ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

የስንኝ ቋጠሮ

የስንኝ ቋጠሮ

前往频道在 Telegram

የዚህ ቻናል ዋና አላማ የተለያዩ ወጣቶች የግጥም ችሎታቸውን የሚዳብሩበት እና የሚያወጡበት ቻናል ነው። ግጥሞችን ለመላክ @mogea ይጠቀሙ መልሰን ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል!!

显示更多
2 046
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
ባዶ ወረቀት🌫 🤍🤍🤍 እኔ አንቺን ማፍቀሬ እኔንም ገረመኝ የፍቅር ከርቸሌ እየቸነከረኝ ምንብዬ ልናገር ምርኮኛ ተብዬ በፍቅርሽ አለንጋ እያልኩኝ እዬዬ የፍቅርሽን በደል ልከትብ ስነሳ ያቁስለኛው ልቤ ህመሙ ተነሳ ፍቅርሽን በቃላት መሰደር ከባድ ነው አንቺን ማፍቀር ማለት ባዶወረቀትነው ባዶ ወ ረ ከታቢ (D.R ንፁ) ◄◦◦◦►

//ካ'ለመማራችን በተማርን// ።።።።።።።።።።። ስልጣኔያችን በስይጥንና ሞልቶ በመማራችን አለመማራችን ጎልቶ እናትሀገርን ደም ከምናስለቅስ የአባቶቻችን ታሪክ ከምናረክስ ምነ ስልጣኔው ቀርቶብን በአባቶቻችን ልክ በስለን ካ'ለመማራችን በተማርን። ✍ በአክሊሉ

1

2

3

ሊጀምር ነው…

ሰላም ውድ የ ስንኝ ቋጠሮ አባሎች እንዴት ቆያችሁ? ዛሬ ማታ ድንቅ የግጥም ውድድር ይኖረናል ስለሆነም ከታች ያሉ መስፈርቶችን በመከተል እንድትወዳደሩ አሳስባለው!! 👉 ርዕስ "የፈለጋችሁት" በማንኛውም ርዕስ 👉 ከ አራት እስከ ስድስት ስንኝ 👉 ይዘቱ(መልዕክቱ) ምንም ሊሆን ይችላል 👉 60 like ቀድሞ የሞላ 15 birr Card ይሸለማል 👉ቀጥሎ ሁለተኛ የወጣ ማለትም ሁለተኛ ላይ ስልሳ የሞላ 10 birr card 👉ሶስተኛ የወጣ 5 BIRR CARD እስከ ምሽት 3:00 ድረስ ግጥሞቻችሁን ላኩልን ልክ ሶስት ሰአት እንደሞላ ግጥም መቀበል እናቆማለን ስለዚህ ተሳተፉ ግጥም ለመላክ 👉 @mogea ይጠቀሙ!! ማሳሰቢያ ከዚህ በኋላ ግጥሞችን በላይክ ብዛት ሳይሆን በመስፈርት የሚዳኝ ይሆናል!! ስለዚህ በዛሬው ውድድር ግን እንደቀድሞው እንቀጥላለን!! ላይክ ስታደርጉ የግጥሙን የ አፃፃፍ ክህሎት እና መስፈርት በማየት ላይክ እንድታደርጉ በጥብቅ እናሳስባለን

photo content

ሰላም እንዴት ናችሁ ነገ የሚደረገውን የግጥም ውድድር ስፖንሰር አድርጎ ማስታወቂያ እንዲሰራለት የሚፈልግ ሰው ካለ በውስጥ መስመር ያናግረኝ👉 @mogea

ነገ ማታ 3:00 የግጥም ውድድር ይኑር የምትሉ…👍 አይኑር የምትሉ 👎

ከላይ ባቀረብነው መሰረት ግጥማችሁ እንዲካተት የምትፈልጉ ልጆች ስማችሁን እና ስልካችሁን ለማህበሩ አስተባባሪ አድርሰናል ስለዚህ ስልክ ይደወልላችኋል በዛ መሰረት ግጥሞቻችሁን እንድትልኩ አሳስባለው!! በስንኝ ቋጠሮ ብቻ!! @gitmv

ሰላም የስንኝ ቋጠሮ አባሎች!! እንዴት ቆያችሁ? እስካሁን ድረስ በርካታ የግጥም ስራዎች በዚህ ቻናል ሲተላለፉ እንደቆዩ ግልፅ ነው!! 👉ዛሬ ደግሞ አንድ አዲስ ሃሳብ ይዤላችሁ መጥቻለሁ። በደብረማርቆስ ላይ የሚገኝ "አንዱ ለአንዱ የበጎ አድራጎት ማህበር" የሚባል በበጎ አድራጎት ስራ ላይ የተሰማራ ማህበር ይህን ማህበር ለመደገፍ እንደ አንድ አቅጣጫ የግጥም መድብል ለማሳተም እየተንቀሳቀሰ ይገኛል። በመሆኑም ይህ ማህበር ጥሩ የግጥም ችሎታ ያላቸውን ገጣሚያን ግጥሞቻቸውን ማካተት ለሚፈልጉ እድል ስለሚሰጥ በዚህ መድብል ግጥሜ እንዲካተት እፈልጋለሁ የምትሉ ገጣሚያን በውስጥ መስመር 👉 @mogea አናግሩኝ @gitmv

አንደኛ የወጣውን አክሊሉን እና ሁለተኛ የወጣውን ባቢን የ 15 birr Card እና የ 10 birr Card ሸልመናቸዋል!! @gitmv በስንኝ ቋጠሮ ቻንል ብቻ

ሶስተኛ የሚወጣውን እየጠበቅን ነው!! ሶስቱንም እንሸልማለን!!

ሁለተኛ 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆

አንደኛ 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ውድድሩ ጦፏል!! ማን ቀድሞ7 60 like እንደሚሞላ እናያለን !! በስንኝ ቋጠሮ ብቻ @gitmv 👈 ይቀላቀላሉን!!

#ቋፍ ሰላ ሳይሉ እንደው በቋፍ፣ አይበራም እኮ የፍቅር ጧፍ። ስንቶች ወደቁ አምነው ተደግፈው፣ በከዘራ ሸርታቴ ታቹን ተጣድፈው። @gitmv code #10 #ባቢ

Facebook ከመስማት ፈርጥጦ ከምክርም ርቋል የ ፌዝ ገፁን ከፍቶ ሁሉም ይተይባል Moge @gitmv code #9