8 780
订阅者
-424 小时
-157 天
-1130 天
数据加载中...
吸引订阅者
十二月 '2412月 '24
十二月 '24
+30
在0个频道中
十一月 '24
+36
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+31
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+4
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+32
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+72
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+14
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+25
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+85
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+193
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+173
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+1 215
在0个频道中
Get PRO
十二月 '230
在0个频道中
Get PRO
十一月 '230
在0个频道中
Get PRO
十月 '230
在0个频道中
Get PRO
九月 '230
在0个频道中
Get PRO
八月 '230
在0个频道中
Get PRO
七月 '230
在0个频道中
Get PRO
六月 '230
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+274
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+548
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+221
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+292
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+288
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+162
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+19
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+132
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+295
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+286
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+460
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+286
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+245
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+156
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+185
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+53
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+60
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+55
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+190
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+368
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+5 819
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 21 十二月 | +2 | |||
| 20 十二月 | 0 | |||
| 19 十二月 | +1 | |||
| 18 十二月 | +3 | |||
| 17 十二月 | +2 | |||
| 16 十二月 | +1 | |||
| 15 十二月 | +1 | |||
| 14 十二月 | +3 | |||
| 13 十二月 | +1 | |||
| 12 十二月 | 0 | |||
| 11 十二月 | 0 | |||
| 10 十二月 | +2 | |||
| 09 十二月 | +6 | |||
| 08 十二月 | +2 | |||
| 07 十二月 | +1 | |||
| 06 十二月 | 0 | |||
| 05 十二月 | +1 | |||
| 04 十二月 | +1 | |||
| 03 十二月 | +1 | |||
| 02 十二月 | 0 | |||
| 01 十二月 | +2 |
频道帖子
አሜሪካ፤ ሶሪያ በሚገኘው የጦር ሰፈሯ ላይ ያነጣጠረ ጥቃት መፈጸሙን አስታወቀች
አርብ አመሻሽ ላይ በሶሪያ በሚገኘው የአሜሪካ የጦር ሰፈር ላይ የሮኬቶች ጥቃት መፈጸሙን የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ አስታውቋል፡፡
“በሶሪያ አልሻዳዲ በሚገኘው የአሜሪካ የጦር ጣቢያ” ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ሲፈጸም በዘጠኝ ቀናት ውስጥ ሶስተኛው መሆኑም ዕዙ ገልጿል፡፡
ቀደም ሲል እንደፈረንጆቹ ህዳር 17 በሶሪያ ትልቁ የነዳጅ ዘይት ቦታ አል ኦማር እና በኢራቅ ድንበር አቅራቢያ በሚገኘው የጥምረቱ አረንጓዴ መንደር ጣቢያ ላይ ያነጣጠሩ ሮኬቶች ተተኩሰው እንደነበር ይታወሳል፡፡ ይሁን እንጅ በአሁኑ የሮኬቶች ጥቃት አሜሪካ የምታግዛቸው "የሶሪያ ዲሞክራቲክ ሃይሎች የሮኬት መገኛ ቦታን ጎብኝተው ሶስተኛው ያልተተኮሰ ሮኬት አግኝተዋል" ሲል ማዕከላዊ ዕዝ ባወጣው መግለጫ አመላክተዋል፡፡
በሶሪያ ውስጥ ሰፊ የመረጃ መረብ ያለውና መቀመጫውን በብሪታንያ ያደረገው የሶሪያ የሰብዓዊ መብቶች ታዛቢ የሆነ የጦርነት ተቆጣጣሪ፣ ጥቃቱ የመጣው "ከኢራን ደጋፊ ታጣቂዎች" ነው ብሏል። በጥቃቱ በሰውም ሆነ በንብረት ላይ የደረሰ ጉዳት አለመኖሩም ነው የተገለጸው፡፡
የአሜሪካ ወታደሮች እንደፈረንጆቹ ከ2019 ጀምሮ የእስልምና መንግስት ቡድን (አይኤስ) ከተቆጣጠራቸው የሶሪያ ግዛቶን ጠራርጎ ለመውጣት በመፋለም ላይ የሚገኘውን የሶሪያ ዲሞክራሲያዊ ሃይል (ኤስዲኤፍ) በመደግፍ ላይ መሆናቸው ይታወቃል።ከአይ ኤስ ቅሪቶች ጋር በሚደረገው ውጊያ በመቶዎች የሚቆጠሩ የአሜሪካ ወታደሮች አሁንም በሶሪያ ይገኛሉ
| 2 | የአለም ዋንጫን ቀጥታ በቴሌግራም ማየት ከፈለጉ (live stream) ከስር ያለውን ይጫኑ
@worldcupet1277 | 1 844 |
| 3 | ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለፋሲካ (ትንሳኤ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን። መልካም በዓል | 13 683 |
| 4 | 没有文字... | 3 206 |
| 5 | #ዜና በአሜሪካ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ Squire Patton Boggs የተባለ የአግባቢ ኩባንያ (lobbyist) እንደቀጠረ ተሰምቷል!
የአፍሪካ ሪፖርት መፅሄት የተመድ እና ኒው ዮርክ ዘጋቢ ጁሊያን ፔክዌት ማምሻውን የተያያዘውን ዶክመንት ዋቢ አድርጎ እንደፃፈው አግባቢ ድርጅቱ በወር 60,000 ዶላር በኤምባሲው የሚከፈለው ሲሆን ውሉ ለስድስት ወር ይቆያል።
ዋና አላማው በኢትዮጵያ እና አሜሪካ መሀል ያለውን ግንኙነት ለማሻሻል ነው ተብሏል። ከዚህ በፊትም Actum እና Holland & Knight የተባሉ ድርጅቶች ለተመሳሳይ ስራ ተቀጥረው ነበር። | 3 220 |
| 6 | ለሚፈጠረዉ የጸጥታ ችግር ዋስትና ያጡ የአጣዬ ከተማ ነዋሪዎች በስጋት ከተማዋን ለቀዉ እየወጡ ነዉ ተባለ፡፡
የአጣዬ ከተማ ነዋሪዎች ከከተማዋ ለመዉጣት ተገደዱት ሸዋሮቢት አካባቢ የተፈጠረዉ የጸጥታ ችግር ሊስፋፋ ይችላል በሚል ስጋት ነዉ፡፡
የከተማዋ ከንቲባ አቶ አሳልፍ ደርቤ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደተናገሩት፣ በአጣዬ ከተማ ከዚህ ቀደም ተደጋጋሚ ጥቃት የተፈጸመ በመሆኑ ነዋሪዉ በቀላሉ ስጋት ላይ እንዲወድቅ አድርጎታል ብለዉናል፡፡
እስካሁን በከተማዋ የተፈጠረ ነገር ባይኖርም፣ ቀደም ሲል ሲፈጸም ከነበረዉ ተደጋሚ ጥቃት አንጻር፣ ቀጣይ ምን ሊሆን እንደሚችል እርግጠኛ መሆን ስለማይቻል የከተማዋ ነዋሪዎች ወደ ገጠር ቤተሰቦቻቸዉ እየሄዱ ነዉ ብለዉናል፡፡
የቻልነዉን ያህል ለማረጋጋት እየሞከርን ነዉ ያሉት ከንቲባዉ፣ ሙሉ በሙሉ ምንም አትሆኑም፣ችገህርም አይፈጠርም ብለን ዋስትና ሰጥተን ከተማዋን እንዳይለቁ ለማድረግ ግን ተቸግረናል ነዉ ያሉት፡፡
ከከተማዋ የጸጥታ መዋቅር፣የክልሉ ልዩ ሃይላል የፌደራል ፖሊስ ጋር በጋራ እየሰራን ነዉ ያሉት አቶ አሳልፍ እስካሁን ሸዋሮቢት አካባቢ ከሚሰማዉ ችግር በስተቀር አጣዬ አካባቢ የተለዬ ነገር እንደሌለ አረጋግጠዉልናል፡፡
ከዚህ ቀደም ነዋሪዉ ከከተማ እንዳይፈናቀል አረጋግተን የነበረ ቢሆንም፣ በኋላ ላይ ግን የሰዉ ህይወት ሲጠፋና ንብረት ሲወደም ምንም ማድረግ አለመቻላችን አሁን ሙሉ ዋስትና ለመስጠት ተቸግረናል ሲሉ ለጣቢያችን ተናግረዋል፡፡
እየወጡ ያሉ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት በሸዋሮቢት በተፈጠረው ግጭት ምክንያት ከ2ሺህ በላይ ሰዎች ተፈናቅለዋል፡፡
መረጃው የኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 ነው | 2 823 |
| 7 | 没有文字... | 7 277 |
| 8 | የህወሀት አለቅላቂዎች አሉ እነዚህ ናቸው ልዩ-ኃይሉ እንዳይጠናከርና ክልሉ ለጠላት ተጋላጭ እንዲሆን የሚያደርጉት።
#Ethiopia : ከኃላፊነቴ የተነሳሁት ዋነኛ ምክንያት የአማራ ልዩ ኃይል እንዳይደራጅ የሚፈልጉ ጄኔራል መኮንኖች በመከላከያ ውስጥ በመኖራቸው ነው። አስር ቦታ የጥይት ምት እያለብኝ በዛ ክረምት በዱላ ገብቼ ያዋጋሁት ለዝና ወይም ለሌላ አይደለም "አማራን እንበቀላለን!?" ብሎ ፎክሮ የመጣውን ኃይል ለመደምሰስ ነው ተሳክቶልኛል ። እነሱ የፈለጉት መሾም እንደሚችሉ እኔም ይሄንን ኃላፊነት እንደማልቀበል ነግሪያቸዋለሁኝ። ከኃላፊነቴ የተነሳሁት ዋነኛ ምክንያት የአማራ ልዩ ኃይል እንዳይደራጅ የሚፈልጉ ጄኔራል መኮንኖች በመከላከያ ውስጥ በመኖራቸው ነው። ገና ሰናደራጅ "ይፍረስ!" ሲሉ የነበሩ አንዳንዶቹ የኛው ድርጅት የህወሀት አለቅላቂዎች አሉ እነዚህ ናቸው ልዩ-ኃይሉ እንዳይጠናከርና ክልሉ ለጠላት ተጋላጭ እንዲሆን የሚያደርጉት።
ጄኔራል ተፈራ ማሞ ለፍትህ መፅሔት | 6 436 |
| 9 | ሰበር ዜና
አሜሪካ ከሩሲያ እንዲዋጋ ወደ ዩክሬን የምትልከው ጦር እንደማይኖር አስታወቀች በሩሲያ አራት ባንኮች ላይ ከባድ ያሉትን እገዳ መጣላቸውንም ነው ባይደን ከደቂቃዎች በፊት በሰጡት መግለጫ ያስታወቁት
ለዩክሬን በአንድ ዓመት ብቻ የ650 ሚሊዮን ዶላር ዋጋ ያለው ወታደራዊ ድጋፍ አድርገናል ያሉት ፕሬዝዳንት ባይደን ወደ ዩክሬን የምንልከው ጦር የለም ብለዋል
አሜሪካ ለውጊያ ወደ ዩክሬን የምትልከው ወታደር እንደማይኖር ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ተናገሩ።
ባይደን ሩሲያ አቅዳ የፈጸመችው ነው ያሉትን የዩክሬን "ወረራ" በተመለከተ ከደቂቃዎች በፊት መግለጫ ሰጥተዋል።
በመግለጫቸው እንወስደዋለን ካሉት የማዕቀብ እርምጃ ጋር የተያያዙ ማብራሪያዎችንም ሰጥተዋል።
ፑቲን ወራሪ ነው፤ ጦርነትንም መርጧል" ሲሉ" በማብራሪያቸው የሩሲያን ፕሬዝዳንት የወነጀሉት ባይደን አሁን ገፈቱን መቅመስ ይጀምራል ሲሉ ተናግረዋል።
ወደ ሩሲያ ኤክስፖርት በሚደረጉ ምርቶች ላይ ከበድ ያለ ማዕቀብ መጣላቸውን ያስታወቁም ሲሆን ማዕቀቡ የሩሲያን ምጣኔ ሃብት በአጭርና በረጅም ጊዜ እንደሚያንኮታኩተው ገልፀዋል።
ሆኖም ይህ አሜሪካ በተናጠል ሳይሆን 27 የአውሮጳ ህብረት አባል ሃገራትን ጨምሮ ከዓለም ምጣኔ ሃብት እኩሌታውን ከያዙ አጋሮቿ ጋር የምታደርገው ነው ብለዋል።
ዛሬ ጠዋት (ሃሙስ) ከቡድን 7 አባል ሃገራት ጋር በነበረ ስብሰባ በዚሁ ጉዳይ ላይ መስማማታቸውን የገለፁም ሲሆን ሩሲያ በዶላር፣ በዩሮ ፣ በእንግሊዝ ፓውንድ እና በጃፓን የን መገበያየቷን እንገድበዋለንም ብለዋል ፕሬዝዳንት ባይደን።
በአሜሪካ በሚንቀሳቀሱ እና በጥቅሉ ትሪሊዮን ዶላር የሚገመት ሃብት ለማካበት የቻሉ አራት የሩሲያ ባንኮች ሃብታቸውን እንዳያንቀሳቅሱ እገዳ መጣሉንም ገልጸዋል።
ለፕሬዝዳንት ፑቲን ቅርበት ባላቸው አካላት የንግድ ተቋማት እና ሩሲያ ከአሜሪካ በምታስገባቸው የቴክኖሎጂ ውጤቶች ላይ ማዕቀብ መጣሉንም ነው ይህ ወታደራዊ ብርታቷን ክፉኛ ያዳክመዋል ያሉት ባይደን ያስታወቁት።
ሆኖም የአሜሪካ ጦር ወደ ዩክሬን አቅንተው በመካሄድ ላይ ባለው ጦርነት እንደማይሳተፍ አልሸሸጉም።
"ወታደሮቻችን በዩክሬን ውጊያ ለመሳተፍ ወደ አውሮፓ አይሄዱም" ሲሉም ነው ፕሬዝዳንቱ የተናገሩት፤ ሃገራቸው ለዩክሬን የ650 ሚሊዮን ዶላር ዋጋ ያለው ወታደራዊ ድጋፍ ማድረጓን በመጠቆም።
ይልቁንም ጦሩ የኔቶ (የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት) አባል የሆኑ የምስራቅ አውሮፓ አጋር ሃገራትን ለመጠበቅ ወደዚያው እንደሚያቀና ባይደን ተናግረዋል።
ኔቶ ለአጋሮቹ ዋስትና መስጠት በሚችልበት ጉዳይ ላይ ለመምከር ነገ አርብ አስቸኳይ ስብሰባን እንደሚያደርግም አያይዘው ገልጸዋል።
አሜሪካ ሙሉ በኔቶ ቁጥጥር ስር ያለችን እያንዳንዷን ይዞታ ኢንች እንኳን ሳታስቀር ትጠብቃለችም ብለዋል ፕሬዝዳንቱ። | 5 420 |
| 10 | "የሩሲያ ወታደሮች በዚህ በኩል አለፉ እያላችሁ ለጠላት መረጃ የምታቀብሉ አክቲቪስቶች እረፉ!" 😂
Via Grazmach Shafi | 4 146 |
| 11 | 没有文字... | 4 027 |
| 12 | ሩሲያ ደም አፋሳሹን መንገድ መርጣለች፤ ቀጣይ እርምጃ ምን መሆን አለበት በሚለው ላይ ከዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያይተናል።
🇬🇧 የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን | 3 901 |
| 13 | 没有文字... | 3 952 |
| 14 | ዶንባስ ክልል ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ተጀምሯል። የወታደራዊ ዘመቻው ዋነኛ ዓላማ ላለፉት 8 ዓመታት በኬይቭ በሚገኘው መንግስት የዘር ጭፍጨፋ ሲፈፀምባቸው የነበሩ ሰዎችን ነፃ ማውጣት ነው።
የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን | 3 787 |
| 15 | 没有文字... | 7 002 |
| 16 | አሜሪካ ዜጎቿን ከኢትዮጵያ ውጡ ባለችበት ወቅት የአሜሪካ ዜጎች 45 የሚሆኑ አሜሪካዊ ሚስዮናውያን ኢትዮጵያ ገብተው ወደ አርባ ምንጭ ሄደዋል! ሚስዮናዊያኑ በኢንስታግራም ገጻቸው Good morning from Addis Last night we safely arrived to Addis Ababa (capital of Ethiopia). This morning we caught our last flight our final destination- Arba Minch. በማለት አሜሪካዊያንን ኩም አድርገዋል! | 2 812 |
| 17 | 没有文字... | 4 170 |
| 18 | ሰበር ዜና ‼️
#Ethiopia : በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ የተጠኑና ወራሪው ሽብርተኛው ህወሓት ወያኔ መሳሪያ በማከማቸት የጦር ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ ላይ የኢትዮጵያ አየር ሀይል ለ6 ተኛ ዙር ዛሬ የአየር ጥቃት አድርሷል:: | 3 092 |
| 19 | 没有文字... | 5 068 |
| 20 | 没有文字... | 3 671 |
