ዓለም ሲኒማ / Alem Cinema
前往频道在 Telegram
አዳዲስ እና የተመረጡ ሀገርኛ ፊልሞችን በጥራት የሚያቀርብላችሁ ዓለም ሲኒማ በየቀኑ ከ7፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ምሽቱ 2፡20 በሁለት ምቹ ሲኒማ አዳራሾች አዳዲስ ሀገርኛ ፊልሞችን ይዞ ይጠብቃችኋል። በተጨማሪም www.facebook.com/alemcinema/ ተመሳሳይ የሲኒማ መረጃዎችን በየቀኑ መከታተል ይችላሉ።
显示更多📈 Telegram 频道 ዓለም ሲኒማ / Alem Cinema 的分析概览
频道 ዓለም ሲኒማ / Alem Cinema (@alem_cinema) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 40 609 名订阅者,在 电影 类别中位列第 6 927,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 840 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 40 609 名订阅者。
根据 05 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 271,过去 24 小时变化为 -4,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 28.84%。内容发布后 24 小时内通常能获得 9.22% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 11 712 次浏览,首日通常累积 3 744 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 22。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“አዳዲስ እና የተመረጡ ሀገርኛ ፊልሞችን በጥራት የሚያቀርብላችሁ ዓለም ሲኒማ በየቀኑ ከ7፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ምሽቱ 2፡20 በሁለት ምቹ ሲኒማ አዳራሾች አዳዲስ ሀገርኛ ፊልሞችን ይዞ ይጠብቃችኋል። በተጨማሪም www.facebook.com/alemcinema/ ተመሳሳይ የሲኒማ መረጃዎችን በየቀኑ መከታተል ይችላሉ።”
凭借高频更新(最新数据采集于 06 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 电影 类别中的关键影响点。
40 609
订阅者
-424 小时
+817 天
+27130 天
数据加载中...
吸引订阅者
九月 '26
九月 '26
+72
在0个频道中
八月 '26
+621
在1个频道中
Get PRO
七月 '26
+830
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+824
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+1 262
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+1 087
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+677
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+1 129
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+1 079
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+1 202
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+711
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+614
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+811
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+962
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+1 313
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+718
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+743
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+185
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+696
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+592
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+1 232
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+1 776
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+1 039
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+152
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+227
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+630
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+1 125
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+668
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+1 058
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+1 005
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+1 369
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+579
在1个频道中
Get PRO
一月 '24
+194
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+468
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+590
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+305
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+334
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+640
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+4 336
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+1 255
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+367
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+755
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+619
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+254
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+308
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+428
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+485
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+310
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+373
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+746
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+512
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+520
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+286
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+267
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+339
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+120
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+133
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+135
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+126
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+83
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+83
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+105
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+98
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+88
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+70
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+108
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+94
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+42
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+66
在0个频道中
Get PRO
十二月 '20
+3 393
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 06 九月 | 0 | |||
| 05 九月 | 0 | |||
| 04 九月 | +12 | |||
| 03 九月 | +12 | |||
| 02 九月 | +20 | |||
| 01 九月 | +28 |
频道帖子
🎭«ባሎች እና ሚስቶች» አስቂኝ ቲያትር 🎭
በልዩ ፕሮግራም እሁድ በ12 ሰዓት ከሚወዳቸው ድንቅ አርቲስቶች ጋር የሚታደሙበት ድንቅ የቲያትር ምሽት!
እንዳያመልጦዎ።
ትኬትዎን ቴሌ ብር ላይ በሁሉ በጄ ይቁረጡ
09 86 95 95 95
| 2 | ቅዳሜ እና እሁድን በተመረጡ በሀገረኛ ፊልም እና ቴአትር በዓለም ሲኒማ ሪፍሬሽ ያድርጉ! | 4 091 |
| 3 | #ዓለም ሲኒማ ቦሌ የአርብ የፊልም እና የቴአትር ፕሮግራም
🎭"አቧረው ጨሰ" ኮሜዲ ቴአትር በ12:00
🎞 "ሐምራዊ" በ7:00 እና በ9:00
🎞 "ፈረንጁ ሀበሻ"በ8:00
🎞 "ሳላያት" በ10:10 እና ምሽት በ2:30
🎞 "ቀን ዘራፊ" በ11:10
🎞 "መቀነት" በ1:10
#በዓለም ሲኒማ ሪፍሬሽ ያድርጉ!
🍿 🥤09 86 95 95 95
ትኬትዎን በሁሉ በጄ ይቁረጡ
"Book your ticket on Hulubeje"
Download here;
https://ntdk5.github.io/HuluBeje/ | 5 378 |
| 4 | 🔥የተወዳጁ«ኮከቡ ሰው» ቴአትር ተመልካቾቻችን የዛሬ ትኬት ሙሉ በሙሉ ማለቁን በአክብሮት እያሳወቅን 🔥
⏰ ቲያትሩን በሰዓት ለመጀምር እንዲያመቸን፣ ኦንላይን የቆረጡትን ትኬት በጊዜ በመምጣት በር ላይ ስካን (Scan) እንዲያስደርጉልን በትህትና እናሳውቃለን።
ዘወትር ሐሙስ መታየቱን ይቀጥላል
📞 09 86 95 95 95 | 5 648 |
| 5 | 🔥የተወዳጁ«ኮከቡ ሰው» ቴአትር ተመልካቾቻችን የዛሬ ትኬት ሙሉ በሙሉ ማለቁን በአክብሮት እያሳወቅን 🔥
⏰ ቲያትሩን በሰዓት ለመጀምር እንዲያመቸን፣ ኦንላይን የቆረጡትን ትኬት በጊዜ በመምጣት በር ላይ ስካን (Scan) እንዲያስደርጉልን በትህትና እናሳውቃለን።
ዘወትር ሐሙስ መታየቱን ይቀጥላል
📞 09 86 95 95 95 | 1 |
| 6 | #ዓለም ሲኒማ ቦሌ
ከሰኞ - ሐሙስ በተመረጡ ሀገረኛ ፊልም እና ቴአትር ሪፍሬሽ ያድርጉ | 9 524 |
| 7 | 🎭 የቲያትር ትኬት ሽያጭ ተጀመረ🎭
ውድ የዓለም ሲኒማ ቤተሰቦቻችን፤ ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ቴሌ ብር ላይ ገብተው በሁሉ በጄ የመረጡትን የቲአትር ትኬት መቁረጥ ይችላሉ።
ዓለም ሲኒማ በአካል በመገኘት መቁረጥ ይችላሉ።
🍿 🥤 09 86 95 95 95 | 9 615 |
| 8 | 🎬ቅዳሜ እና እሁድን በዓለም ሲኒማ | 9 405 |
| 9 | #ዓለም ሲኒማ ቦሌ የአርብ ፊልም እና የቴአትር ፕሮግራም
🎭"አቧረው ጨሰ" ኮሜዲ ቴአትር በ12:00
🎞 "ሐምራዊ" በ8:00፤በ10:10 ፤ እና በ1:10
🎞 "ፈረጁ ሀበሻ" በ7:00፤በ9:00 እና ምሽት በ2:30
🎞 "ሳላያት" በ11:10
#በዓለም ሲኒማ ሪፍሬሽ ያድርጉ!
🍿 🥤09 86 95 95 95
ትኬትዎን ቴሌ ብር ላይ በሁሉ በጄ ይቁረጡ
"Book your ticket on Hulubeje"
Download here;
https://ntdk5.github.io/HuluBeje/ | 9 521 |
| 10 | #ዓለም ሲኒማ ቦሌ የሐሙሰ የፊልም እና የቴአትር ፕሮግራም
🎭"የኮከቡ ሰው" ኮሜዲ ቴአትር በ12:00
🎞 "ፈረጁ ሀበሻ" በ8:00፤በ10:10 ፤ እና ምሽት በ2:40
🎞 "ሳላያት" በ9:00
🎞 "መቀነት" በ1:10
🎞 "ቀን ዘራፊ" ምሽት በ11:10
#በዓለም ሲኒማ ሪፍሬሽ ያድርጉ!
🍿 🥤09 86 95 95 95
ትኬትዎን ቴሌ ብር ላይ በሁሉ በጄ ይቁረጡ
"Book your ticket on Hulubeje"
Download here;
https://ntdk5.github.io/HuluBeje/ | 9 931 |
| 11 | 🎬 ከፊልም ተቀናቃኝነት ወደ መድረክ ኃይልነት! 🎭
ከዓመታት በፊት "በእንሳሮ" ፊልማቸው በሰዎች ልብ ውስጥ የነበሩት በከረረ የተቀናቃኝ ሚናቸው ያስደነቁን ተወዳጆቹ አርቲስት አማኑኤል ሀብታሙ እና አርቲስት መስከረም አበራ አሁን ደግሞ በድጋሚ በአንድ መድረክ ላይ "የኮከቡ ሰው" በተሰኝው ኮሜዲ ቴአትር ላይ ተገናኝተዋል!
✨ «የኮኮቡ ሰው» የተሰኘው ይህ ድንቅ ቲያትር የሁለቱን አርቲስቶች አቅም በደንብ የሚያሳይ ሊያመልጣችሁ የማይገባ አስደናቂ ስራ ነው።
ዘውትር ሐሙስ በ12:00 ሰዓት በዓለም ሲኒማ ቦሌ ይቀርባል ይምጡ ዘና ብለው ይመለሳሉ!!
#ዓለም ሲኒማ
🍿🥤ትኬትዎን ቴሌ ብር ላይ በሁሉ በጄ እና በዓለም ሲኒማ ይቁረጡ። | 10 765 |
| 12 | 🎭🎬ከሰኞ እስከ ሐሙስ በአዳዲስ ፊልም እና ቴአትር በዓለም ሲኒማ🎭🎬
ከሰኞ እስከ ሐሙስ ከቤተሰብዎ ወይም ከጓደኞችዎ ጋር የሚዝናኑበት ድንቅ የኮሜዲ ፊልም እና የቲያትር ቡፌ ተዘጋጅቷል!ሳምንቱን በሳቅ እና በደስታ ለመጀምር እና ለማሳለፍ ምርጡ ዕድል እንዳያመልጥዎ።
ትኬትዎን ቴሌ ብር ላይ በሁሉ በጄ ይቁረጡ!
🍿 ❤️ 09 86 95 95 95 | 12 026 |
| 13 | 🎭የሳምንቱ የቲያትር ትኬት ሽያጭ ተጀመረ! ✨
ውድ የዓለም ሲኒማ ቤተሰቦቻችን፤ ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ቴሌ ብር ላይ ገብተው በሁሉ በጄ የመረጡትን የቲአትር ትኬት መቁረጥ ይችላሉ።
ኦንላይን ለመቁረጥ አስቸጋሪ ከሆነብዎ ደግሞ ሁልጊዜም እንደለመዱት
ዓለም ሲኒማ በአካል በመገኘት ትኬትዎን መቁረጥ ይችላሉ።
🍿 🥤 09 86 95 95 95
"Book your ticket on Hulubeje"
Download here;
https://ntdk5.github.io/HuluBeje/ | 13 310 |
| 14 | ቅዳሜ እና እሁድን በተመረጡ ፊልሞች በዓለም ሲኒማ | 11 805 |
| 15 | #ዓለም ሲኒማ ቦሌ የአርብ የፊልም እና የቴአትር ፕሮግራም
🎭"አቧረው ጨሰ" ኮሜዲ ቴአትር በ12:00
🎞 "ፈረጁ ሀበሻ" በ7:00፤በ8:00፤በ10:10 ፤ እና በ1:10
🎞 "ሳላያት" በ9:00
🎞 "መቀነት" በ11:10
🎞 "ቀን ዘራፊ" ምሽት በ2:30
#በዓለም ሲኒማ ሪፍሬሽ ያድርጉ!
🍿 🥤09 86 95 95 95
ትኬትዎን በሁሉ በጄ ይቁረጡ
"Book your ticket on Hulubeje"
Download here;
https://ntdk5.github.io/HuluBeje/ | 11 198 |
| 16 | WE ARE HIRING. | 13 248 |
| 17 | 🔥የተወዳጁ«ኮከቡ ሰው» ቴአትር ተመልካቾቻችን የዛሬ ትኬት ሙሉ በሙሉ ማለቁን በአክብሮት እያሳወቅን 🔥
⏰ ቲያትሩን በሰዓት ለመጀምር እንዲያመቸን፣ ኦንላይን የቆረጡትን ትኬት በጊዜ በመምጣት በር ላይ ስካን (Scan) እንዲያስደርጉልን በትህትና እናሳውቃለን።
ትኬት ያለቀባቹሁ ደንበኞቻችን የሚቀጥለው ሳምንት ሽያጭ ከዚህ ቅዳሜ ጀምሮ ይከፈታል! ቀድመው በሁሉ በጄ በመቁረጥ ቦታዎን ያረጋግጡ።
📞 09 86 95 95 95 | 12 252 |
| 18 | 🌟"የኮከቡ ሰው"ቴአትር ላይ ፍቃዱ ከበደ🌟
መድረክን በስሜት እና በህይወት የሚሞላው አርቲስት ፈቃዱ ከበደ በዓለም ሲኒማ መድረክ ላይ በሚታየው "የኮከብ ሰው" ቲያትር ላይ ተመልካቹን እየማረከ ይገኛል።
አርቲስት ፈቃዱ ከበደ ማለት በህዝብ ልብ ውስጥ ትልቅ ቦታ ያለው አርቲስት ነው። ከዚህ ቀደም በሰራቸው ድንቅ የቲያትር እና የፊልም ስራዎች የኢትዮጵያን ጥበብ ከፍ ከፍ ካደረጉት አንጋፋ ከዋክብት መካከል አንዱ መሆኑን በተደጋጋሚ አስመስክሯል።
አሁን ደግሞ "የኮከብ ሰው" በተሰኘው በዚህ ተወዳጅ ቲያትር ላይ በብቃት እየተወነ ይገኛል።
እያንዳንዱ ገጸ-ባህሪ ከእሱ ጋር ሲዋሃድ የሚፈጥረው ስሜት ተመልካቹን ከራሱ ጋር የሚያገናኝ ድንቅ ተሞክሮ ነው።
የቀጠሮ ሰዓታችንን አትርሱ!መቼ?
ዘውትር ሐሙስ በ12:00 ሰዓት በዓለም ሲኒማ ቦሌ
ትኬት ሳያልቅብዎ ቴሌ ብር ላይ በሁሉ በጄ ይቁረጡ። 0986959595 | 12 608 |
| 19 | አርቲስት ጸደይ ፋንታሁን በኢትዮጵያ የኪነጥበብ ማህበረሰብ ውስጥ በድምቀት ከሚታወቁ ቀጣይ ተስፋ ካላቸው ተዋናዮች አንዷ ናት። «የማለዳ ኮከቦች» ላይ ባደረገችው ድንቅ እና ማራኪ ትወና በብዙዎች ዘንድ ከፍተኛ አድናቆትን አትርፋለች።አርቲስት ጸደይ አሁን ላይ በኪነጥበብ ስራዎቿ ተጠምዳ በመገኘት በርካታ ጥራት ያላቸው ቲያትሮችን ለተመልካች እያቀረበች ትገኛለች። በአሁኑ ወቅት በዓለም ሲኒማ መድረክ ላይ ዘወትር ማክሰኞ በ12 ሰዓት በሚታየው "ባሎች እና ሚስቶች" ኮሜዲ ቲያትር ላይ ለየት ያለ የትወና ብቃት ታሳየናለች።«የባሎች እና ሚስቶች" ቲያትር በህብረተሰቡ ውስጥ ያሉ የትዳር እና የቤተሰብ ግንኙነቶችን በሚገባ በሚያንጸባርቅ መልኩ የቀረበ ነው።
ዘወትር ማክሰኞ በ12 ሰዓት ዓለም ሲኒማ ቦሌ ይቀርባል ይምጡና ሪፍሬሽ ያድርጉ!
ትኬት ቴሌ ብር ላይ ገብተው በሁሉ በጄ ይቁረጡ።
🍿 🥤 09 86 95 95 95 | 16 371 |
| 20 | 🔞 ከ18 አመት በታች ማየት የተከለከለ!!
🎭 "መልቲ" ኮሜዲ ቴአትረ ዛሬ ሰኞ በ12 ሰዓት ዓለም ሲኒማ ቦሌ ይቀርባል ይምጡ ሪፍሬሽ ያድርጉ
!
ትኬትዎን ብር ላይ ገብተው በሁሉ በጄ ይቁረጡ።
🍿 🥤 09 86 95 95 95
"Book your ticket on Hulubeje"
Download here;
https://ntdk5.github.io/HuluBeje/ | 12 267 |
