ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

የስንኝ ቋጠሮ

የስንኝ ቋጠሮ

前往频道在 Telegram

የዚህ ቻናል ዋና አላማ የተለያዩ ወጣቶች የግጥም ችሎታቸውን የሚዳብሩበት እና የሚያወጡበት ቻናል ነው። ግጥሞችን ለመላክ @mogea ይጠቀሙ መልሰን ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል!!

显示更多
2 046
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
ቢጤዬን አላጣም በሚለው ግጥም ውስጥ ሃሳብ እና አስተያየት ካላችሁ @mogea ላይ ማስቀመጥ ትችላላችሁ!!

ቢጤዬን አላጣም.mp31.51 MB

💞💞💞💞💞💞💞💞 🤯🤯🤯🤯🤯🤯🤯 🎉የፍቅር እብድ🎉 🎈🎈🎈🎈 አጋጣሚ አቃጥሮ ካገናኘን ቦታ እየጠበኩሽ ነዉ ወዝቼ በደስታ "የማሸተዉ ሁሉ የሷን ጠረን ይዞ መዓዛዉ የማይጥም የሚጥል አናዉዞ አግኝቼ አላዉቅም በሷ ተበርዞ ያ በረዶ ጥርሷ ሽ ወንድ አሳብዷል እኔም አስቆጠርኩኝ ሰላሳ አመት ያህል ሆኘ ጨርቅ ከጣሉ ከእብዶቹ መሃል" እያልኩ እየገጠምኩ የዉስጤን ሳወጋ አንች ሳትመጭ ቀኑ መሽቶ ነጋ እኔ ግን እዛዉ ነኝ አንችኑ ጥበቃ 🚶 🚶 🚶 ✍✍...... @gitmv ✍ EBS

💞💞💞💞💞💞💞💞 🤯🤯🤯🤯🤯🤯🤯 🎉የፍቅር እብድ🎉 🎈🎈🎈🎈 አጋጣሚ አቃጥሮ ካገናኘን ቦታ እየጠበኩሽ ነዉ ወዝቼ በደስታ "የማሸተዉ ሁሉ የሷን ጠረን ይዞ መዓዛዉ የማይጥም የሚጥል አናዉዞ አግኝቼ አላዉቅም በሷ ተበርዞ ያ በረዶ ጥርሷ ሽ ወንድ አሳብዷል እኔም አስቆጠርኩኝ ሰላሳ አመት ያህል ሆኘ ጨርቅ ከጣሉ ከእብዶቹ መሃል" እያልኩ እየገጠምኩ የዉስጤን ሳወጋ አንች ሳትመጭ ቀኑ መሽቶ ነጋ እኔ ግን እዛዉ ነኝ አንችኑ ጥበቃ 🚶 🚶 🚶 ✍✍...... @gitmv

Efrata👆👆👆 ድንቅ ግጥም ነው!!

tesakalign mesel efrata's romantic poem.aac1.44 MB

💞💞💞💞💞💞💞💞 🤯🤯🤯🤯🤯🤯🤯 🎉የፍቅር እብድ🎉 🎈🎈🎈🎈 አጋጣሚ አቃጥሮ ካገናኘን ቦታ እየጠበኩሽ ነዉ ወዝቼ በደስታ "የማሸተዉ ሁሉ የሷን ጠረን ይዞ መዓዛዉ የማይጥም የሚጥል አናዉዞ አግኝቼ አላዉቅም በሷ ተበርዞ ያ በረዶ ጥርሷ ሽ ወንድ አሳብዷል እኔም አስቆጠርኩኝ ሰላሳ አመት ያህል ሆኘ ጨርቅ ከጣሉ ከእብዶቹ መሃል" እያልኩ እየገጠምኩ የዉስጤን ሳወጋ አንች ሳትመጭ ቀኑ መሽቶ ነጋ እኔ ግን እዛዉ ነኝ አንችኑ ጥበቃ 🚶 🚶 🚶 ✍✍...... @gitmv

ከእውነተኛ የብስለት መለኪያዎች አንዱ በሀሳብ ከማትደግፈው ሰው ጋር መከባበር መቻል ነው! ! Join & share us 🙏 ~የኛ ሳይኮሎጂ~ @yegna_psychology @yegna_psychology

ኲሉ ከንቱ ሀብት እንደ ሕልም ነው ይጠፋል ክብርም እንደ ጉም ነው ይበተናል ትዳርም ይፈርሳል የሚወድ ይጠላል የቆመ ይወድቃል የወደቀ ይነሳል ሐኪምም ይሞታል ጤናማን ያመዋል በዳኛ ይፈረዳል ጠበቃ ይረታል ቆንጆ ይበላሻል ውበትም ይረግፋል ብልህ ይሳሳታል ጀግና ይሸነፋል ሀብታም ያልቅበታል ገዥ ያልፍበታል ሰጭነት ይቀራል ወጣትነት ያልፋል ብርሃን ይጨልማል ጨለማ ይነጋል ተራራ ይፈርሳል ዛፍ ይጠወልጋል ሁሉም ከንቱ ሆኖ በጊዜው ይቀራል የነበረው ሁሉ ያልነበር ይሆናል። የተሾሙ ተሽረው የተከበሩ ተዋርደው ባለጸጎች ባድ ሆነው ጥበበኞች ወድቀው #ኲሉ_ከንቱ ሆነ ከአፈር ተቀላቅለው። ✍✍ሳሌ ዘእም ነገደ ዮቶር

ከላይ የተፃፉ ሶስት ግጥሞች ለውድድር ቀርበዋል ከነዚህ መሃከል ቀድሞ ስልሳ ላይክ የደረሰውን የ 25 ብር ካርድ እንሸልማለን!! ስለዚህ የወደዳችሁትን ግጥም ላይክ አድርጉ!! @gitmv

ከላይ የተፃፉ ሶስት ግጥሞች ለውድድር ቀርበዋል ከነዚህ መሃከል ቀድሞ ስልሳ ላይክ የደረሰውን የ 25 ብር ካርድ እንሸልማለን!! ስለዚህ የወደዳችሁትን ግጥም ላይክ አድርጉ!! @gitmv

ከላይ የተፃፉ ሶስት ግጥሞች ለውድድር ቀርበዋል ከነዚህ መሃከል ቀድሞ ስልሳ ላይክ የደረሰውን የ 25 ብር ካርድ እንሸልማለን!! ስለዚህ የወደዳችሁትን ግጥም ላይክ አድርጉ!! @gitmv @gitmv @gitmv

*ብርሃን ሆነ* አሮኬው ተከቶ በአዲስ ተተካ ፅልመት አለፈና ውብ ብርሃን ፈካ አዲስ ዘመን መጣ አዲስ አመት ሆነ ከኢትዮጵያ ሰማይ ላይ ውብ ፀዳል ሰፈነ። ✍Ab

ሰደን አናሳድድ አዲስ ጥቅል ነው አዲስ ብሩህ ተስፋ እድል ተሰቶናል ጎህ ቀዷል በይፋ እንዲሁ ተዘናግተን ከራስ ስንላፋ ነቅተን እንጠቀም ከ እጃችን ሳይጠፋ!! moge ✍

#365 ገጽ ! 365 ገጽ ያለው ንጹህ ደብተር ተሰቶሀል ያልተነካ ብርህ ጀምበር በአዲሱ አመት ማጥፋት ወይም ማልማት በእጅህ ነው ተነስ በል ህይወትን ጻፍበት። #ያሬድ ብርሃነ

እሺ ውድድሩ አሁን ይጀምራል እንግዲህ የወደዳችሁትን ግጥም ላይክ አድርጉ ቀድሞ ስልሳ ላይክ የደረሰ ያሸንፋል!!

እስካሁን አንድ ሰው ብቻ ግጥም ልኮልኛል ሁለት ሰው ይቀርራል!!

አንድ ሰው ልኮልኛል!!

እስካሁን ምንም ግጥም አልተላከልኝም ለመላክ ያሰባችሁ አሳውቁኝ እጠብቃለሁ!!

ሌላው…ግጥሙ ከ አራት ስንኝ መብለጥ የለበትም!! አሁን አሁን ራሱ በ 20 ደቂቃ ውስጥ ፅፋችሁ ላኩልኝ!!