ABIYOT KIRS SENIOR SECONDARY SCHOOL
前往频道在 Telegram
1 473
订阅者
+224 小时
无数据7 天
-1530 天
数据加载中...
吸引订阅者
九月 '24
九月 '24
+14
在0个频道中
八月 '24
+5
在0个频道中
Get PRO
七月 '240
在0个频道中
Get PRO
六月 '240
在0个频道中
Get PRO
五月 '240
在0个频道中
Get PRO
四月 '240
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+1
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+11
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+17
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+21
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+43
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+70
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+78
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+41
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+55
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+21
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+21
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+15
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+23
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+22
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+32
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+34
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+46
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+81
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+123
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+112
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+68
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+47
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+26
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+48
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+15
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+34
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+18
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+108
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+203
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+198
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+2 172
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 20 九月 | 0 | |||
| 19 九月 | +1 | |||
| 18 九月 | 0 | |||
| 17 九月 | 0 | |||
| 16 九月 | +2 | |||
| 15 九月 | +3 | |||
| 14 九月 | +1 | |||
| 13 九月 | +2 | |||
| 12 九月 | 0 | |||
| 11 九月 | 0 | |||
| 10 九月 | 0 | |||
| 09 九月 | +1 | |||
| 08 九月 | +2 | |||
| 07 九月 | +2 | |||
| 06 九月 | 0 | |||
| 05 九月 | 0 | |||
| 04 九月 | 0 | |||
| 03 九月 | 0 | |||
| 02 九月 | 0 | |||
| 01 九月 | 0 |
频道帖子
| 2 | 没有文字... | 1 071 |
| 3 | 没有文字... | 982 |
| 4 | ቀን 11/3/2016
በ2015 አገረ አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለቴክኒክና ሙያ ውጤት ለመጣላችሁ ተማሪዎች በሙሉ ምድባችሁ ቂርቆስ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ስለሆነ ምዝገባ የጀመረ በመሆኑ በኮሌጁ በመገኘት እንድትመዘገቡ ያሳስባል።
ት/ቤቱ | 923 |
| 5 | 没有文字... | 1 |
| 6 | G9- 2016 student short note.docx | 1 054 |
| 7 | ቀን | 1 |
| 8 | ቀን. 07/02/2016
በ 2015 ዓ .ም አገር አቀፍ ፈተና ለወሰዳችሁ ተማሪ ዎች በሙሉ የዩኒቨርሲቲ ምርጫ ቁጥሩ ከ44 ወደ 46 ሰለ ጨመረ ት/ቤት በመገኘት እንደገና እንድሞሉ ያሳስባል።
ት/ቤቱ | 900 |
| 9 | 没有文字... | 1 022 |
| 10 | ቀን 23/01/2016
በ 2015 ዓ.ም አገር አቀፍ ፈተና የወሰዳችሁ የአብዮት ቅርስ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች በሙሉ የዩኒቨርሲቲ ምርጫ ከዛሬ መስከረም 23/2016 ዓ.ም እስከ መስከረም 25/2016 ደረስ በት/ቤቱ በመገኘት እንድትሞሉ በጥብቅ እያሳሰበ በወቅቱ ለማይሞላ ተማሪ ት/ቤቱ የማጠየቅ መሆኑን ያሳውቃል ።
ት/ቤቱ | 1 126 |
| 11 | ቀን 02/01/2016
ለአብዮት ቅርስ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተማሪ ወላጆች በሙሉ ለመስከረም 5/2016 ተላልፎ የነበረው የስብሰባ ጥሪ ለእሁድ መስከረም 6/2016 ዓ.ም መዛወሩን ከይቅርታ ጋር እየገለፅን በተጠቀሰው ቀን ከጧቱ 2:30 ሰአት በት/ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ እንደተገኘ እናሳስባለን ።
ት/ቤቱ | 1 195 |
| 12 | 没有文字... | 1 203 |
| 13 | ቀን 06/13/2015
ለአብዮት ቅርስ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተማሪ ወላጆች በሙሉ ቅዳሜ መስከረም 5/2016 ዓ.ም ስለ 2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አዲስ በወጣው የተማሪዎች ስነ ምግባር ህግና ደንብ እንዲሁም ተያያዥ ጉዳዮች ከወላጆች ጋር ውይይት ስለሚካሄድ ከጧቱ 2:30 ሰአት በት/ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ እንደተገኙ ያሳስባል።ተማሪዎች ይህንን መልዕክት ለወላጆቻችሁ እንድታስተላልፋ እያሳሰብን በስብሰባው ለማ ይገኝ ወላጅ ልጁን ት/ቤቱ የማያስተምር መሆኑን የሳው ቃል።
ት/ቤት የሚከፈተውም መስከረም 7/2016 ዓ.ም ነው። | 1 253 |
| 14 | ቀን 26/12/2015
ለአብዮት ቅርስ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ነባር ተማሪ ዎች በሙሉ የ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ ቀኑ እያለቀ ስለሆነ በሚቀሩት ቀናት እንድትመዘገቡ እያሳሰብን በወቅቱ ለማይመዘገብ ተማሪ ባለው ክፍት ቦታ አዲስ ተማሪ የምንቀበልበት መሆኑን እናሳውቃለን።
ት/ቤቱ | 789 |
| 15 | ማሳሰቢያ ለተፈታኝ ለተማሪዎች
ጧት አንድ ሰአት ተብሎ የተገለጠው የመነሻ ሰአት ስለሆነ ቀድማችሁ እንድትደርሱ ያሳስባል።
ት/ቤቱ | 842 |
| 16 | ቀን 21/11/2015
ለአብዮት ቅርስ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት
አገር አቀፍ ፈተና ለምትወስዱ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ወደ መፈተኛ ጣቢያ የምትገቡት እሁድ ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም ከጧቱ 1:00 ሰዓት መሆኑን እያሳወቅን በተጠቀሰው ቀንና ሰአት ተገኝቶ የማይጓዝ ተማሪ ካለ ት/ቤቱ የማ | 710 |
| 17 | ቀን 14/11/2015
ለአብዮት ቅርስ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት
አገር አቀፍ ፈተና ለምትወስዱ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ ወደ መፈተኛ ጣቢያ መግቢያ ቀን ሰኞ ሐምሌ 17/2015 ዓ.ም ከጧቱ 1:00 ሰአት መሆኑን እያሳወቅን በተጠቀሰው ሰአት ተገኝቶ የማይጓዝ ተማሪ ካለ ት/ቤቱ የማይጠየቅ መሆኑን በጥብቅ ያሳውቃል።
ት/ቤት | 689 |
| 18 | ቀን 13/11/2015
አገር አቀፍ ፈተና ለምትወስዱ የማሀበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ ወደ መፈተኛ ጣቢያ መግቢያ ቀን ሐምሌ 17/2015 ዓ.ም መሆኑ የተረጋገጠ ስለሆነ በተሰጠው ኦረንቴሽን መሰረት እንድትዘጋጁ እያሳሰበ መነሻ ቦታ ት/ቤት ግቢ ሲሆን ሰአት በሚቀጥለው ቀን ይገለጻል ።
ት/ቤቱ | 725 |
| 19 | ቀን 09/11/2015
ለአብዮት ቅርስ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ12ኛ ከፍል ተማሪዎች በሙሉ ሰኞ ሐምሌ10/2015 ከጧቱ 12:30ሰአት በት/ቤቱ ግቢ የችግኝ ተከላ መረሐ ግብር ስላለ በሰአቱ ተገኝታችሁ እንድትሳተፋ ያሳስባል።
ት/ቤቱ | 974 |
| 20 | ቀን 06/11/2015
አገር አቀፍ ፈተና ለምትወስዱ የ12ኛ ከፍል ተማሪዎች በሙሉ ወደ ፈተና ጣቢያ ለመጓዝም ሆነ በፈተና ወቅት መንግሥት የሰጠውን ዩኒፎርም ለብሶ መገኘት ግዴታ መሆኑን አውቃችሁ ከወዲሁ አዘጋጁ።
-የአይን መነጽር የምትጠቀሙ ሐኪም ያዘዘበትን ወረቀት አዘጋጅታችሁ እንድትይዙ በጥብቅ እናሳስባለን።
-አድሚሽን ካረድ፣የት/ቤት ወይም የቀበሌ መታወቂያ መያዝ ግዴታ ነውና
-በሶና ጭኮ መያዝ የተከለከለ ነው ።
በአጠቃላይ በተሰጠው ኦረንቴሽን መሰረት እንድትዘጋጁ ከወዲሁ እያሳሰብን ወደ ፈተና ጣቢያ መግቢያ ሶሻል ሳይንስ ሐምሌ16 የተፈጥሮ ሳይንስ ሐምሌ 23ሲሆን ለውጥ ካለ እናሳውቃለን። | 861 |
