ኮሮጆ bags 💼 & Gift shop 🎁
前往频道在 Telegram
👉plexiglass 👉engraving 👉orginal cosmotics 👉 natural face products like Kesil 👉Gift packages 📞0942410512 metis_bag 🏠🏠 Megenagna 3M Mall 1st floor
显示更多1 890
订阅者
-124 小时
-27 天
-2230 天
帖子存档
⚠ሰበር ዜና ⚠
ትምህርት ቤቶች እና ዩኒቨርሲቲዎች የሚከፈቱበት ቀን ዛሬ የ ትምህርት ሚኒስተር ይፋ አደረገ......see more
ሙሉ መግለጫውን ለማየት ከታች OPEN የሚለውን ይጫኑ።
████████████████████
██▓▒░░░ OPEN░░░▒▓████
██▓▒░░░ OPEN░░░▒▓████
████████████████████
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተቋረጠውን ትምህርት ለማስቀጠል ማስታወቂያ አውጥቷል!
በሁሉም ደረጃ ያሉ ተማሪዎች ሳይሆን የድህረ ምረቃ ተማሪዎች ብቻ በ2012 ዓ.ም ያቋረጡትን ትምህርታቸውን ለመቀጠል እንዲመዘገቡ ጥሪ ተደርጎላቸዋል።
1. የመደበኛ ፕሮግራም (Regular) ተማሪዎች መስከረም 4-6/2012
2. የእረፍት ቀን ፕሮግራም (Weekend) ተማሪዎች መስከረም 7-8/2012 ዓ/ም
ምዝገባ የሚከናወን ሲሆን የመደበኛ ፕሮግራም ተማሪዎች መስከረም 7 እንዲሁም የእረፍት ቀን ተማሪዎች መስከረም 9/2013 ዓ/ም ትምህርት ይጀምራል ተብሏል።
SHARE
https://t.me/joinchat/AAAAAEz8VPHm4njrerGGYw
ትምህርት ሚኒስቴር!
የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ የቀጣይ አመት (2013 ዓ.ም) ትምህርት የሚጀመርበት ቀን በተመለከተ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ እስከሚያሳውቅ ድረስ ማንኛውም ትምህርት ቤት ትምህርት መጀመር እንደማይችል አስታውቀዋል።
SHARE
https://t.me/joinchat/AAAAAEz8VPHm4njrerGGYw
⚠ሰበር ዜና ⚠
ትምህርት ቤቶች እና ዩኒቨርሲቲዎች የሚከፈቱበት ቀን ዛሬ የ ትምህርት ሚኒስተር ይፋ አደረገ......see more
ሙሉ መግለጫውን ለማየት ከታች OPEN የሚለውን ይጫኑ።
████████████████████
██▓▒░░░ OPEN░░░▒▓████
██▓▒░░░ OPEN░░░▒▓████
████████████████████
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት ጉባዔ ተካሄደ፡፡
39ኛው የህብረቱ ጉባኤ የተካሄደው በአርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ ሲሆን የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርት አጀማመርና የኮቪድ -19 ተፅዕኖ እንዲሁም ሰላማዊ መማር ማስተማርና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት ሚና ላይ ትኩረት አድርጎ ተካሂዷል፡፡
ነሐሴ 21 ቀን 2012 ዓ.ም በተካሄደው ምክክር በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ራስን ከመግዛትና የባህል ብዝሃነትን ከማስተናገድ አንፃር የተማሪዎች ህብረት ሚና በሚሉት ርዕሰ ጉዳዮች ላይም ተወያይተዋል፡፡
በማጠቃለያው የተማሪዎች ህብረት አመራሮች በመማር ማስተማር ላይ ሊያጋጥሙ የሚችሉ ችግሮችን ለመፍታት በሚደርጉት ሂደት ተገቢውንና ትክክለኛውን አቅጣጫ ይዘው በሰላማዊ መንገድ በማስተባበር ሊሆን ይገባል ተብሏል፡፡
በጉባዔዉ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር መምህራንና ተማሪዎች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ዶ/ር ኢዶሳ ተርፋሳ፣ የተማሪዎች ህብረት ፕሬዚዳንትና አመራሮች እንዲሁም ከተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች የተጋበዙ የዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንቶች እና አሰልጣኞች በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ሰፊ ዉይይት በማድረግ ተሳትፈዋል፡፡
SHARE
https://t.me/joinchat/AAAAAEz8VPHm4njrerGGYw
የግል ትምህርት ቤቶች ምንም አይነት ተጨማሪ ክፍያ ማድረግ እንደማይችሉ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ!
የ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ ከነሃሴ 20 ጀምሮ እንዲከናወን ትምህርት ሚኒስቴር ማስታወቁን ተከትሎ ከተማሪዎች ምዝገባ እና ከትምህርት ክፍያ ጋር ተያይዞ ወላጆች ቅሬታን እያቀረቡ ይገኛሉ፡፡
ይህንን ተከትሎ የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ተከትሎ የትምህርት ሚኒስቴር ያወጣውን የትምህርት ቤት ምዝገባ ክፍያ መመሪያን ተላልፈው ምዝገባ እያከናወኑ ያሉ ትምህርት ቤቶች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ እና ከመመሪያ ውጪ የሰበሰቡትን ገንዘብ ለወላጆች ተመላሽ እንዲያደርጉ አሳስበዋል፡፡
ሚኒስተር ዴኤታዋ አክለውም የ2013 የትምህርት ዘመን ምዝገባ ላይም ምንም አይነት የክፍያ ጭማሪ ማድረግ እንደማይቻል እና እንደሚያስጠይቅም ተናግረዋል፡፡
ትምህርት ቤቶች ምዝገባ ሲያከናውኑ ከዚህ በፊት ይጠቀሙበት የነበረውን የክፍያ አቀባበል ዘዴ መቀየር የማይችሉ መሆኑን እና ከዚህ በፊት በነበረው የክፍያ ስርዓት መቀጠል እንዳለባቸውም ተገልጿል።፡
ከዚህም በተጨማሪ ትምህርት ቤቶች ከመደበኛ የትምህርት ክፍያ እና ከመመዝገቢያ ክፍያ ውጪ ሌሎች ተጨማሪ ክፍያ ማስከፈል ማይቻል መሆኑም ተነግሯል፡፡
SHARE
https://t.me/joinchat/AAAAAEz8VPHm4njrerGGYw
⚠ሰበር ዜና ⚠
ትምህርት ቤቶች እና ዩኒቨርሲቲዎች የሚከፈቱበት ቀን ዛሬ የ ትምህርት ሚኒስተር ይፋ አደረገ......see more
ሙሉ መግለጫውን ለማየት ከታች OPEN የሚለውን ይጫኑ።
████████████████████
██▓▒░░░ OPEN░░░▒▓████
██▓▒░░░ OPEN░░░▒▓████
████████████████████
⚠ሰበር ዜና ⚠
ትምህርት ቤቶች እና ዩኒቨርሲቲዎች የሚከፈቱበት ቀን ዛሬ የ ትምህርት ሚኒስተር ይፋ አደረገ......see more
ሙሉ መግለጫውን ለማየት ከታች OPEN የሚለውን ይጫኑ።
████████████████████
██▓▒░░░ OPEN░░░▒▓████
██▓▒░░░ OPEN░░░▒▓████
████████████████████
⚠ሰበር ዜና ⚠
ትምህርት ቤቶች እና ዩኒቨርሲቲዎች የሚከፈቱበት ቀን ዛሬ የ ትምህርት ሚኒስተር ይፋ አደረገ......see more
ሙሉ መግለጫውን ለማየት ከታች OPEN የሚለውን ይጫኑ።
████████████████████
██▓▒░░░ OPEN░░░▒▓████
██▓▒░░░ OPEN░░░▒▓████
████████████████████
🤑🤑101% ቤቲንግ ለተበላ በ ጥቂት ጊዜ ዉስጥ ትርፋማ የሚያደርገዉ ቻናል እንጠቁማቸዉ 💰✅✅
❇️ በየቀኑ በምንሸጠዉ ትኬቶች በቀን 50 ODD+ በላይ የሚበላበት ብቸኛዉ የ ቤቲንግ ቻናል እነሆ
101% ቤቲንግ ለተበላ በ ጥቂት ጊዜ ዉስጥ ትርፋማ የሚያደርገዉ ቻናል እንጠቁማቸዉ 💰✅✅
❇️ በየቀኑ በምንሸጠዉ ትኬቶች በቀን 50 ODD+ በላይ የሚበላበት ብቸኛዉ የ ቤቲንግ ቻናል እነሆ👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFE1-YNZa7fUtwHvFw
ስፖርታዊ ውርርዶችን ከእኛ ጋር ያሸንፉ!!
⚠ሰበር ዜና ⚠
ትምህርት ቤቶች እና ዩኒቨርሲቲዎች የሚከፈቱበት ቀን ዛሬ የ ትምህርት ሚኒስተር ይፋ አደረገ......see more
ሙሉ መግለጫውን ለማየት ከታች OPEN የሚለውን ይጫኑ።
████████████████████
██▓▒░░░ OPEN░░░▒▓████
██▓▒░░░ OPEN░░░▒▓████
████████████████████
⚠ሰበር ዜና ⚠
ትምህርት ቤቶች እና ዩኒቨርሲቲዎች የሚከፈቱበት ቀን ዛሬ የ ትምህርት ሚኒስተር ይፋ አደረገ......see more
ሙሉ መግለጫውን ለማየት ከታች OPEN የሚለውን ይጫኑ።
████████████████████
██▓▒░░░ OPEN░░░▒▓████
██▓▒░░░ OPEN░░░▒▓████
████████████████████
