示更多
2 783
订阅者
无数据24 小时
-107 夊
-5330 夊
帖子存档
📌 ከላይ የተዘረዘሩት የፎቶ መስፈርቶች የማሸነፍ እድላችንን በከፍተኛ ሁኔታ የሚወስኑ ናቸው ስለዚህም በጥንቃቄ ማስተካከል ይፈልጋል በራሳቹህ ለመሙላት የምትፈልጉ ከላይ ያሉትን መረጃዎች በጥንቃቄ በማንበብ መሙላት ትችላላቹ ትክክለኛው የአሜሪካን ዲፓርትመንት ኦፍ ስቴት ዌብ ሳይት: https://dvprogram.state.gov/ ⭐ በተጨማሪ ከፎቶ ማስተካከል ጀምሮ እስከ ሙሉ አፕሊኬሽን መሙላት ድረስ እንድናግዛቹ ወይም እንድንሞላላቹ ለምትፈልጉ በ @Yeab0226 አናግሩን በታማኝነት እንሰራሎታለን የምንጠቀማቸው Paid እና Premium የሆኑ የፎቶ ማስተካከያዎች ሲሆኑ እንዲሁም አምና በDV 2025 ከሞላንላቸው 460 ደንበኞች መካከል 47 ያህሉ የዲቪ ሎተሪ አሸናፊ መሆናቸው ለስራችን ጥራት ምስክር ነው በተጨማሪም በየአመቱ ግሩፕ በመክፈት የዲቪ እድለኞችን ቪዛ እስኪመታላቸው ድረስ እርስ በርሳቸው እንዲሁም ከቀድሞ አሸናፊዎች ጋር መረጃ እንዲለዋወጡ እያረግን እንገኛለን ያናግሩን @Yeab0226 #dv #dv_lottery #dv2026

📌 የዳይቨርሲቲ ቪዛ (ዲቪ) ሎተሪ ፎቶ የተወሰኑ ጥብቅ መስፈርቶችን ማሟላት አለበት። ዋናዎቹ መመሪያዎች የሚከተሉት ናቸው፡ 1. የፎቶ መጠን (Size) ፡- ✔ ፎቶው በመጠን 600x600 pixels መሆን አለበት. ✔ የፋይሉ መጠን ከ 240 KB ያነሰ መሆን አለበት. ✔ ምስሉ በ JPEG ፎርማት መሆን አለበት. 2. ቅንብር፡ ✔ ፎቶ ስንነሳ በቀጥታ ወደ ካሜራው ፊት ለፊት እያየን መሆን አለበት, በተጨማሪም ፈገግታ ወይም ብስጭት ወይም ወጣ ያለ የፊት ገፅታ ሳናሳይ እና ሁለቱም ዓይኖች ክፍት ሆነው መነሳት ይኖርብናል ✔ የምስሉ አጠቃላይ ቁመት ከ 50% እስከ 69% የፊታችንን ገፅታ መያዝ አለበት ✔ ጭንቅላታችን ወደ ማንኛውም አቅጣጫ መዞር የለበትም. 3. ባክግሪውንድ: ✔ ከበስተጀርባው ምንም ጥላ የሌለው ግልጽ ነጭ መሆን አለበት። 4. ልብስ: ✔ መደበኛ, የዕለት ተዕለት ልብሶች ከ ዩኒፎርም እንዲሁም በየቀኑ ከማይለበሱ ሃይማኖታዊ ልብሶች በስተቀር መልበስ ሲፈቀድ ✔ በሃይማኖታዊ ምክንያቶች ካልሆነ በስተቀር ኮፍያ ወይም የራስ መሸፈኛ አታድርጉ። ✔ በፎቶው ላይ የጆሮ ማዳመጫዎች ወይም ተመሳሳይ እቃዎች መደረግ የለባቸውም. 5. አይን: ✔ በፎቶው ውስጥ መነጽር አይፈቀድም (ለህክምና ዓላማም ቢሆን). ✔ የመስሚያ መሳሪያ ወይም ተመሳሳይ ነገር ከለበሱ ተቀባይነት አለው። 6. መብራት፡ ✔ የፊት ወይም የጀርባ ጥላዎችን ለማስወገድ ፎቶው እኩል መብራት አለበት. ✔ ባለቀለም ፎቶ መሆን አለበት (ጥቁር እና ነጭ ፎቶዎች ተቀባይነት የላቸውም) 7. የፎቶ ዘመን፡- ✔ አሁን ያለዎትን ገጽታ ለማሳየት ፎቶው ባለፉት 6 ወራት ውስጥ መነሳት አለበት። ✔ እነዚህን መመሪያዎች መከተል ለዲቪ ሎተሪ ሲያመለክቱ ፎቶው ተቀባይነት እንደሚኖረው ያረጋግጣል። #dv #dv_lottery #dv2026

በቀጣይ ደሞ ለ DV lottery በጣም ወሳኝ የሆነውን እና የማሸነፍ እድላችንን እስከ 89% ድረስ የሚወስነውን የ ፎቶ መስፈርት እናያለን: #dv #dv_lottery #dv2026

✅ ዲቪ 2026 ተጀምሯል @TechwizYeab DV 2025 እንዴት ራሳችን መሙላት እንችላለን? 🤔 በጥያቂያቹ መሰረት ዲቪ 2025 ለመሙላት መከተል ያለብንን መንገዶች እነሆ 📌 በመጀምሪያ ዲቪ መሙላት የምንችለዉ ከመስከረም 23 እስከ ጥቅምት 27/2016 ለሊት 6፡00 ድረስ ብቻ ነው። 👉 የዲቪ ፎርሙን ከመሙላታችን በፊት ማሟላት ያሉብን ነገሮች፦ 👉 እያንዳንዱ የ DV አመልካች የትምህርት / የሥራ ልምድ ማሟላት አለበት ማለትም በ ፕሮግራሙ መሰረትም- 👉 ቢያንስ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ወይም ተመጣጣኝ, የ 12 ዓመት ትምህርት በሚገባ ያጠናቀቀ / ያጠናቀቀች ወይም 10ኛ ጨርሰው ቴክኒክ እና ሞያ ያጠናቀቁ ከሆኑ ወይም 👉 ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ የሁለት አመት የሥራ ልምድ ያለው። 👉 ጉርድ ፎቶ ግራፍ በመቀጠልም www.dvlottery.state.gov በሚለው ዌብ ሳይት መግባት ›ዌብ ሳይቱ ዉስጥ ገብተን Entry ሚለውን በመጫን መቀጠል በፎቶ መልክ የተቀመጠልንን Authentication code በድጋሚ በመጻፍ ወደ ፎርም መሙያዉ መግባት። ፎርም አሞላል ✅ 1. Name - ስም - Last/Family Name (የመጨረሻ/የቤተሰብ ስም ወይም የአያት ስም) ፣ Middle Name- (የመካከለኛ ስም ወይም የአባት ስም) ፣ First Name (የመጀመሪያ ስም ወይም የእርሶን ስም) በፓስፖርትዎ ላይ ያለውን ስም ሳያሳስቱ በእንግሊዝኛ መጻፍ። ✅ 2. Gender - ፆታ - ወንድ (Male) ወይም ሴት(Female) መምረጥ። ✅ 3. Birth date - የልደት ቀን - መጀመሪያ Month (ወር) ፣ Day (ቀን) ፣ Year ( ዓመት) በፈረንጆች አቆጣጠር በተሰጠው ቦታ መጻፍ።. ✅ 4. City Where You Where Born - የተወለዱበትን ከተማ. ✅ 5. Country Where You Were Born - የተወለዱበትን ሀገር ✅ 6. Country of Eligibility for the DV Program - ለ DV መርኃ-ግብር ብቁ የሆነ ሀገር ማለትም yes ሚለዉ ላይ በመተው ማለፍ ✅ 7. Entrant Photograph - የመግቢያ ፎቶግራፍ ማስገባት - የቅርብ ጊዜ ጉርድ ፎቶግራፍ -ፎቶ ግራፉ በደንብ የሚታይ ልኬቱ 600ፒክስል * በ600 ፒክስል የሆነ መጠኑ ከ 240 ኪሎባይት የማይበልጥ ከለር ፎቶ ግራፍ ፣JPEG Format መሆን አለበት። ✅ 8. Mailing Address - የፖስታ መላኪያ አድራሻ መሙላት ✅ 9. Country Where You Live Today - አሁን የምንኖርበትን ሀገር መምረጥ ✅10. Phone Number - ስልክ ቁጥር ማስገባት ለኢትዮጲያ +251 ብለን በመጀመር ስልካችንን ማስገባት / አለማስገባትም ይቻላል ✅11. E-mail Address - የ ኢሜል አድራሻንን ማስገባት ✅12. What is the highest level of education you have achieved, as of today? የትምህርት ደረጃችንን መምረጥ ✅13. What is your current marital status?- በአሁን ሰአት ያለን የትዳር ሁኔታ መምረጥ ✅14 . Number of Children - የልጅ ብዛት በቁጥር መጻፍ እያንዳንዱ የተወለዱ ሕጻናት እንዲሁም የማደጎ ልጆች፣ የእንጀራ ልጆች በእርስዎ ፎርም ውስጥ እያንዳንዱ ያላገቡ ህጻናት, ምንም እንኳን ልጅዎ ከእርስዎ ጋር አብረው ባይኖሩም መሞላት አለባቸዉ። ✅✅»በመጨረሻም continue በማለት Confirmation Number ያለበትን ወረቀት ፕሪንት በማድረግ ማስቀመጥ እና በ Confirmation Number ን DV-2025 ሲወጣ ማየት እንችላለን። DV-2025 Submission Confirmation : Entry success በዚህ መሰረት ፎርሙን በመሙላት እድላችሁን መሞከር ትችላላችሁ። ሼር @TechwizYeab📌 #dv #dv_lottery #dv2026

#DV2026 የ2026 የአሜሪካ ዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ማመልከቻ ከ Oct 2 ጀምሮ ክፍት ተደርጓል። አሜሪካ ለ2026 የፊስካል ዓመት እስከ 55,000 የዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) አዘጋጅታለች። ለማመል
#DV2026 የ2026 የአሜሪካ ዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ማመልከቻ ከ Oct 2 ጀምሮ ክፍት ተደርጓል። አሜሪካ ለ2026 የፊስካል ዓመት እስከ 55,000 የዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) አዘጋጅታለች። ለማመልከት ምንም አይነት ክፍያ አያስፈልግም። አሜሪካ በየዓመቱ ከኢትዮጵያ ጨምሮ ከተለያዩ ሀገራት በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን በዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) አማካኝነት እንደምትቀበል ይታወቃል። ዲቪ በራሳቹህ ለመሙላት በተለይም የፎቶ መስፈርቱ ላይ ማወቅ የሚገቧችሁን ወሳኝ ነጥቦች በተከታታይ ከታች በዚሁ ቻናል ላይ እናያለን ትክክለኛው የዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ማመልከቻ ዌብ ሳይት👇👇 https://dvprogram.state.gov/ #dv #dv_lottery #dv2026

#Barack_Obama's Favourite Music of #2021 Barak Obama chose Teddy Afro’s አርማሽ (ቀና በል) “Armash” as one of his favorite music of
#Barack_Obama's Favourite Music of #2021 Barak Obama chose Teddy Afro’s አርማሽ (ቀና በል) “Armash” as one of his favorite music of 2021!

Et

https://youtu.be/1LvtPJBVF7k #Dawit_tsige new music #Anchin_biye 🔥🔥 https://t.me/joinchat/T1yBym24l8CVB_De

#Teddy_Afro #አርማሽ_(ቀና በል)  አዝማች: አርማሽ ይውለብለብ ከደጄ ልቤ ናፍቆሻል ወዳጄ እኔስ እስካይሽ ጨነቀኝ ሀገሬ መምጫሽ ናፈቀኝ ቀን እየሄደ ቀን መጣ ልቤ ከሀሳብ ሳይወጣ መጥታ ታብሰው እንባዬን ሀገሬን ጥሯት አርማዬን መቼም ከዚህ ምድር ላይ ሄዶ ነው ሁሉም ቀሪ አገር ናት ቋሚ ሰንደቅ ለዘላለም ኗሪ ትላንትም እንደ ጀምበር እያዩት ካይን ይርቃል ኢትዮጵያ እንድትመጪ ስንት ቀን ይበቃል እኔማ ላይሽ በቶሎ ምኞት ነበረኝ ግን ባባሁ ናፈኩሽ እና ዕምባ ቀደመኝ እኔማ አለሁ እስካሁን ተስፋ ሰንቄ በወንዜ ባገሬ እያለሁ አገር ናፍቄ ወጥተሽ በምሥራቅ አንቺ ያለም ጀምበር አንድ አርጊንና ጠላትሽ ይፈር የቦረኩበት በልጅነቴ የያኔው መልክሽ ብቅ ሲል ፊቴ እየመለሰኝ ወደ ትላንቱ ናፍቆኝ በብርቱ ትዝ አለኝ የጥንቱ እ ... እ ... እ አዝማች: አርማሽ ይውለብለብ ከደጄ ልቤ ናፍቆሻል ወዳጄ እኔስ እስካይሽ ጨነቀኝ ሀገሬ መምጫሽ ናፈቀኝ አገር ለክብሩ ሲጣራ ከፍ ያደረግነው ባንዲራ ዘመም ሳይል ቀን ጎሎ ባክሽ ኢትዮጵያ ነይ ቶሎ ብዙነሽ አንቺ አገሬ የሞላሽ ታምራት ምኩራብሽ የተፈራ የነጻነት ቤት የአርበኞች የድል ችቦ ለትውልድ እንዳበራ መኖር ላገር ሲሆን ሞትም አያስፈራ እኔማ ................. ዓመት አውዳመት ድገመን ሲሉ ልጆች በቀዬው ችቦ እያበሩ መስቀል ፋሲካው ዒድ እንቁጣጣሽ አውዳመት አይሆን አንቺ ካልመጣሽ ዘመን አድሰሽ በፍቅር ቀለም ብቅ በይ ኢትዮጵያ ሁኚና መስከረም ሆነሽ መስከረም ……. አስዮ ብቅ በይና ……. ቤሌማ እንበል አሲዮ ……. አስዮ ናና ቤሌማ ……. ቤሌማ ብቅ በይና ……. .አስዮ ሆነሽ ሙሽራ ……. ቤሌማ ይብቃን ስደቱ ……. አስዮ ስቃይ መከራ ……. ቤሌማ ቤሌም ቤሌማ ……. አስዮ ናና ቤሌማ ……. ቤሌማ ዘር ያበቀለው ……. አስዮ ታጭዷል መከራው ……. ቤሌማ የኢትዮጵያዊነት ……. አስዮ አሁን ነው ተራው ……. ቤሌማ አሲዮ .......አሲዮ......... ዘመን አድሰሽ ……. አስዮ በፍቅር ቀለም ……. ቤሌማ ብቅ በይ ኢትዮጵያ ……. አስዮ ሆነሽ መስከረም……. ቤሌማ እኛስ ከመንገድ ላይ ጠፍተን መች አወቅነው ብንሄድ ብንሄድ አንደርስም ገና ነው በመባረኪያችን ከመንገድ ላይ ዝለን አይበቃም ወይ ማሳል በዘር ጉንፋን ታመን ቀን አለ በሉ | 2 ቀን አለ ገና ለኢትዮጵያዊነት ቀን አለው ገና ስምሽን በክፏ ያነሳሽ ጠፍቶ አርማሽ ከፍ ሲል ሰማይ ላይ ወጥቶ እኛ ልጆችሽ ልናይ ቆመናል አንድ ቀን መጥቶ አንድ ያደርገናል ቀን አለ በሉ | 2 ቀን አለ ገና ስንቱ ተሰደደ ይብቃን ሐዘን ለቅሶ አንድ ሆነሽ ኢትዮጵያ ባዬን ፍቅር ነግሦ ዘር ያበቀለው ታጭዷል መከራው የኢትዮጵያዊነት አሁን ነው ተራው ቀናበል አሁን | 2 ቀና በል ቀና የጀግኖቹ ልጅ አንተ ነህና ካገር ወዲያ ሞት ሞት የለምና ዝም ያለ መስሎ ኢትዮጵያዊነት ማንም አይገታው የተነሳለት ቀናበል አሁን ቀናበል ቀና ጥንት አባቶችህ ያቆዩትን ከፍ አርገህ ይዘህ ባንዲራህን ቀናበል አሁን ቀናበል ቀና -----------------------------//---------------------- https://t.me/joinchat/T1yBym24l8CVB_De   

ተለቀቀ🔥🔥🔥 https://youtu.be/PkOstq4GuLk
ተለቀቀ🔥🔥🔥 https://youtu.be/PkOstq4GuLk

#Teddy_Afro በአዲስ ሙዚቃ ተመልሷል🔥🔥 ነገ ይጠብቁ https://t.me/joinchat/T1yBym24l8CVB_De
#Teddy_Afro በአዲስ ሙዚቃ ተመልሷል🔥🔥 ነገ ይጠብቁ https://t.me/joinchat/T1yBym24l8CVB_De

Zare be network cheger mekniyat programachenin makahed alchalnem semonun be sefiw kef bale shelemat enegenagnalen

Selam wud ye channelchen beteseboch edetelemedew be live programachin zarem be meznagna teyakewoch ke meshitu 4:30 jemiro menegenagn yehonal
Anonymous voting

Bezarew ye live stream ye tiyake ena mels wuddr ashenafi leneberechw ye channel'achn betseb bitaniya ye 15 birr card shlmat a
Bezarew ye live stream ye tiyake ena mels wuddr ashenafi leneberechw ye channel'achn betseb bitaniya ye 15 birr card shlmat adrsenal.......beketaym kezi kef bale ye shlmat meten wddrachnn enketlalen

Bewst mesmer be member'och tyake meseret wede 4:30 tezewawrual......ke 30 dekika behuala live engenagn✌️