ch
Feedback
ET Netsa Apps™

ET Netsa Apps™

前往频道在 Telegram

ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses. CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps

显示更多

📈 Telegram 频道 ET Netsa Apps™ 的分析概览

频道 ET Netsa Apps™ (@et_apps) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 25 319 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 5 164,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 363

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 25 319 名订阅者。

根据 25 八月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 26,过去 24 小时变化为 -1,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 6.92%。内容发布后 24 小时内通常能获得 1.94% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 751 次浏览,首日通常累积 492 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 3

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses. CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps

凭借高频更新(最新数据采集于 26 八月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。

Buy Ad
25 319
订阅者
-124 小时
-87
+2630
帖子存档
#S04E22 : ትሬዲንግ ውስጥ የሌሎችን ስህተት አበጥረን ማየት ችለን ያንኑ ስህተት ራሳችን ላይ ስናይ ግን እንደትክክል የምንቆጥረው ለምንድነው? መፍትሄውን በዚህ ቪዲዮ ታገኙታላችሁ። https://
#S04E22 : ትሬዲንግ ውስጥ የሌሎችን ስህተት አበጥረን ማየት ችለን ያንኑ ስህተት ራሳችን ላይ ስናይ ግን እንደትክክል የምንቆጥረው ለምንድነው? መፍትሄውን በዚህ ቪዲዮ ታገኙታላችሁ። https://vt.tiktok.com/ZSVHkJhxY/

$ATF Airdrop🪂🪂🪂🪂 instant withdraw Mine $ATF -> withdraw $ATF -> swap to $GRAM🔥 ➖start the bot: https://t.me/ATF_AIRDROP_
+2
$ATF Airdrop🪂🪂🪂🪂 instant withdraw Mine $ATF -> withdraw $ATF -> swap to $GRAM🔥 ➖start the bot: https://t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=590190349 ➖connect Ton Wallet ➖start Mining ➖complete social task done✅✅✅ በብዙ አካውንት እየሰራችሁ 500ATF ሲሞላ withdraw አድርጉ👌

Come see all the latest phones https://vt.tiktok.com/ZS9BLR42yfVRB-G95BM/

#S04E22 : ትሬዲንግ ውስጥ የሌሎችን ስህተት አበጥረን ማየት ችለን ያንኑ ስህተት ራሳችን ላይ ስናይ ግን እንደትክክል የምንቆጥረው ለምንድነው? መፍትሄውን በዚህ ቪዲዮ ታገኙታላችሁ። https://
#S04E22 : ትሬዲንግ ውስጥ የሌሎችን ስህተት አበጥረን ማየት ችለን ያንኑ ስህተት ራሳችን ላይ ስናይ ግን እንደትክክል የምንቆጥረው ለምንድነው? መፍትሄውን በዚህ ቪዲዮ ታገኙታላችሁ። https://vt.tiktok.com/ZSVHkJhxY/

ሰርክ ቅዳሜ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ ትቀርብላችሁ የነበረችው የICE "The Interview" የተሰኘች ፕሮግራማችን ዛሬ ለእንግዳችን በሚመች ሰዓት ለመከወን በማሰብ ከምሽቱ 2፡30 ጀምሮ ዝግጅቷን የ
ሰርክ ቅዳሜ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ ትቀርብላችሁ የነበረችው የICE "The Interview" የተሰኘች ፕሮግራማችን ዛሬ ለእንግዳችን በሚመች ሰዓት ለመከወን በማሰብ ከምሽቱ 2፡30 ጀምሮ ዝግጅቷን የምትጀምር ይሆናል። የዛሬው እንግዳችን "SPAX TRADING" በሚለው የብራድ ስሙ የምናውቀው ኢትዮጵያዊ ትሬደር ሲሆን በእርግጠኝነት ብዙ የምትማሩበት መድረክ ይሆናልና በቀጥታ ስርጭቱ ላይ ትገኙ ዘንድ ተጋብዛቹሀል። መልካም ምሽት። https://vt.tiktok.com/ZS9kKYuQjnhpH-Bf2gl/

#S04E21 : ውሳኔን ማጽደቅ (Choice-Supportive Bias)፡ 📌 በስህተት "Buy" ብለን ከገባን በኋላ: አዕምሯችን "ልክ ነህ" ብሎ ቻርቱ ላይ የሌለ ምስል ለምን ይስልልናል? https
#S04E21 : ውሳኔን ማጽደቅ (Choice-Supportive Bias)፡ 📌 በስህተት "Buy" ብለን ከገባን በኋላ: አዕምሯችን "ልክ ነህ" ብሎ ቻርቱ ላይ የሌለ ምስል ለምን ይስልልናል? https://vt.tiktok.com/ZSVaTjXSK/

AIን በትሬዲንጉ ዓለም እንዴት እንጠቀመው? ሰርክ ዓርብ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ የምትቀርብላችሁ የሸንጎ ፕሮግራም በዛሬ ዝግጅቷ ስለAI እና ትሬዲንግ ቁርኝት በጥልቀት ትዳስሳለች። የማታስቧቸው ጉዳዮ
AIን በትሬዲንጉ ዓለም እንዴት እንጠቀመው? ሰርክ ዓርብ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ የምትቀርብላችሁ የሸንጎ ፕሮግራም በዛሬ ዝግጅቷ ስለAI እና ትሬዲንግ ቁርኝት በጥልቀት ትዳስሳለች። የማታስቧቸው ጉዳዮች ይነሳሉና በላይቭ ቆይታችን ተገኝታችሁ እውቀትን እንድትቋደሱ ተጋብዛቹሀል። https://vt.tiktok.com/ZS9kvWpVVFmJy-9mg3F/

S04E20 : የሰውነት ድምፅ (Somatic Marker) 📌ትክክለኛ ሴታፕ (Setup) መጥቶ ለመግባት ስንሞክር، ሆዳችንን የሚባርጠን እና የምንፈራው ለምንድነው ነው? https://vt.tiktok.
S04E20 : የሰውነት ድምፅ (Somatic Marker) 📌ትክክለኛ ሴታፕ (Setup) መጥቶ ለመግባት ስንሞክር، ሆዳችንን የሚባርጠን እና የምንፈራው ለምንድነው ነው? https://vt.tiktok.com/ZSVPADTgp/

እውቀት እየተቋደሳችሁ መፅሀፍ ተሸለሙ። በዚህ ቪዲዮ በትሬደርነት ህይወቴ ጅማሬ ባውቃቸው ኖሮ የምላቸውን 10 ነጥቦች አንስቼላቹሀለው። ትኩረት ሰታችሁ አንብቡዋቸው። ሽልማቱን ለማግኘት ፎሎው ማድረግ:
እውቀት እየተቋደሳችሁ መፅሀፍ ተሸለሙ። በዚህ ቪዲዮ በትሬደርነት ህይወቴ ጅማሬ ባውቃቸው ኖሮ የምላቸውን 10 ነጥቦች አንስቼላቹሀለው። ትኩረት ሰታችሁ አንብቡዋቸው። ሽልማቱን ለማግኘት ፎሎው ማድረግ: ቪዲዮውን ሼር: ኮፒ ሊንክ: እና ኮሜንት ማድረግ በቂያችሁ ነው። አሸናፊዎች እሁድ ከኮሜንቶቹ ውስጥ በእጣ ይለይና ይሰጣል። https://vt.tiktok.com/ZSVAdsNnc/

እየተማራችሁ መፅሀፍ አሸንፉ!!! 📌በዚህ ቪዲዮ ላይ በምታስቀምጡት ኮሜንት፤ ላይክ፤ ሼር እና ፎሎው አማካኝነት ዘውተር እሁድ የምናወጣውን የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ መፅሀፍ ሽልማት እጣ ተሳታፊ ሁኑ። S0
እየተማራችሁ መፅሀፍ አሸንፉ!!! 📌በዚህ ቪዲዮ ላይ በምታስቀምጡት ኮሜንት፤ ላይክ፤ ሼር እና ፎሎው አማካኝነት ዘውተር እሁድ የምናወጣውን የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ መፅሀፍ ሽልማት እጣ ተሳታፊ ሁኑ። S04E_SpecialEdition : የተዓምረኛው ቁልፍ ሚስጥር 📌የዛሬው ቪዲዮአችን በዋነኝነት ምንም አይነት የተለየ የሚባል "ቅዱስ" ስትራቴጂ በትሬዲንግ ታሪክ ኖሮም አያውቅም፤ የለምም አይኖርምም። ጠለቅ ያለውን ትንታኔ ከቪዲዮ ማግኘት ትችላላችሁ። ሊንክ https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7675754860964367634

እንዴት አመሻችሁ ጋይስ ፡ በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነውን የትሬዲንግ የትራቪያ የጠቅላላ እውቀት መድረክ መጀመራችንን ስናበስራችሁ በደስታ ነው። በመድረኩ የሚጠየቁ አስገራሚ ብዙሀኑ የማያውቃቸውን ጥያቄ
እንዴት አመሻችሁ ጋይስ ፡ በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነውን የትሬዲንግ የትራቪያ የጠቅላላ እውቀት መድረክ መጀመራችንን ስናበስራችሁ በደስታ ነው። በመድረኩ የሚጠየቁ አስገራሚ ብዙሀኑ የማያውቃቸውን ጥያቄዎች እያነሳን በጨዋታ መልኩ ብዙ ተማምረን የምንወጣበት መድረክ ነው። የሚመቻችሁ ቤተሰቦች ላይቩን ትቀላቀሉ ዘንድ ተጋብዛቹሀል። https://vt.tiktok.com/ZS9kXmjLhUXCA-Sm4bQ/

እየተማራችሁ መፅሀፍ አሸንፉ!!! 📌ቃል በገባነው መሰረት በምንፖስታቸው ቪዲዮች ሁሉ አንድ አንድ መፅሀፍ ልንሸልማችሁ በመወሰኑ ምክንያት ከዚህ በታች ያለውን ቪዲዮ ተመልክታችሁ ፎሎው፤ ላይክ፤ ኮሜን
እየተማራችሁ መፅሀፍ አሸንፉ!!! 📌ቃል በገባነው መሰረት በምንፖስታቸው ቪዲዮች ሁሉ አንድ አንድ መፅሀፍ ልንሸልማችሁ በመወሰኑ ምክንያት ከዚህ በታች ያለውን ቪዲዮ ተመልክታችሁ ፎሎው፤ ላይክ፤ ኮሜንት እና ሼር በማድረግ በሳምንቱ መጨረሻ በምናወጣው እጣ አማካኝነት የነጋድራሱን አልያም የ48 ሳይኮሎጂ ህግጋት መፅሀፋችንን ይሸለሙ። #S04E19 : "እኔ እለያለሁ!" የሚለው ቅዠት፡ 90% ትሬደሮች እንደሚከስሩ እያወቅን አዕምሯችን ሪስክ ማኔጅመንትን (Risk Management) ለምን ይጠላል? (Base Rate Fallacy) ሊንክ ፡ https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7675398529883557141

ሊሆን ነው ..... ሊከናወን ነው... ዛሬም በሌላ አዲስ ዜና እና ምናልባትም እድላችሁን ከሞከራችሁ ደግሞ የመፅሀፍ ሽልማት የያዘ የኮሜንት እና ላይክ ቻሌንጅ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ምናልባትም ይሄኛ
ሊሆን ነው ..... ሊከናወን ነው... ዛሬም በሌላ አዲስ ዜና እና ምናልባትም እድላችሁን ከሞከራችሁ ደግሞ የመፅሀፍ ሽልማት የያዘ የኮሜንት እና ላይክ ቻሌንጅ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ምናልባትም ይሄኛው ዜናችን ግን ከቻሌንጁም ባለፈ ልብ የሚያሞቅ የሆነው የሁላችንንም ጓዳ የሚነካ እና ምናልባትም በአገሪቷ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ትሬደሮችን የሚወክል ተቋም ለመመስረት ነውና ከሰሞኑ ለምንጀምረው የኢትዮጵያ ትሬደሮች ማህበርን ለመመስረት ለሚደረገው የፊርማ ማሰባሰብ ሂደት ትዘጋጁበት ዘንድ እንዲሁም እንዳጠቃላይ እንደኢትዮጵያዊ ራሳችሁንም የሚወክል ተቋምን በመገንባቱ ሂደት አሻራችሁ የሚያርፍበት እንዲሆን የምናደር ይሆናል። ይህ ቪዲዮ ለሌሎች ትሬደሮች ይደርስ ዘንድ፤ እንዲሁም በግላችሁ የተሰማችሁንም ሀሳቦች ታዋጡ ዘንድ ከስር በተያያዘው ሊንክ በኩል ፖስቱን ላይክ፤ ሼር፤ ኮሜንት ማድረጋችሁን እንዳትረሱ። ለሽልማቱ ብቁ ለመሆን ፔጁን ፎሎው ማድረግ ይኖርባቹሀል። https://vt.tiktok.com/ZSV6VG4E6/ መልካም ምሽት።

ሰርክ ቅድሜ ምሽት የምናቀርባት የICE Interview ዝግጅታችንን በዚህ ሳምንት ቅዳሜን የተጠቀመችው ሙሉ ለሙሉ አካዳሚክ በሆኑ ጉዳዮች የተካሄደን ኢንተርቪው ነበርና እነሆ ከወጣቱ ትሬደር MAC T
ሰርክ ቅድሜ ምሽት የምናቀርባት የICE Interview ዝግጅታችንን በዚህ ሳምንት ቅዳሜን የተጠቀመችው ሙሉ ለሙሉ አካዳሚክ በሆኑ ጉዳዮች የተካሄደን ኢንተርቪው ነበርና እነሆ ከወጣቱ ትሬደር MAC Trades ጋር አብረን ቆይታ ለማድረግ ለዛሬ ምሽት 3 ሰዓት ቀጠሮ ይዘናል። ከልምዱና ከእውቀቱ አንድ ላይ እንማማር ዘንድ አዲሶችም የትሬዲንግ አለም ምን ይመስል ይሆን የሚለውን ለመለየት ይረዳችሁ ዘንድ፤ ነባር እና አድቫንስድ የሆናችሁ ልጆችም ያሏችሁን ያልተፈቱ ጥያቄዎች የምትጠይቁበት፤ ልምድ የምትቀስሙበት የቀጥታ መድረክ ነውና ላይቭ ሴሽኑን ቲክቶክ ላይ ትቀላቀሉን ዘንድ ተጋብዛቹሀል። https://vt.tiktok.com/ZS9hW6JUpdESu-7x1Bh/

ባለፈው ሳምንት የነበረንን የኮሜንት ቻሌንጅ አሸናፊ ባለእድሎች አሁን ከደቂቃዎች በኋላ ላይቭ ላይ የምንለይ ይሆናል። የሚቀጥለውን ሳምንት እድለኛ ለመሆን ደግሞ ዛሬ የተፖሰተውን አዲስ በሪስክ ማኔጅመንት ዙሪያ የተፖሰተ ፖስት ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ኮሜንት በማድረግ የነጋድራሱ መፅሀፍን እና የ1 ወር የሳይኮሎጂ ትምህርታችንን ስኮላርሺፕ ለማግኘት ፎሎው በማድረግ፤ ኮሜንት በማድረግ እና ፎሎው በማድረግ ተሳተፉ ለማለት ወደድን። Let's go Fam.🔥🔥🔥 https://vt.tiktok.com/ZSVYMQpfo/

The Interview የተሰኘችው ሰርክ ቅዳሜ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ የምትቀርበው ፕሮግራማችን እንደተለመደው ዛሬም በመስኩ እጅግ ሰፊ ልምድ ያለውንና ከ12 አመት በላይ በትሬደርነት ከቆየው Pips
The Interview የተሰኘችው ሰርክ ቅዳሜ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ የምትቀርበው ፕሮግራማችን እንደተለመደው ዛሬም በመስኩ እጅግ ሰፊ ልምድ ያለውንና ከ12 አመት በላይ በትሬደርነት ከቆየው Pips Pay My Bills ጋር ቆይታዋን ታረጋለች። በመድረኩ በጣም አነጋጋሪ የሚባሉ ጉዳዮች ይነሳሉና ተቀላቅላችሁን እውቀትን በአንድ ላይ እንቀስም ዘንድ ተጋብዛቹሀል። https://vt.tiktok.com/ZS9kUMtfg7YFD-lnjYO/

ሰርክ አርብ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ የምትቀርብላችሁ የShengo የፈንዳመንታል አናሊስስ የእውቀት መድረክ ቀን እና ሰዓቷን ጠብቃ እነሆ ከደቂቃዎች በኋላ በ7ተኛ ኤፒሶድ ዝግጅቷ ትከሰታለች። በምንም
ሰርክ አርብ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ የምትቀርብላችሁ የShengo የፈንዳመንታል አናሊስስ የእውቀት መድረክ ቀን እና ሰዓቷን ጠብቃ እነሆ ከደቂቃዎች በኋላ በ7ተኛ ኤፒሶድ ዝግጅቷ ትከሰታለች። በምንም አይነት ሁነት የትኛውንም ፔይር ትሬድ የምታደርጉ ትሬደር ነን ብላችሁ የምታስቡ ቤተሰቦች በሙሉ የዛሬው ምሽት ፕሮግራም ሊያመልጣችሁ የማይገባ እንደሆነ እምነታችን ነው። ለምን ቴክኒካል አናሊስስ ብቻውን ለትሬዲንግ ስኬታችን በቂ አይሆንም የሚለውን እውነት በጠለቀ የሌክቸር አካሄድ በሰፊው እና በጥልቁ ለሁለተኛ ሳምንት በቀጠለ ፕሮግራማችን የምንሄድበት ይሆናል። የሚቀርበት መድረክ አይደለምና ከምሽቱ 3፡00 ላይ በ https://www.tiktok.com/@shengo_et ላይ የቀጥታ መድረካችንን ትቀላቀሉ ዘንድ ልንጋብዛችሁ ወደድን። መልካም ምሽት https://vt.tiktok.com/ZS9kknEvd1nJS-ZJ8YV/

ለጀማሪም ሆነ ለአድቫንስድ [ኢትዮጵያዊ] ትሬደሮች ሆኖ የተዘጋጀውን የ3 ቀን የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ትምህርት እና የትሬዲንግ እውነታን በጥልቅ የምንዳስስበት ቡትካምፕ የመጨረሻ ቀኑ ላይ በመገኘት የቀጥ
ለጀማሪም ሆነ ለአድቫንስድ [ኢትዮጵያዊ] ትሬደሮች ሆኖ የተዘጋጀውን የ3 ቀን የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ትምህርት እና የትሬዲንግ እውነታን በጥልቅ የምንዳስስበት ቡትካምፕ የመጨረሻ ቀኑ ላይ በመገኘት የቀጥታ መድረካችንን እነሆ የጀመርን ሲሆን መሳተፍ የሚመቻችሁ ቤተሰቦች የቀጥታ የቲክቶክ ላይቭ ፕሮግራማችንን መቀላቀል የምትችሉ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን። https://vt.tiktok.com/ZS9kF12fA5pCr-MUrP1/

የ3 ቀን ጥልቅ የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ቡትካምፕ ኮርስ የትሬዲንግ ሀ... ሁ ... ላይቩን ትቀላቀሉን ዘንድ ተጋብዛቹሀል። https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/live?enter_f
የ3 ቀን ጥልቅ የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ቡትካምፕ ኮርስ የትሬዲንግ ሀ... ሁ ... ላይቩን ትቀላቀሉን ዘንድ ተጋብዛቹሀልhttps://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/live?enter_from_merge=share&enter_method=share_copy_link

ሰላም ጋይስ ፡ በትሬዲንግ 10 ዶላር መጀመሪያ ስናሸንፍ ደስ ይለን የነበረው አንዴ 50 እና 100 ዶላር ማግኘት ስንጀምር እንደገንዘብ የማንቆጥረው ለምን ይመስላቹሀል? በዚህ ቪዲዮ በሳይኮሎጂው አለ
ሰላም ጋይስ ፡ በትሬዲንግ 10 ዶላር መጀመሪያ ስናሸንፍ ደስ ይለን የነበረው አንዴ 50 እና 100 ዶላር ማግኘት ስንጀምር እንደገንዘብ የማንቆጥረው ለምን ይመስላቹሀል? በዚህ ቪዲዮ በሳይኮሎጂው አለም የዲድሮት ኢፌክት ስለሚባለው ሁነት በሰፊው ተዳሷል። ቪዲዮውን ላይክ ላረገ፤ እንዲሁም ማንኛውም ደስ ያለውን ኮሜንት ኮሜንት ላረገ አንድ እድለኛ ቤተሰብ የነጋድራሱ ቅፅ አንድ መፅሀፍን፤ አንድ የነጋድራስ ቅፅ ሁለት መፅሀፍን እና አንድ እድለኛ ደግሞ የ5ሺህ ብሩን የ1 ወር የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ኮርሳችንን ስኮላርሺፕ የምንሰጥበት ይሆናል። መልካም እድል። https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7671643029605813524