Bored Cellphone
前往频道在 Telegram
Bored cellphone is a photography platform on Facebook created back in august 2018. #BCAA, #BCM, #BCA, https://boredcellphone.com/ https://www.instagram.com/boredcellphone/ https://twitter.com/BoredCellphone
显示更多4 223
订阅者
无数据24 小时
-117 天
-3230 天
帖子存档
4 223
+4
ሰው ቦታ እየያዘ ነው እናንተስ?.
ለ10 ሰዎች ብቻ የተዘጋጀ
ጉዞ ትግራይን ማየት ስትመኙ ለነበራችሁ
.
ለህዳር ፅዮን አክሱም ነን። ገርአልታ አቡነ የማታ - አድዋ የሐ - መቐለ ከምናያቸው ቦታዎች ጥቂቶቹ ናቸው።
.
የአራት ቀን ጉዞ ከተወዳጁ BCAA Tours ጋር ከህዳር 19-22 2017።
.
መሄድ የምትፈልጉ ይህንን ፖስት እንዳያችሁ ቶሎ እንድትመዘገቡ እንመክራለን።
.
0985733322/0920348610
Or telegram @shadydeeds
4 223
አውደዓመት እንዴት ነበር? ወይስ ቅዳሜም ይቀጥላል? 🙂
መስቀልስ የት ናችሁ? እኛም ለአራተኛ ጊዜ መስቀልን በጉራጌ ልናከብር እየተዘጋጀን ነው እንደሁልጊዜው ኑ ተቀላቀሉ የማይረሳ በዓል አብረውን ያሳልፉ .አራት ቀናት በጉራጌ ከ መስከረም 15-18 .
የመስቀል በዓል በጉራጌ ከመስከረም 12 ጀምሮ የሚካሄድ ከ10 ቀናት በላይ የሚወስድ ከወጣት እስከ አዛውንት ከተለያዩ የአገሪቷ ክፍሎች ለበዓሉ የሚከትሙበት - ከ 2ሚሊዮን በላይ የአከባቢው ነዋሪዎች በድምቀት የሚያከብሩት በዓል ነው።
.
ዛሬውኑ ደውለው ቦታዎን ይያዙ
አብረውን ይጓዙ
BCAA Tours
0930616509
4 223
ጉዞ ምስራቅ
ከBCAA Tours ጋር
.
ድሬ እና ሐረር ለናፈቃችሁ ፤ ወይም ደግሞ አንድ ቀን በሔድኩ ብላችሁ ስትመኙ ለነበራችሁ ብቻ የተዘጋጀ ጉዞ
.
ምን ይሄ ብቻ የቁንዱዶን ተራራ ውብ ተፈጥሮ እንቃኛለን ለ 5 ቀናት የማይረሳ ጊዜ አሳልፈን እንመለሳለን።
ጉዞውም በባቡር ሲሆን ከነሐሴ 23-27 ይሆናል
.
15 ሰው ብቻ የጉዞው አካል ስለሚሆን ቶሎ ቦታ እንድትይዙ እንመክራለን
.
0930616509 ላይ ይደውሉ
.
Bored Cellphone
4 223
የአይን መንሸዋረር እንደሚስተካከል ያውቃሉ?
.
ከNegus Malt ጋር በመተባበር ባዘጋጀነው Celebrating Women በሚለው ሳምንታዊ ጨዋታ ፎቶግራፈራችን Ruphael Wolde እታች በምትመለከቱት ፎቶ ያሸነፈ ሲሆን ሽልማቴን ፎቶው ውስጥ ላለችው ዶክተር አበርክቱልኝ ብሎን እሱዋም ከጅማ መጥታ ጥሪያችንን አክብራ በ6th BCAA Photography አውደርዕያችን ላይ ተገኝታ ሽልማቱዋን ወስዳለች
ዶ/ር ኩማለ ቶሎሳ ዳባ ትባላለች
(Associate Professor of Ophthalmology at Jimma University, Pediatric ophthalmology and strabismus sub specialist) ስትሆን ፎቶው ላይ እንደምትመለከቱት የተንሸዋረረ አይን ያላቸውን በቀዶ ጥገና ስታስተካክል ያሳያል ።
እንደነገረችንም የዓይን መንሸዋረር ማለት በአንድ ጊዜ አንድ ቦታን በሁለቱም ዓይን መመልከት አለመቻል ነው። ይህ በቀላል የዓይን ጡንቻ ቀዶ ሕክምና ወይም በመነፅር መስተካከል ይችላል።
6ተኛው የፎቶግራፍ አውደርዕያችንም በየፊናው በየስራ ዘርፉ ያሉ ሴቶቻችን ማበርታት ነውና ዶክተር ኩማለ ጥሩ ማሳያ ናት ብለን እናምናለን።
ሴቶቻችን በርቱልን
ሴት በመሆናችሁ ደስ ደስ ይበላችሁ
#BoredCellphone
#CelebratingWomen
#ደስደስይበልሽ_ንግስትነሽ #Negusmalt#6thBCAAExhibition
#መጋቢት20_22
#BestWesternPlus
4 223
Celebrating Women
6th @boredcellphone Photography Exhibition
በየፊናው በየስራ ዘርፉ ህልማቸውን የሚያሳኩ ተስፋን የሰነቁ ከራሳቸው አልፈው ለቤተሰብ ብሎም ለሀገር የሚተርፉ ሴት እህቶቻችን የምናበረታታበት በሴትነትሽ ደስ ይበልሽ ንግስት ነሽ እያልን ክብር ለሴቶች የምንሰጥበት ብርቱ ሴቶችን የሚያሳዩ ፎቶግራፎች እና በሴቶች ብቻ የተሰሩ የጥበብ ስራዎች ይዘን እንቀርባለን
የተለያዩ የሚያሸልሙ አጓጊ ጨዋታዎች ከነፃ ንጉስ ማልት ጋር ተዘጋጅተዋል። ቤትና ቢሮ የሚሰቅሉዋቸው ፎቶዎች በ 30% ቅናሽ በነዚህ 3 ቀናት ብቻ ያገኛሉ። ከገቡ አይወጡም :)
ከ @negusmalt @bwplusaddisababa እና @chewataawaqi ጋር በመተባበር የተዘጋጀ
ቀን መጋቢት 20-22
ቦታ Best Western Plus Addis Ababa
ኤድና ሞል ከሞርኒግ ስታር ሞል ፊትለፊት
መግቢያ 100ብር
4 223
ጉዞ ወደ ምድረ ገነት
አርባምንጭ ዶርዜ እና ወንዶገነት
ለአራት ቀናት ከከተማው ሁከትና ግርግር ወጣ እንበል - ከውብ ተፈጥሮ ከመልካም ህዝብ ጋር እናሳልፍ
.
የወንዶገነት ፍልውሀ እና ተፈጥሮ - የአርባምንጭ ጥቅጥቅ ደን - ምንጮች - አዞ እርባታ - የጫሞ ሀይቅና አሳ - ዶርዜ መንደር ገብተን ከባህላዊ ቤት አሰራራቸው እስከ ሙዚቃ ጭፈራና መብላቸው እንካፈላለን
በአራት ቀናት ሁሌም የሚስታውሱት ምርጥ ጊዜ አሳልፈን እንመለሳለን
በ19 ሀዋሳ ነን
.
በጉዞው የሚሳተፈው ሰው - 20 ብቻ
ከታህሳስ 18-21
ፓኬጅ - ትራንስፖርት ምግብ ማደሪያ የፓርክ መግቢያ የጋይድ የመንደር መግቢያ ያካትታል
.
ለጥንድ ቅናሽ አለው
.
0985733322 ይደውሉ
4 223
ጉዞ ወደ ምድረ ገነት
አርባምንጭ ዶርዜ እና ወንዶገነት
ለአራት ቀናት ከከተማው ሁከትና ግርግር ወጣ እንበል - ከውብ ተፈጥሮ ከመልካም ህዝብ ጋር እናሳልፍ
.
የወንዶገነት ፍልውሀ እና ተፈጥሮ - የአርባምንጭ ጥቅጥቅ ደን - ምንጮች - አዞ እርባታ - የጫሞ ሀይቅና አሳ - ዶርዜ መንደር ገብተን ከባህላዊ ቤት አሰራራቸው እስከ ሙዚቃ ጭፈራና መብላቸው እንካፈላለን
በአራት ቀናት ሁሌም የሚስታውሱት ምርጥ ጊዜ አሳልፈን እንመለሳለን
.
በጉዞው የሚሳተፈው ሰው - 20 ብቻ
ከታህሳስ 11-14
ፓኬጅ - ትራንስፖርት ምግብ ማደሪያ የፓርክ መግቢያ የጋይድ የመንደር መግቢያ ያካትታል
.
ለጥንድ ቅናሽ አለው
.
0985733322 ይደውሉ
https://m.me/j/AbbJFxJMYT6qEar5/
4 223
በታህሳስ አጋማሽ ተወዳጁ BCAA Tours ጉዞ ያዘጋጃል - ይህ ጉዞም በናንተው ምርጫ ይሁን ብለናል
1. ሐረር ድሬደዋ ወይስ
2. አርባምንጭ ዶርዜ
በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ምርጫችሁን አሳውቁን
https://m.me/j/AbbJFxJMYT6qEar5/
4 223
የዘወትሯ ኢትዮጵያ የፎቶግራፍ አውደ ርዕይ በአዲስ አበባ!
አንድነትና የፎቶግራፍ ጥበብ በጥምር የተቀነጨቡበት የዘወትሯ ኢትዮጵያ የፎቶግራፍ አውደ ርዕይ የመጨረሻ አውደ ርዕዩን አዲስ አበባ ላይ ለማድረግ ከትሟል። ከጥቅምት 2-6 በቃና ስቱዲዮ በመገኘት የዚህ ታሪካዊ አውደ ርዕይ አካል ይሁኑ! 📸🌍✨
የዘወትሯ ኢትዮጵያ የፎቶግራፊ አውደርዕይ በአዲስ አበባ የፎቶግራፍ ባለሙያዎች ማህበር (አአፎባማ) ከUSAID እና ግራር፣ የጠቢባን መናኸርያ ጋር በመተባበር ተዘጋጅቷል።
#የዘወትሯኢትዮጵያ
#ተጓዥየፎቶግራፍአውደርዕይ
#አአፎባማ
#የአዲስአበባፎቶግራፍባለሙያዎችማኅበር
#AddisAbebaProfessionalPhotographersAssociation
#AAPPA #EverydayEthiopia #EthiopianPhotography #AddisAbabaphotography
#DiverseCultureUnity
#CulturalHeritageCelebration
#ArtForSocialCohesion #PhotographyInEthiopia
#CapturingEthiopia #CulturalRichnessExposed
#VisualEthiopiaJourney #InspiringThroughImages
#CelebratingEthiopianLife #LensOnEthiopianCulture
#PreservingEthiopianHeritage #PhotographersOfEthiopia #ExploringEthiopianIdentity
#FacesOfEthiopia #ColorsOfEthiopia
#CulturalDiversityLens #HeritageThroughPhotography
#MomentsInEthiopia #EthiopianTraditions
#CandidEthiopia
