ch
Feedback
ኮሮጆ bags 💼 & Gift shop 🎁

ኮሮጆ bags 💼 & Gift shop 🎁

前往频道在 Telegram

👉plexiglass 👉engraving 👉orginal cosmotics 👉 natural face products like Kesil 👉Gift packages 📞0942410512 metis_bag 🏠🏠 Megenagna 3M Mall 1st floor

显示更多
1 896
订阅者
无数据24 小时
-47 天
-2830 天
帖子存档
ይሄን ቪዲዮ #ሼር በማድረግ ለሰዎች እናድርሰው

በእርግዝና ወቅት መመገብ የሌለብን ምግቦች 👇👇👇 https://get.et/314e25

🩸 የደም አይነትን ማወቅ ለምን ይጠቅማል? ☑️ የደም አይነትን ማወቅ በርካታ ጥቅሞች አሉት። ከእነዚህ ጥቅሞች መካከል:- 1️⃣ ደም በድንገት በሚያስፈልግ ጊዜ፣ በአደጋ፣ በወሊድ እና በኦፕሬሽን ደም ሊሰጥ ስለሚችል የደም አይነት ማወቅ ጠቃሚ ነው። 2️⃣ የደም አይነትን ማወቅ በእርግዝና ጊዜ የሚፈጠርን ችግር ለመከላከል ይረዳል። እናት የደም አይነቷ አር ኤች ፖዘቲቭ ሆኖ የልጁ አር ኤች ነጋቲቭ ከሆነ ያለመጣጣም ችግር ይፈጠራል። ይህም ቀድሞ ከታወቀ መከላከል ይቻላል። 3️⃣ የደም አይነት ስርጭት ለማወቅ ይረዳል። ኦ ፖዘቲቭ በብዛት ያለና በቀላሉ የሚገኝ ሲሆን ኤ ቢ ኔጌቲቭ በጣም በዝቅተኛ ደረጃ ስላለ ለማግኘት ያስቸግራል። 4️⃣ ደም ለመለገስ ይረዳል። ማንኛውም የደም አይነት ያለው ሰው ደም መለገስ ቢችልም አንዳንድ አደጋ በሚከሰትበት ጊዜ የተለየ የደም አይነት በብዛት ሊፈለግ ይችላል። ለምሳሌ:- ኦ ኔጌቲቭ ደም በብዛት ሊፈለግ ይችላል። 5️⃣ አንዳንድ ጥናቶች የደም አይነትን ከተለያዩ በሽታዎች ሲያያዝ ያሳያሉ። ለበለጠ ጤና መረጃ የቴሌግራም ቻላናችንን እንሆ👇👇👇 https://t.me/+6X9O71L_Vu1iY2Y0 https://t.me/+6X9O71L_Vu1iY2Y0

አልፎ አልፎ ቢሆንም በተለይም በዓላት ጊዜ ስጋ ወይንም እንደ ስጋ አይነት ነገር በአየር ቧንቧ ውስጥ ተሰንቅሮ ካጠገባችን ቢያጋጥመን ምን ማረግ አለብን? እንደዚህ አይነት አደጋንስ እንዴት እንከላከለ
+5
አልፎ አልፎ ቢሆንም በተለይም በዓላት ጊዜ ስጋ ወይንም እንደ ስጋ አይነት ነገር በአየር ቧንቧ ውስጥ ተሰንቅሮ ካጠገባችን ቢያጋጥመን ምን ማረግ አለብን? እንደዚህ አይነት አደጋንስ እንዴት እንከላከለዉ? በዋናነት ምግብ ስንበላ የአምጋገብ ስርዓት በጠበቀ መልኩ ማድረግ በደንብ ማላመጥና አለማዉራት እንዲሁም አላስፈላጊ እንቅስቃሴ ያለማረግና ከተቻለም ሀምሊች ማኑቫር መጠቀም አለብን። እንዴት መደረግ እንዳለበትም በሚከተለው መልኩ ተቀምጧል 1. ከተሰነቀረብት ሰዉ ጀርባ መሆን 2. በመቀጠልም ሁለቱም እጆቻችንን በእንብርትና ጎዲን አጥንት መሃል ማረግ 3. ሁለተኛው እጃችን በመጀመሪያው ላይ ማሳረፍና (መደረብ) በመጨረሻም በሁለተኛው እጃችን በደንብ መጫን በቂ አየር ከዉስጥ እስኪመጣ ድረስ 4 ለዉጥ ከሌለ (ካልወጣ) መደጋገም። ዶ/ር ሙባረክ ዘይኑ @HakimEthio

ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

✍ #ሽንኩርት #ስንልጥ #ለምን #እባችን #ይፈሳል? 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 ♥♥#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥♥ 🔵 #ውድ የዶክተር አለ ተከታታዮቻችን የብዙ ሰው ጥያቄ ስለሆነው ሽንኩርት ሲልጡ ማቃጠል አንዳንድ ነገር እንገነዘብ ዘንድ ይቺን ጹሁፍ ይዘንላችሁ ቀረብን ። ⏩ #አንዳንዶች ሽንኩርት ሲልጡና ሲከትፉ ምንም አይነት ስሜት አይሰማቸውም በአንፃሩ ሌሎች ደግሞ ያነባሉ፡፡ 🔹 ሽንኩርት በሚከትፉበት ወቅት በሽንኩርት ሴል ውስጥ የሚገኙ ኢንዛይሞች (Enzymes) ከተለያዩ ኬሚካሎች ጋር ሲደባለቁ ጋዝ ይፈጠራል ይህ ጋዝ በአይን ውስጥ በሚገባበት ወቅት ሱልፈኒክ አሲድ ይፈጥራል የዚህ አሲድ በአይን ውስጥ መፈጠር ደግሞ ለማቃጠሉ፣ ለመቆጥቆጥና ለማስለቀስ ዋንኛ ምክንያት ነው፡፡ ⏩ #ታዲያ ሽንኩርት እንዴት አንዳንዶችን ሲያስለቅስ ሌሎችን ምንም አያደርጋቸውም ለሚለው ጥያቄ በዊስከንሳን ማድስን የሆርቲካልቸር ባለሙያ የሆኑት ዶ/ር አርዊን ጎልድመን ሲመልሱ ምናልባት የአይናችን ኬሚስትሪ የተለያየ ሲሆንና ለሱልፈኒክ አሲድ የሚኖርን ምላሽም ከሰው ሰው ሊለያዩ እንደሚችል ጠቁመው አንዳንዶች ላይ ከፍተኛ የሆነ መቆጥቆጥና ማስለቀስን ሲፈጥር ሌሎች ደግሞ ይህንን አሲድ የመቋቋም ብቃት ስላላቸው ምንም አይነት ሁኔታ እንደማይፈጠርባቸው ገልፀዋል፡፡ 🔹 ይህንን ችግር ለመቅረፍም ዶ/ር ጎልድማን እንደሚሉት ሽንኩርቶቹ ከመከተፋቸው በፊት በደንብ ማቀዝቀዝ የኢንዛይሞችን የመልቀቅ ሂደት ስለሚያዘገየው ችግሮቹንም በተወሰነ መልኩ ይቀንሰዋል፡፡ ባለሞያው አያዘውም ከላይ ከቀጭኑ ጫፍ በኩል መላጥና መክተፍ መጀመር ሌላው አማራጭ መሆኑን ገልፀው እነዚህ ኢንዛይሞች በብዛት የሚገኙት በወፍራሙ ጫፍ በኩል በመሆኑ ይህንን ማድረጉ ችግሩን በተወሰነ መልኩ ያቃልለዋል ብለዋል አንዳንዶች ሽንኩርትን ለመክተፍ በጣም የተሳለ ቢላዋን መጠቀም ሴሎቹ እንዳይጎዱና ኢንዛይሞችን እንዳይለቁ ስለሚያደርጋቸው ጥሩ መፍትሔ እንደሆነ ይጠቁማሉ በተጨማሪም በውሃ ውስጥ ሽንኩርትን መክተፍ የሚለቀቀውን ጋዝ ለማፈን ስለሚረዳ ማስለቀሱን እንደሚቀንስ የሚጠቁሙ መረጃዎች አሉ። ♥ #በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን ♥

✍ #ጤናማ #ያልሆነ #ከማህፀን #ደም #መፍሰስ 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 ♥#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥♥ 🔺 ጤናማ ያልሆነ የማህፀን ደም መፍሰስ ከማህፀን ውስጥ የሚፈሰው ደም ከወትሮው ረዘም ያለ ወይም ከወር አበባ ዉጪ ደም ሲፈስ ነው። የደም መፍሰስ ከወትሮው የበለጠ ከባድ ወይም ቀላል ሊሆን ይችላል እና ባልተለመደ ሰዓት ይከሰታል። ⏩ #ጤናማ #ያልሆነ #ከማህፀን #ደም #መፍሰስ #እንዳለ #የሚያሳዩ #ምልክቶች፡- 🔺 ከባድ የወር አበባ ደም መፍሰስ 🔺 ባልተለመዱ ጊዜያት ደም መፍሰስ (በወር አበባ መካከል ፣ ከጾታዊ ግንኙነት በኋላ) 🔺 ለረጅም ጊዜ የወር አበባ ደም መፍሰስ (ከሰባት ቀናት በላይ) 🔺 ከማረጥ በኋላ ⏩ #መንስኤዎቹ 🔺 የማህጸን ካንሰር 🔺 የማህጸን መቆጣት 🔺 የታይሮይድ ሆርሞን መብዛት 🔺 የማህጸን እጢ 🔺 የወር አበባ መከላከያዎች 🔺 ከማህጸን ውጪ እርግዝና 🔺 የሆርሞን መዛባት 🔺 ውርጃ 🔺 የማህጸን አንፌክሽን 🔺 የአባላዘር በሽታ 🔺 የፕላትሌት መቀነስ 🔺 በማህጸን ሚቀመጥ መከላከያ 🔺 ብልት አካባቢ የደረሰ ጉዳት ተጠቃሽ ናቸው፡፡ ⏩ #ህክምናው 🔺 በእርግጥ ህክምናው እንደየመንስኤው የሚለያይ ቢሆንም በጥቅሉ ግን ከታች የተዘረዘሩትን ያጠቃልላሉ፡- 🔺 የእርግዝና መከላከያ እንክብሎች 🔺 የማህጸን መጠረግ 🔺 የማህጸን በቀዶ ህክምና መወገድ 🔺 እንዲሁም በሌሎች በተለያዩ በሽታ ምክንያት የተከሰተ እንደሆነ እነዛ ችግሮች የሚታከሙበት አግባብ አለ፡፡ ♥#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥

✍#የደም #ማነስ #በምን #ምክንያት #ይከሰታል ** ውድ የዶክተር ጃኖ ተከታታዮች እንደምን አደራችሁ ፣ መልካም ቀን እንዲሆንላችሁ እየተመኘን እንሆ የጤና አምዳችንን ጀመርን !! የደም ማነስ ቀላል በሽታ ሊመስለን ይችላል ይህም አብዛኞቻችን ወደ ህክምና ተቋም መሄድ አንፈልግም ነገር ግን የደም ማነስ በራሱ የሚያስከትልብን የጤና ችግርች አሉ ለምሳሌ፡-የልብ ህመምን ያስከትልብናል ስለዚህ በምን ምክንያት እንደሚከሰት እና ምን ማድረግ እንዳለብን አብረን እንመለከታለን ✅የደም ማነስ የምንለው ቀይ የደም ሴል ማለትም ለሰውነት አካላችን ኦክስጅን ያለው ደም የሚያደርሰው እጥረት ሲያጋጥም የሚፈጠር ነው፡፡ 👉👉 #መነሻው 📌 በቂ ቀይ የደም ሴል በማይመረትበት ጊዜ 📌 አደጋ ወይም መድማት ካለ 📌 ቀይ የደም ሴል በሚያመርተው መቅኔ ላይ ጉዳት በሚደርስበት ወቅት 📌 በአይረን ንጥረ ነገር እጥረት 👉👉 #ምልክቶቱ 📌 ድካም 📌 አቅም ማነስ 📌 የነጣ ወይም ወደ ቢጫነት ያደላ ቆዳ መኖር 📌 ጤናማ ያልሆነ የልብ ምት 📌 የትንፋሽ ማጠር 📌 ድንዛዜ 📌 የደረት ህመም 📌 ቀዝቃዛ እጅ እና እግር 📌 የራስ ምታት 📌 የፀጉር መሳሳት 📌 የድፍረት መቀነስ 📌 ትኩረትን ማጣት 👉👉 #መፍትሄው 📌 ፈሳሽ መውሰድ 📌 ቫይታሚን ሲ መውሰድ 📌 እንደ አስፈላጊነቱ የደም ልገሳ ማድረግ መልካም የጤና ጊዜ ተመኘንልዎ!!! ****

ወንዶች የመራባት እድላቸውን እንዴት መጨመር ይችላሉ? 💥 ጭንቀት፣ ውጥረት እና ድካምን መቀነስና መቆጣጠር። 💥 ሲጋራ እና የአልኮል መጠጦችን ያቁሙ። 💥 ጤናማ እና የተስተካከለ የሰውነት ክብደት ይኑርዎ። 💥 ከፍተኛ የዚንክ መጠን ያላቸው ምግቦች (ሥጋ፣ እንቁላል፣ ጥራጥሬዎችና የባህር ውስጥ ምግቦች) እንዲሁም ሰሊኒየም (የባህር ውስጥ ምግቦች፣ እንጉዳይ፣ ስጋና ለውዝ) እንዲሁም ቫይታሚን ኢ ይመገቡ። 💥 በቻሉት መጠን የሃፍረተ ስጋ ፍሬዎ (Testicles) እንዲቀዘቅዙ ያድርጉ። ከዛሬ ጀምሮ ረዘም ላለ ጊዜ ሙቅ ሻወር እና ሳውና ባዝ አይውሰድ ምክንያቱም የስፐርም (Sperm) ሴሎችን ቁጥር ስለሚቀንስ ነው።