Peniel Training Institute
前往频道在 Telegram
የምንሰጣቸው ስልጠናዎች:- 🎖 Bakery and Pastry🏆 International Food 🎖 Barista🏆 Photography & Videograph 🎖 Video Editing🏆 Graphics Design 🎖 Digital Marketing 🎖 Interior Design 🎖Import Export 🏆Basic computer 📞 ለበለጠ መረጃ 09 42 48 77 77 09 42 58 77 77
显示更多1 514
订阅者
-224 小时
-147 天
-4530 天
帖子存档
📢 የማስተር ክላስ ማስታወቂያ
ውድ ተማሪዎቻችን፣
የማስተር ክላሳችን በይፋ ከፊታችን ባለው ሰኞ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት እንደሚጀምር በደስታ እናሳውቃለን።
እባክዎን በተወሰነው ሰዓት ላይ ዝግጁ በመሆን በሰዓቱ እንዲገኙ እንጠይቃለን። ይህንን አስደሳች የትምህርት ጉዞ አብረን ለመጀመር በጉጉት እንጠብቃችኋለን።
እናመሰግናለን። ሰኞ እንገናኝ!
Peniel Training Institute
Where Passion Becomes Profession
