ch
Feedback
የኡስታዝ አብራር ቻናል

የኡስታዝ አብራር ቻናል

前往频道在 Telegram

ይህ የኡስታዝ አቡ አብዱረህማን ኢብራሂም (አብራር) ሙሐመድ ቻነል ሲሆን የእርሱ ትምህርቶችና አጫጭር መልእክቶች የሚተላለፉበት ልዩ መድረክ ነው።

显示更多
5 633
订阅者
-424 小时
-107
+2430
帖子存档
▪️▪️▪️ ▪️▪️ ▪️ 🗓️الجمعة ٣/ صفر/ ١٤٤٨هـ ▪️ ▪️▪️ ▪️▪️▪️

«እኔ ላይ ሰለዋት ማውረድ የረሳ ሰው የጀነትን መንገድ ስቷል»
”مَنْ نَسِيَ الصَّلَاةَ عَلَيَّ خَطِئَ طَرِيقَ الْجَنَّةِ“
🫴 የዚህ ሀዲስ ትንሽ ማብራሪያ 🕌 ሀዋሳ ዳቶ ሙሃጂር መስጂድ 📅 ጁሙዓ 26/6/1446ሂ https://t.me/salafihaw/636 ▃▃▃▃▃▃▃

«እኔ ላይ ሰለዋት ማውረድ የረሳ ሰው የጀነትን መንገድ ስቷል»
”مَنْ نَسِيَ الصَّلَاةَ عَلَيَّ خَطِئَ طَرِيقَ الْجَنَّةِ“
🫴 የዚህ ሀዲስ ትንሽ ማብራሪያ 🕌 ሀዋሳ ዳቶ ሙሃጂር መስጂድ 📅 ጁሙዓ 26/6/1446ሂ https://t.me/+TSFyexCOAOSTptfz https://t.me/salafihaw/636 ▃▃▃▃▃▃▃

🍏 የዳዕዋ ፕሮግራም በአላህ ፈቃድ የፊታችን እሁድ የዳዕዋ ፕሮግራም ይጠብቃችኋል። 📍 ሀዋሳ – ሙሃጂር መስጂድ (ዳቶ) 📅 ሙሐረም 27/1448 ሂ 📅 ሃምሌ 5/2018 ዓ.ል ⏰ 4፡00 ጠዋት
مَنْ يُرِدِ اللَّهُ بِهِ خَيْرًا يُفَقِّهْهُ فِي الدِّين
https://t.me/+TSFyexCOAOSTptfz

"ዓሹራ በአህለል ሱናዎች እና በሺዓዎች ዕይታ" ” عاشوراء بين السنة والشيعة “ 🎙 በኡስታዝ አብራር አቡ አብዱረህማን (ሀፊዘሁላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ https://t.me/ustazabrar/244

“ልዩነቱ ግልጽ ነው” ‼ عاشوراء .....ዓሹራ ❗لأهل السنة مغنم ለአህሉሱና ምርኮ ነው ❗وللروافض مأتم ለራፊዷዎች ሀዘን ነው ❗ولليهود مأثم ለየሁዳዎች ወንጀል ነው ⚡فاليهود فيه يرقصون የሁዳዎች ቀኑን ይዘፍናሉ ይደንሳሉ ⚡والروافض يبكون ويلطمون ራፊዷዎች ያለቅሳሉ ፣ ጉንጫቸውን ይጠፈጥፋለ፣ ያደማሉ ... 💎 وأهل السنة يصومون ويوحدون 💎 አህሉሱና ቀኑን ይፆማሉ አላህን በተውሒድ ያመልካሉ። 🌾 نسأل الله السلامة والعافية 🌾 https://t.me/+TSFyexCOAOSTptfz

🎁 የዒድ አል-አድሃ ኹጥባ ከፉርቃን መስጂድ 📻 تسجيلات الفرقان الإسلامية السلفية  في الحبشة:- يسرها أن تقدم لكم هذه المادة وهي عبارة عن خطبة  عيد الأضحى لعام ١٤٤٧ 🌙 የመስጂደል ፉርቃን የ1447ኛው የዒድ አል-አድሀ ኹጥባ ከአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ። 🎙 للأخ الفاضل الداعي إلى الله أبي عبد الرحمن أبرار بن محمد الحبشي حفظه الله تعالى 🎙️ በኡስታዝ አቡ ዐብዱረህማን አብራር ሙሐመድ አላህ ይጠብቀው። 🗓️ سجلت يوم الأربعاء في ١٠ ذو الحجة ١٤٤٦هـ في مسجد الفرقان في الحبشة حرسها الله تعالى 🗓️ ዙል- ሂጃ { 10-1446 ሂጅሪያ } እሮብ በታላቁ ፉርቃን መስጂድ አላህ ይጠብቃት። 📎https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/20654

🚗🚎ለኢደል አድሐ ገጠር ስንገባ አንድ ቀን ሲቀረዉ የሴቶች አረፋ እያሉ ያከብሩታል የተዘጋጀዉ ምግብ መብላት ይፈቀዳል ወይ 👌ፈገግ እያሉ የሚያዳምጡት 🎙በታላቁና በተወዳጁ መካሪዉ አባታችን አቡ አብድራህማን አብራር الله ይጠብቀዉ الله ሙሉ አፍያዉን ይመልስለት 🤲 🔰🔰🔰🔰🔰 https://t.me/nurders/10556

«የዐረፋ ቀን ክብርና ከፍታ» ሳምንታዊ ሙሃደራ 🎙አቡ አሲያ አብደሏህ حفظه الله 🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ 📅 እሁድ ዙልሂጃ 7/1447ሂ https://t.me/salafihaw/1449 ▃▃▃▃▃▃▃

📻 تسجيلات الفرقان الإسلامية السلفية  في الحبشة: يسرها أن تقدم لكم هذه المادة وهي عبارة عن خطبة جمعة 🎧 የመስጂደል ፉርቃን የጁመዓ ኹጥባ ከአል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ። 📮 بعنوان: الدعوة إلى التوحيد 📮ወደ ተውሂድ መጣራት! 🎙 للأخ الفاضل الداعي إلى الله أبي عبد الرحمن أبرار بن محمد الحبشي حفظه الله تعالى 🎙️ በኡስታዝ አቡ ዐብዱረህማን አብራር ሙሐመድ አላህ ይጠብቀው። 🗓️ سجلت يوم الجمعة الموافق ٦/ذوالقعدة/١٤٤٧هـ. في مسجد الفرقان في الحبشة حرسها الله تعالى 🗓️ ሚያዝያ {16-2018E.C } 🕌 በፉርቃን መስጂድ አላህ ይጠብቃት። 📎https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/20425

+1
♻️ አዲስ ሙሓደራ ከፉርቃን! ⤵️ 📻 تسجيلات الفرقان الإسلامية السلفية  في الحبشة. يسرها أن تقدم لكم هذه المادة. 🔘 وهي عبارة عن محاضرة  بعنوان :- «من أحكام السفر وآدابه.....» 🎙️ للشيخ الفاضل أبي المنذر سليم الرداعي حفظه الله ورعاه 🗓️ سجلت ليلة السبت بعد المغرب الموافق ١ /ذوالقعدة /١٤٤٧هـ  في مسجد الفرقان في الحبشة حرسها الله تعالى 🎧 አዲስ ሙሓደራ ከአል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ 📮 የጉዞ አህካሞችና አዳቦች! 📌 በሌላ ርእስ መደመጥ ያለበት መካሪ የሆነ ሙሀደራ። 🎙️ በታላቁ ሸይኽ አቡል ሙንዝር ሰሊም አርረዳዒ አላህ ይጠብቀው። 🗓️ አርብ ማታ ከመግሪብ በኋላ ሚያዝያ {9-2018E.C} በታላቋ ፉርቃን መስጂድ አላህ ይጠብቃት። 📎https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/20362

♻️ ሸይኽ አቡ ሱለይማን ሰልማል አል ኢማድ እና... ♻️ ሸይኽ አቡል ሙንዝር ሰሊም አርረዳዒ 🤝 ለዚያራ ወደ ሀበሻ በመምጣታቸው ምክንያት የተደረገላቸው የአቀባበል ነሲሀ። 🎙️ በኡስታዝ አቡ አብድረህማን አብራር ቢን ሙሐመድ አላህ ይጠብቀው። 🔗 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/20361

📻 تسجيلات الفرقان الإسلامية السلفية  في الحبشة:- يسرها أن تقدم لكم هذه المادة وهي عبارة عن خطبة  عيد الفطر لعام ١٤٤٧ 🌙 የመስጂደል ፉርቃን የ1446ኛው የዒድ አል-ፈጥር ኹጥባ ከአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ። 🎙 للأخ الفاضل الداعي إلى الله أبي عبد الرحمن أبرار بن محمد الحبشي حفظه الله تعالى 🎙️ በኡስታዝ አቡ ዐብዱረህማን አብራር ሙሐመድ አላህ ይጠብቀው። 🗓️ سجلت يوم الأحد في ١ شوال ١٤٤٧هـ في مسجد الفرقان في الحبشة حرسها الله تعالى 🗓️ ሸዋል { 1-1447 ሂጅሪ} ጁሙዐ በታላቁ ፉርቃን መስጂድ አላህ ይጠብቃት። 📎https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/20149

🎁 የዒድ ሰላት ከፉርቃን መስጂድ❗ 📻 تسجيلات الفرقان الإسلامية السلفية  في الحبشة يسرها أن تقدم لكم هذه المادة وهي عبارة عن صلاة العيد الفطر لعام ١٤٤٧ 📻 የመስጂደል ፉርቃን የ1447ኛው የዒድ አል-ፈጥር ሰላት ከአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ። 🎙 للأخ الفاضل الداعي إلى الله أبي عبد الرحمن أبرار بن محمد الحبشي حفظه الله تعالى 🎙️ በኡስታዝ አቡ ዐብዱረህማን አብራር ሙሐመድ አላህ ይጠብቀው። 🗓️ سجلت يوم الأحد في ١ شوال ١٤٤٧هـ في مسجد الفرقان في الحبشة حرسها الله تعالى 🗓️ ሸዋል { 1-1447 ሂጅሪ } ጁሙዐ በታላቁ ፉርቃን መስጂድ አላህ ይጠብቃት። 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/20148

📻 تسجيلات الفرقان الإسلامية السلفية  في الحبشة: يسرها أن تقدم لكم هذه المادة هي عبارة عن خطبة جمعة 🎧 የመስጂደል ፉርቃን የጁመዓ ኹጥባ ከአል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ። 📮 بعنوان: إن الله يرفع بهذا الكتاب أقواماً ويضع به آخرين 📮አላህ በዚህ ኪታብ ህዝቦችን ከፍ ያደርጋል ሌላውን ደግሞ ዝቅ ያደርጋል! 🎙 للأخ الفاضل الداعي إلى الله أبي عبد الرحمن أبرار بن محمد الحبشي حفظه الله تعالى 🎙️ በኡስታዝ አቡ ዐብዱረህማን አብራር ሙሐመድ አላህ ይጠብቀው። 🗓️ سجلت يوم الجمعة الموافق ١٧/رمضان/١٤٤٧هـ. في مسجد الفرقان في الحبشة حرسها الله تعالى 🗓️ የካቲት {27-2018E.C } 🕌 በፉርቃን መስጂድ አላህ ይጠብቃት። 📎https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/20094

📻 تسجيلات الفرقان الإسلامية السلفية  في الحبشة: يسرها أن تقدم لكم هذه المادة هي عبارة عن خطبة جمعة 🎧 የመስጂደል ፉርቃን የጁመዓ ኹጥባ ከአል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ። 📮 بعنوان: تَسَحَّرُوا فَإِنَّ فِي السَّحُورِ بَرَكَةً 📮ሰሁርን ተጠቀሙ ሰሁር በረካ አለው! 🎙 للأخ الفاضل الداعي إلى الله أبي عبد الرحمن أبرار بن محمد الحبشي حفظه الله تعالى 🎙️ በኡስታዝ አቡ ዐብዱረህማን አብራር ሙሐመድ አላህ ይጠብቀው። 🗓️ سجلت يوم الجمعة الموافق ٣/رمضان/١٤٤٧هـ. في مسجد الفرقان في الحبشة حرسها الله تعالى 🗓️ የካቲት {7-2018E.C } 🕌 በፉርቃን መስጂድ አላህ ይጠብቃት። 📎https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/19999