EB-ACADEMY ARADA KG EDUCATION CHANNEL🇪🇹🇪🇹🇪🇹!!
前往频道在 Telegram
891
订阅者
无数据24 小时
+47 天
+5830 天
数据加载中...
吸引订阅者
九月 '269月 '26
九月 '26
+70
在0个频道中
八月 '26
+9
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+13
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+11
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+2
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+5
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+3
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+3
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+8
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+5
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+8
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+31
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+22
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+10
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+71
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+5
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+5
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+6
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+5
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+4
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+14
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+10
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+31
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+29
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+52
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+24
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+16
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+11
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+12
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+7
在1个频道中
Get PRO
三月 '24
+8
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+15
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+804
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 29 九月 | 0 | |||
| 28 九月 | 0 | |||
| 27 九月 | 0 | |||
| 26 九月 | +1 | |||
| 25 九月 | +1 | |||
| 24 九月 | 0 | |||
| 23 九月 | +1 | |||
| 22 九月 | +2 | |||
| 21 九月 | +1 | |||
| 20 九月 | 0 | |||
| 19 九月 | 0 | |||
| 18 九月 | +1 | |||
| 17 九月 | 0 | |||
| 16 九月 | +3 | |||
| 15 九月 | +7 | |||
| 14 九月 | +25 | |||
| 13 九月 | +8 | |||
| 12 九月 | +5 | |||
| 11 九月 | +3 | |||
| 10 九月 | +2 | |||
| 09 九月 | +2 | |||
| 08 九月 | +1 | |||
| 07 九月 | +2 | |||
| 06 九月 | +1 | |||
| 05 九月 | 0 | |||
| 04 九月 | 0 | |||
| 03 九月 | +1 | |||
| 02 九月 | +3 | |||
| 01 九月 | 0 |
频道帖子
| 2 | ማሳሰቢያ:--
በምትመጡበት ሰዓት ደረሰኝ የከፈላችሁበትን ይዞ መምጣት ግዴታ ነው ።ከተጠቀሰው ቀን ውጪ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን። | 827 |
| 3 | ማሳሰቢያ :-- | 1 |
| 4 | ማሳሰቢያ :-- | 1 |
| 5 | 没有文字... | 825 |
| 6 | ለኢቢ አካዳሚ ወላጆች/አሳዳጊዎች፣መምህራን፣ተማሪዎችና የአስተዳደር ሰራተኞች እንኳን ለ2019 ዓ.ም በሰላም፣በጤና አደረሳችሁ ።አዲሱ ዓመት የሰላም ፣የጤና፣የፍቅር፣የስኬት ዓመት እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞታችን ነው ።
🇪🇹ኢቢ አካዳሚ የስራ አመራር ኮሚቴ🌻🇪🇹🌻🇪🇹🌻 | 1 171 |
| 7 | 没有文字... | 1 141 |
| 8 | ለኢቢ አካዳሚ አራዳ አፀደ ህፃናት ተማሪ ወላጆችና አሳዳጊዎች በሙሉ እንኳን ለ2019ዓ.ም አዲስ አመት በሠላም አደረሳችሁ!!!
ለ2019ዓ.ም ለተማሪዎች አዘጋጅታችሁ መምጣት ያለባችሁ ከዚህ እንደሚከተለው ተዘርዝረዋል:-
ለጀማሪ(ነርሰሪ)ና ኤል ኬጂ(ደረጃ አንድ):-
* 4ባለ 50 ቅጠል ደብተር
* 1 የስዕል ደብተር
* 1 ፓኬት ከለር
* 7 እርሳስ
* 2 ላፒስ
* 2 መቅረጫ
* 1 ማጣበቂያ ግሉ
ሰኞ መስከረም 4/2019 ዓ.ም ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስበለን::
ለ ፕራይመሪ(ደረጃ 2)
* 5ባለ 50 ቅጠል ደብተር
* 1 የስዕል ደብተር
* 1 ፓኬት ከለር
* 7 እርሳስ
* 2 ላፒስ
* 2 መቅረጫ
* 1 ማጣበቂያ ግሉ
ሰኞ መስከረም 4/2019 ዓ.ም ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስበለን::
| 1 225 |
| 9 | 没有文字... | 1 562 |
| 10 | 没有文字... | 1 215 |
| 11 | 没有文字... | 613 |
| 12 | 没有文字... | 557 |
| 13 | 没有文字... | 517 |
| 14 | 没有文字... | 544 |
| 15 | 没有文字... | 544 |
| 16 | 🇪🇹 እንኳን ደስ አላችሁ! 🎓🎉
ኢቢ አካዳሚ ከ9ኛ–12ኛ ክፍል
በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ት/ቤቱ ባስፈተናቸው ፈተና ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ፣ 63 ተማሪዎች ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም (University) ለመግባት በቅተዋል።
👏 ለተማሪዎቻችን፣ ለወላጆች/አሳዳጊዎች፣ ለመምህራን እና ለመላው የኢቢ አካዳሚ ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ!
🌟 ይህ ድል የጋራ ጥረታችን ውጤት ነው!
🎓 የወደፊት ስኬታችሁ ይበልጥ ይብራ! | 557 |
| 17 | 没有文字... | 593 |
| 18 | ለወላጆች/አሳዳጊዎች የ2019 ዓ.ም የት/ዘመን የተማሪዎች መማሪያ መፅሐፍ ከኬጂ-8ኛ ክፍል ለመግዛት የምትፈልጉ ወላጆች/አሳዳጊዎች ነገ ሐሙስ 14/12/2018 ዓ.ም የመፅሐፍ ግዥው የመጨረሻ ቀን ስለሆነ መፅሐፍ ያልገዛቹ ወላጆች ከነገ በኋላ የመፅሐፍ ሽያጭ ስለሚቆም በተጠቀሰው ቀን የመፅሐፍ ግዥ እንድትፈፅሙ በጥብቅ እናሳስባለን
ማሳሰቢያ:-
የመፅሀፋ ሽያጭ የሚካሄደው የተመሪዎች ምዝገባ በተካሄደበት ከ1ኛ-8ኛ ግቢ መሆኑን አውቃቹ የመፅሐፍ ግዥውን በተያዘለት ጊዜ ገደብ እንድትፈፅሙ እናሳስባለን ።
🇪🇹ኢቢ አካዳሚ የስራ አመራር ኮሚቴ
13/12/2018 ዓ.ም🇪🇹 | 735 |
| 19 | 没有文字... | 986 |
| 20 | ለወላጆች/አሳዳጊዎች የ2019 ዓ.ም የት/ዘመን የተማሪዎች መማሪያ መፅሐፍ ከ1ኛ-8ኛ ክፍል ለመግዛት የምትፈልጉ ወላጆች/አሳዳጊዎች የመፀሐፍቱ ዋጋ በየክፍል ደረጃ ከታች በተጠቀሰው መሠረት ክፍያው ነገ ረብዕ ከነሀሴ 06/12/2018 ዓ.ም -08/12/2018 ዓ.ም በአካል በመምጣት መክፈል የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን።
ማሳሰቢያ:-
የመፅሀፋ ሽያጭ የሚካሄደው የተመሪዎች ምዝገባ በተካሄደበት ከ1ኛ-8ኛ ግቢ መሆኑን አውቃቹ የመፅሐፍ ግዥውን በተያዘለት ጊዜ ገደብ እንድትፈፅሙ እናሳስባለን ።
🇪🇹ኢቢ አካዳሚ የስራ አመራር ኮሚቴ
05/12/2018 ዓ.ም🇪🇹 | 896 |
