562
订阅者
无数据24 小时
-57 天
-1530 天
数据加载中...
吸引订阅者
三月 '25
三月 '25
+2
在0个频道中
二月 '25
+3
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+14
在1个频道中
Get PRO
十二月 '24
+24
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+14
在1个频道中
Get PRO
十月 '24
+7
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+43
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+67
在2个频道中
Get PRO
七月 '24
+117
在2个频道中
Get PRO
六月 '24
+85
在3个频道中
Get PRO
五月 '24
+94
在2个频道中
Get PRO
四月 '24
+83
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+89
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+66
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+90
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+22
在0个频道中
Get PRO
十一月 '230
在0个频道中
Get PRO
十月 '230
在0个频道中
Get PRO
九月 '230
在0个频道中
Get PRO
八月 '230
在0个频道中
Get PRO
七月 '230
在0个频道中
Get PRO
六月 '230
在0个频道中
Get PRO
五月 '230
在0个频道中
Get PRO
四月 '230
在0个频道中
Get PRO
三月 '230
在0个频道中
Get PRO
二月 '230
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+1
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+12
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+16
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+7
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+13
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+204
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 28 三月 | 0 | |||
| 27 三月 | 0 | |||
| 26 三月 | 0 | |||
| 25 三月 | 0 | |||
| 24 三月 | 0 | |||
| 23 三月 | 0 | |||
| 22 三月 | 0 | |||
| 21 三月 | 0 | |||
| 20 三月 | 0 | |||
| 19 三月 | 0 | |||
| 18 三月 | 0 | |||
| 17 三月 | 0 | |||
| 16 三月 | 0 | |||
| 15 三月 | 0 | |||
| 14 三月 | 0 | |||
| 13 三月 | +1 | |||
| 12 三月 | 0 | |||
| 11 三月 | 0 | |||
| 10 三月 | 0 | |||
| 09 三月 | +1 | |||
| 08 三月 | 0 | |||
| 07 三月 | 0 | |||
| 06 三月 | 0 | |||
| 05 三月 | 0 | |||
| 04 三月 | 0 | |||
| 03 三月 | 0 | |||
| 02 三月 | 0 | |||
| 01 三月 | 0 |
频道帖子
| 2 | አባቴ ተቸግሮ ዉሀ ሸጦ ነው ያሳደገኝ አለች አሉ
የyes ዉሀ ባለቤት ልጅ
😏😏😂
@azegsquad1 | 203 |
| 3 | ቴሌ ደውለህ ስልክ ብር እየበላኝ
ተቸገርኩ ስትላቸው ውሀም ስጠው
አንዳያንቀው 😊😊
😁@azegsquad1😁 | 283 |
| 4 | 😒
😶 @azegsquad1 😶 | 241 |
| 5 | 😒 | 3 |
| 6 | 🔤🔤🔤🔤 🔤🔤
ገርባ አፋር አካባ ቢ 5:23 ላይ በደንብ የሚሰማ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል።
Stay Safe 😥 | 253 |
| 7 | 没有文字... | 244 |
| 8 | @azegsquad1 | 240 |
| 9 | እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ 🙏 | 236 |
| 10 | https://t.me/LuckyAnimalsbot/LuckyAnimalapp?startapp=inv_MTAwODUxMzI
I won 1.5 USDT ! Click the website to join the game and earn more USDT for free together!
Please help me withdraw money successfully | 272 |
| 11 | አይደል እንዴ | 282 |
| 12 | ፍቅረኛህ ቤት ለትዉዉቅ ሂደህ
ምነው ያሁኑ ዘበኛ ሳይባረር
ሌላ ሰው አመጣሽ ሲባባሉ😱
🤩 @azegsquad1 🤩 | 264 |
| 13 | ለቅሶ ቤት ካርታ ቁማር እየተጫወትክ አባቱ የሞተበት ልጅ ብዙ ብር ሲበላህ
.
.
.
በሜዳህ አልተቻልክም 😶
😒 @azegsquad1 😒 | 273 |
| 14 | ሐበሻ ስላንተ ክፉ የሚያወራ ብቻ አይምሰልህ።
ስላንተ የሚያወራው ብዙ ጥሩ ጥሩ ነገር በልቡ አለው ለማውራት ግን እስክትሞት ብቻ ነው የሚጠብቀው😁😂😂😂
@azegsquad1 | 308 |
| 15 | ቀኑን ሙሉ አብራችሁን ስለነበራቹ ከልብ እናመሰግናለን 🥳
መልካም አዳር😴😴😴😴 | 294 |
| 16 | 😠 | 322 |
| 17 | ያጋጠመው 😶 | 275 |
| 18 | #ዘር_ሲቆጠር
................
ልጅ
አባት
አያት
ቅድመ አያት
ቅም አያት
ቅማንት
ሽማት
ምንዥላት
እንጅላት
ፍናጅ
ቅናጅ
እሰልጥ
አመልጥ
ማንትቤ
ደርባቴ
ተብሎ እንደሚቆጠር ያውቃሉ😳🫠
😜 @azegsquad1 😜 | 256 |
| 19 | 😁የሌለ መርቅኖ 😕እናቱን በስልክ እያወራት ሰዓት ስንት ነው ትለዋለች
፡
፡
፡
፡
#ቶሎ ብሎ ኪሱን ዳበስ ዳበስ አደረገና እማዬ ጉድ ሆንኩልሽ ስልኬን ተበላሁ😳
😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜
@azegsquad1 | 244 |
| 20 | ❇️"ብልጦችን በብልጠት..."
-----------------©-----------------
.
✅ የታጠቁ ዘራፊዎች ናቸው።
ወደ ባንክ ገብተው “አንድም ሰው እንዳይንቀሳቀስ! ገንዘቡ የመንግሥት ነው፤ ህይወታችሁ ግን የእናንተ ናት።” ሲሉ ድምጻቸውን ከፍ አድርገው ተናገሩ፡፡ ሁሉም ሰው ነብሱን ለማዳን ሲል ወለሉ ላይ በደረቱ ተኛ፡፡ ይኼ “Mind Changing Concept” ይባላል፤ ከተለመደው ወጣ ባለ መልኩ የሰዎችን አስተሳሰብ መቀየር ነው፡፡
.
✅ ጠረጴዛ ላይ ተደፍታ የነበረች አንዲት ሴት የማጉረምረም ድምጽ ስታሰማ፣ ከዘራፊዎች አንዱ ቆጣ ብሎ፣ “እመቤት እንደሰለጠነ ሰው አስቢ እንጂ ይህ እኮ ዘረፋ እንጂ አስገድዶ መድፈር አይደለም” አላት፡፡ ፀጥ አለች፡፡ ይሄ ደግሞ “Being Professional” ነው፤ በሰለጠንክበት ጉዳይ ላይ ብቻ ትኩረት ታደርጋለህና፡፡
.
✅ ከዛ ዘራፊዎቹ ጉዳያቸውን ጨርሰው ያለምንም ችግር ወደ ቤታቸው ገቡ፡፡ ከዘራፊዎቹ መካከል ልጅ እግሩ እና የMaster of Business Administration ተመራቂው የተዘረፈው ገንዘብ እንዲቆጠር ሃሳብ አቀረበ፡፡ ነገር ግን በዕድሜ ታላቅ የሆነውና እስከ ስድስተኛ ክፍል ብቻ የተማረው ዘራፊ፣ በቁጣ “አንተ የማትረባ ደደብ! ይህን ሁሉ ገንዘብ ማን ይቆጥራል? ምናለፋህ ዛሬ ማታ በቴሌቪዥን ዜና ላይ ስንት እንደዘረፍን ይነግሩናል፡፡” ይኼ “Experience” ይባላል፡፡ ዛሬ ዛሬ በትምህርት ከሚገኝ ዕውቀት ይልቅ ‘ልምድ' የበለጠ ዋጋ አለው፡፡
.
✅ ዘረፋው ከተፈፀመ በኋላ፣ የባንኩ ማናጀር የባንኩን ሱፐርቫይዘር ጠርቶ በአስቸኳይ ፖሊስ እንዲጠራ ነገረው፡፡ ሱፐርቫይዘሩ ግን፣ “ቆይ ተረጋጋ! እየውልህ፣ መጀመሪያ ከካዝና 10 ሚሊየን አንስተን ለራሳችን እንውሰድ፡፡ ከዚያም ባለፉት ወራት የወሰድነውን 70 ሚሊየን እንጨምርበት፡፡ ለፖሊስ ሪፖርት ማድረግ ያለብን ይህን ገንዘብ ዛሬ ከተዘረፈው ጋር ደምረን ነው” አለው፡፡ ይኼ “Swim with the tide” ይባላል፡፡ የተፈጠረን አስቸጋሪ ሁኔታ ለራስ ጥቅም ማዋል እንደማለት ነው፡፡ ሱፐርቫይዘሩም እንዲህ ሲል ተመኘ “በየወሩ ዘረፋ ቢካሄድብን እንዴት መልካም ነበር!”
.
በሚቀጥለው ቀን፡፡ ከባንኩ የተዘረፈው ገንዘብ 100 ሚሊየን እንደሆነ በቴሌቪዥን ዜና ተነገረ፡፡ ዘራፊዎች ደነገጡ፤ የዘረፉትንም መቁጠር ጀመሩ፤ ማመን አቃታቸው። ደግመው ቆጠሩ፤ ያው ነው፡፡ ትንሽ ቆይተው እንደገና መቁጠር ጀመሩ፤ ተመሳሳይ መጠን - 20 ሚሊየን ብር ብቻ። በጣም ተናደዱ፣ “እኛ ህይወታችንን ለአደጋ አጋልጠን 20 ሚሊየን ብቻ ስናገኝ፣ የባንክ ማናጀሩ ቁጭ ብሎ 80 ሚሊየን እንዴት ያገኛል?” ከንፈራቸውን ነከሱ፣ ጠረጴዛውን በቡጢ ነረቱ፡፡
.
ታድያ ሌባ ከመሆን መማር ይሻላል ማለት ይህም አይደል?i
.
✅ የማናጀሩ ፊት በፈገግታ እንደ ማለዳ ፀሐይ አብረቅርቋል፤ የደስታ ግምጃ አድምቆታል፡፡ በሽርክና ገበያው የተፈጠረበት ጉድለት ተሞልቶለታልና፡፡ ይኼንንም “Seizing the opportunity” ይሉታል፡፡
#ሌቦቹ.....
ዳንኤል ክብረት
@azegsquad1 | 261 |
