ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

ኮሮጆ bags 💼 & Gift shop 🎁

ኮሮጆ bags 💼 & Gift shop 🎁

前往频道在 Telegram

👉plexiglass 👉engraving 👉orginal cosmotics 👉 natural face products like Kesil 👉Gift packages 📞0942410512 metis_bag 🏠🏠 Megenagna 3M Mall 1st floor

显示更多
1 892
订阅者
无数据24 小时
-67 夊
-2830 夊
帖子存档
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት የዲጂታል ክህሎት ሃገራዊ የትግበራ እቅድን አፀደቀ፡፡ ፡፡፡፡፡፡፡፡ የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት የዲጂታል ክህሎት ሃገራዊ የትግበራ እቅድ / “Digital Skill Country Action Plan for Higher Education and TVET 2030” የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ ግብ ትኩረት ያደረገባቸውን ኢኮኖሚ ደጋፊ ዘርፎችና በብሔራዊ ደረጃ የተያዙ የስራ እድል ፈጠራ፣ የውጭ ምንዛሪ ግኝት ማሳደግ እና አካታች ብልጽግና የማረጋገጥ ግቦችን እዉን ለማድረግ የሚያስችሉ በመካከለኛና በከፍተኛ የዲጂታል ክህሎት የሰለጠኑ ምሩቃንን በማውጣት እንዲደግፉ ያስችላል፡፡ እቅዱ ህዳር 30 ቀን 2013 ዓ.ምበአዳማ ከተማ በተካሄደው የከፍተኛ ትምህርት የስትራቴጂክ ዕቅድ ግምገማ መድረክ ላይ የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የስራ ኃላፊዎችና ባለዳርሻ አካላት በተገኙበት ቀርቦ ውይይት ከተካሄደበት በኃላ ወደስራ ገብቷል፡፡ በመድረኩ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዶ/ር ሳሙኤል ኡርቃቶ እቅዱ ለሁሉም ሴክተሮችና ለአራተኛዉ የኢንዱስትሪ አቢዮት (4thindustrial revolutions)የሚያስፈልጉ በዲጂታል ክህሎት ብቃታቸው የተረጋገጠ ምሩቃንና ዜጎችን ለማፍራት እንዲቻልና የዲጂታል መሰረተ ልማቶችን በማስፋፋት የትምህርት፣ ምርምርና አስተዳደር ስራዎችን በኢንፎሜሽን ኮሚዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ የተደገፉ ለማድረግ እንዲቻል ተደርጎ የተዘጋጀ መሆኑን ገልጸዋል። አክለውም የዲጂታል ክህሎት ሃገራዊ እቅዱ፣ ከሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የአስር አመት ስትራቴጂክ እቅድ፣ ከሀገሪቱ የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ፣ ከአፍሪካ ህብረት አህጉራዊ የዲጂታል ስትራቴጂ እና ከተባበሩት መንግስታት የዘላቂ ልማት ግቦች ጋር በተጣጣመ መልኩ መዘጋጀቱን ጠቁመዋል፡፡ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ በበኩላቸው የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ሲጸድቅ፣ ሁሉም የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ከእቅዱ በመነሳት የራሳቸውን ዘርፍ ማስፈጸሚያ እቅድ እንዲያዘጋጁ በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የራሱን ድርሻ በመውሰድ እቅድ ማዘጋጀቱን ገልፀዋል፡፡ የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት የዲጂታል ክህሎት ሃገራዊ የትግበራ እቅድ የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ ላይ የተቀመጡትን ግቦች ለማሳካት የሚተገበር መሆኑን ገልጸው በኢትዮጵያ ያለዉን ዝቅተኛ የዲጂታል ክህሎት ለማሻሻል እንደሚያግዝም አብራርተዋል፡፡ ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት ተማሪዎችንና መምህራንን ለዚህ ክህሎት ለማዘጋጀት አስፈላጊውን ግብዓት በማሟላት በትኩረት መስራት እንደሚጠበቅባቸውም አሳስበዋል፡፡ እቅዱ በሃገራቸን ትኩረት ተደርጎ እየተሰራባቸው ለሚገኙት አካታች ብልጽግናን የሚያረጋገጡ ግቦችን ለማሳካት የሚያስፈልጉ የሰዉ ሃይል ለማፍራትና የዲጂታል ዕውቀትን ለማሳደግ በሚያስችል መልኩ የተዘጋጀ ሲሆን አምስት የዲጂታል አስቻይ መሪ ግቦችን አካትቷል፡፡ እነዚህም፡- 1.በከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት የዲጂታል ክህሎት ለመፍጠር የሚያስችሉ ፖሊሲዎች፣ ስታንዳርዶችና ማዕቀፎች በማውጣትና በመተግበር ምቹ ሁኔታዎች እንዲኖሩ ማድረግ፣ 2. በከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት የዲጂታል ክህሎት ፕሮግራሞች ላይ በየጊዜዉ አስፈላጊ የሆኑ ለዉጦችን በማድረግ፣ ከዘመኑ ጋር ሊሄድ በሚችል መልኩ አስፈላጊ የሆኑ ማሻሻያዎች እንዲደረጉ የተጠናከራ ስራ መስራት፣ 3. በከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት የሚደረጉ የመማር ማስተማር፣ የምርመርና የአስተዳደር ስራዎች በአይ.ሲ.ቲእንዲታገዙ በማድረግ የትምህርትና የምርመር ጥራትን መደገፍና የአሰራር ስርዓትን ማዘመን፣ 4.የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት ከፍተኛ ፍጥነት ያለዉ ብሮድባንድ እንዲያገኙና ከኢተርኔት ጋር በኔትዎርክ እንዲተሳሰሩ በማድረግ የተማከለ የክላዉድ አገልግሎት በኢተርኔት በማልማት የትምህርት፣ ምርምርና አስተዳደር ስራዎች በቴክኖሎጂ እንዲደገፉ ማደረግ፣ 5.በከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት፣ በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱና በተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሰራተኞች የዲጂታል ክህሎታቸዉን ሊያዳብር የሚችል ቀጣይነት ያለዉ የአቅም ግንባታ ስልጠናዎችን መስጠትና የሚሰሩ ስራዎችና የሚሰጡ አገልግሎቶች በቴክኖሎጂ የተደገፉ እንዲሆኑ ማድረግን የያዘ ነዉ፡፡ @FDRE_MOE @FDRE_MOE

🤑🤑 ድላችንን ተመልከቱ 🤑🤑 በቤቲንግ መበላት ሰርችቶታን? አሁን አሪፍ መፍትሄ ይዘን ከች ብለናል። በየቀኑ ከ 30 በላይ ኦዶች በተከታታ ከእሁድ እስከ እሁድ አብረውን ያሸንፉ!! እስካሁን ስላ
🤑🤑 ድላችንን ተመልከቱ 🤑🤑 በቤቲንግ መበላት ሰርችቶታን? አሁን አሪፍ መፍትሄ ይዘን ከች ብለናል። በየቀኑ ከ 30 በላይ ኦዶች በተከታታ ከእሁድ እስከ እሁድ አብረውን ያሸንፉ!! እስካሁን ስላላወቁን ይቆጮታል ምክንያቱን ሲቀላቀሉን ይረዱታል 🤑 ቻናላችንን ተቀላቅለው ሙሉ መረጃውን ከ ማስተማመኛው ጋር ያግኙ👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFE1-YMNMUMZtFcyyA

ለተማሪዎች የተዘጋጀ ድንቅ ቻናል‼️ የትምህርት ደረጃዎን በመጫን የሚመጣሎትን ቻናል ይቀላቀሉ👇

📌ህጋዊ የሆነ ለ 11ኛ ና የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የተከፈተ ና ከ ትምህርት ሚኒስተር እንዲሁም የፈተናዎች ኤጀንሲ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው የተማሪዎች የፈተና መዘጋጃ ቻናል።
📌ህጋዊ የሆነ ለ 11ኛ ና የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የተከፈተ ና ከ ትምህርት ሚኒስተር እንዲሁም የፈተናዎች ኤጀንሲ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው የተማሪዎች የፈተና መዘጋጃ ቻናል።

ተመራቂ ያልሆኑ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጉዳይ! የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት የትኛውም ዩንቨርሲቲ ተመራቂ ያልሆኑ ተማሪዎችን በሚመለከት የመቀበል አቅም እስካለው ድረ
ተመራቂ ያልሆኑ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጉዳይ! የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት የትኛውም ዩንቨርሲቲ ተመራቂ ያልሆኑ ተማሪዎችን በሚመለከት የመቀበል አቅም እስካለው ድረስ በየትኛውም ወቅት መጥራት እንደሚችል ከMOSHE በኩል ፍቃድ ተሰቷል። የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ይህንን ቢፈቅድም ብዙ ዩንቨርሲቲዎች ግን አስቀድመው የተዘጋጁት ተመራቂ ተማሪዎችን ለማስተናገድ በመሆኑ ሌሎች ተማሪዎችን በቅርቡ ለመጥራት እንደማይችሉና ምናልባትም ተመራቂዎችን ካስመረቁ በኋላ ሁሉንም ተማሪዎች እንደሚጠሩ እያሳወቁ ይገኛል። Share and Support Us. @FDRE_MOE @FDRE_MOE

በኦሮሚያ ክልል የገዳ ሥርዓተ ትምህርት መሰጠት ጀመረ! በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የገዳ ሥርዓት ትምህርት በአፋን ኦሮሞ በሚያስተምሩ በሁሉም የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መሰጠት ጀምሯል።
በኦሮሚያ ክልል የገዳ ሥርዓተ ትምህርት መሰጠት ጀመረ! በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የገዳ ሥርዓት ትምህርት በአፋን ኦሮሞ በሚያስተምሩ በሁሉም የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መሰጠት ጀምሯል። በዚህም ከ500 ሺህ በላይ የገዳ ትምህርት የመማሪያ መጽሐፍት እና የመምህራን መመሪያ ለትምህርት ቤቶች መከፋፈላቸውን የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊ አቶ ኤፍሬም ተሰማ ገልጸዋል። የመማሪያ መጽሐፍቱ እንደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ ጋምቤላ እና ሐረሪ ያሉ የኦሮሚያ አጎራባች ክልሎች መከፋፋላቸውም ተነግሯል። Share and Support Us. @FDRE_MOE @FDRE_MOE

🤑🤑 ድላችንን ተመልከቱ 🤑🤑 በቤቲንግ መበላት ሰርችቶታን? አሁን አሪፍ መፍትሄ ይዘን ከች ብለናል። በየቀኑ ከ 30 በላይ ኦዶች በተከታታ ከእሁድ እስከ እሁድ አብረውን ያሸንፉ!! እስካሁን ስላ
🤑🤑 ድላችንን ተመልከቱ 🤑🤑 በቤቲንግ መበላት ሰርችቶታን? አሁን አሪፍ መፍትሄ ይዘን ከች ብለናል። በየቀኑ ከ 30 በላይ ኦዶች በተከታታ ከእሁድ እስከ እሁድ አብረውን ያሸንፉ!! እስካሁን ስላላወቁን ይቆጮታል ምክንያቱን ሲቀላቀሉን ይረዱታል 🤑 ቻናላችንን ተቀላቅለው ሙሉ መረጃውን ከ ማስተማመኛው ጋር ያግኙ👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFE1-YMNMUMZtFcyyA

🤑🤑 ድላችንን ተመልከቱ 🤑🤑 በቤቲንግ መበላት ሰርችቶታን? አሁን አሪፍ መፍትሄ ይዘን ከች ብለናል። በየቀኑ ከ 30 በላይ ኦዶች በተከታታ ከእሁድ እስከ እሁድ አብረውን ያሸንፉ!! እስካሁን ስላ
🤑🤑 ድላችንን ተመልከቱ 🤑🤑 በቤቲንግ መበላት ሰርችቶታን? አሁን አሪፍ መፍትሄ ይዘን ከች ብለናል። በየቀኑ ከ 30 በላይ ኦዶች በተከታታ ከእሁድ እስከ እሁድ አብረውን ያሸንፉ!! እስካሁን ስላላወቁን ይቆጮታል ምክንያቱን ሲቀላቀሉን ይረዱታል 🤑 ቻናላችንን ተቀላቅለው ሙሉ መረጃውን ከ ማስተማመኛው ጋር ያግኙ👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFE1-YMNMUMZtFcyyA

🤑🤑 ድላችንን ተመልከቱ 🤑🤑 በቤቲንግ መበላት ሰርችቶታን? አሁን አሪፍ መፍትሄ ይዘን ከች ብለናል። በየቀኑ ከ 30 በላይ ኦዶች በተከታታ ከእሁድ እስከ እሁድ አብረውን ያሸንፉ!! እስካሁን ስላ
🤑🤑 ድላችንን ተመልከቱ 🤑🤑 በቤቲንግ መበላት ሰርችቶታን? አሁን አሪፍ መፍትሄ ይዘን ከች ብለናል። በየቀኑ ከ 30 በላይ ኦዶች በተከታታ ከእሁድ እስከ እሁድ አብረውን ያሸንፉ!! እስካሁን ስላላወቁን ይቆጮታል ምክንያቱን ሲቀላቀሉን ይረዱታል 🤑 ቻናላችንን ተቀላቅለው ሙሉ መረጃውን ከ ማስተማመኛው ጋር ያግኙ👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFE1-YMNMUMZtFcyyA

🤑🤑 ድላችንን ተመልከቱ 🤑🤑 በቤቲንግ መበላት ሰርችቶታን? አሁን አሪፍ መፍትሄ ይዘን ከች ብለናል። በየቀኑ ከ 30 በላይ ኦዶች በተከታታ ከእሁድ እስከ እሁድ አብረውን ያሸንፉ!! እስካሁን ስላ
🤑🤑 ድላችንን ተመልከቱ 🤑🤑 በቤቲንግ መበላት ሰርችቶታን? አሁን አሪፍ መፍትሄ ይዘን ከች ብለናል። በየቀኑ ከ 30 በላይ ኦዶች በተከታታ ከእሁድ እስከ እሁድ አብረውን ያሸንፉ!! እስካሁን ስላላወቁን ይቆጮታል ምክንያቱን ሲቀላቀሉን ይረዱታል 🤑 ቻናላችንን ተቀላቅለው ሙሉ መረጃውን ከ ማስተማመኛው ጋር ያግኙ👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFE1-YMNMUMZtFcyyA

በአዲስ አበባ ከተማ ከ5ተኛ - 8ተኛ ክፍል የገጽ ለገጽ ትምህርት በዛሬው ዕለት ተጀመረ! በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ከተማ በሁሉም ክፍለ ከተሞች ባሉ ትምህርት ቤቶች የ2013 የትምህርት ዘመን ከ5
በአዲስ አበባ ከተማ ከ5ተኛ - 8ተኛ ክፍል የገጽ ለገጽ ትምህርት በዛሬው ዕለት ተጀመረ! በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ከተማ በሁሉም ክፍለ ከተሞች ባሉ ትምህርት ቤቶች የ2013 የትምህርት ዘመን ከ5ተኛ - 8ተኛ ክፍል የገጽ ለገጽ ትምህርት ተጀምሯል። ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ መካኒሳ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በመገኘት ትምህርት አስጀምረዋል። የመማር ማስተማሩ ሂደት ከኮቪድ 19 ወረርሽኝ በጸዳ መንገድ እንዲካሄድ ተማሪዎች መምህራን እና ወላጆች አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ወ/ሮ አዳነች ጥሪ አቅርበዋል። ከዛሬ ጀምሮ ለተጀመረው ከአምስተኛ ክፍል በላይ ትምህርት በአንድ ክፍል ውስጥ ከ25 ያልበለጡ ተማሪዎች እንዲማሩ ተደርጎ የቅድመ ዝግጅት ስራው መሰራቱን የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ዘላለም ሙላቱ ገልጸዋል። የትምህርት አሰጣጡም በሁለት ፈረቃ ሆኖ ሰኞ፣ ረቡዕ ፣ አርብ እና ማክሰኞ ፣ ሀሙስ እና ቅዳሜ እንደሚሆን ኃላፊው ተናግረዋል። Share and Support Us. @FDRE_MOE @FDRE_MOE

🤑🤑 ድላችንን ተመልከቱ 🤑🤑 በቤቲንግ መበላት ሰርችቶታን? አሁን አሪፍ መፍትሄ ይዘን ከች ብለናል። በየቀኑ ከ 30 በላይ ኦዶች በተከታታ ከእሁድ እስከ እሁድ አብረውን ያሸንፉ!! እስካሁን ስላ
🤑🤑 ድላችንን ተመልከቱ 🤑🤑 በቤቲንግ መበላት ሰርችቶታን? አሁን አሪፍ መፍትሄ ይዘን ከች ብለናል። በየቀኑ ከ 30 በላይ ኦዶች በተከታታ ከእሁድ እስከ እሁድ አብረውን ያሸንፉ!! እስካሁን ስላላወቁን ይቆጮታል ምክንያቱን ሲቀላቀሉን ይረዱታል 🤑 ቻናላችንን ተቀላቅለው ሙሉ መረጃውን ከ ማስተማመኛው ጋር ያግኙ👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFE1-YMNMUMZtFcyyA

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ5ተኛ - 12ተኛ ክፍል ትምህርት ሰኞ ህዳር 28/3/2012 ዓ.ም ይጀምራል! በተጨማሪ - የ 8ተኛ ክፍል #ሚኒስትሪ_ውጤት ተለቋል እየተባለ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ5ተኛ - 12ተኛ ክፍል ትምህርት ሰኞ ህዳር 28/3/2012 ዓ.ም ይጀምራል! በተጨማሪ - የ 8ተኛ ክፍል #ሚኒስትሪ_ውጤት ተለቋል እየተባለ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች በሚናፈሱ የሃሰት ዜናዎች እንዳትታለሉ እያልን ውጤቱ እንደተለቀቀ ተከታትለን የምናሳውቃችሁ ይሆናል። Share and Support Us. @FDRE_MOE @FDRE_MOE

ለተማሪዎች የተዘጋጀ ድንቅ ቻናል‼️ የትምህርት ደረጃዎን በመጫን የሚመጣሎትን ቻናል ይቀላቀሉ👇

📌ህጋዊ የሆነ ለ 11ኛ ና የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የተከፈተ ና ከ ትምህርት ሚኒስተር እንዲሁም የፈተናዎች ኤጀንሲ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው የተማሪዎች የፈተና መዘጋጃ ቻናል።
📌ህጋዊ የሆነ ለ 11ኛ ና የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የተከፈተ ና ከ ትምህርት ሚኒስተር እንዲሁም የፈተናዎች ኤጀንሲ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው የተማሪዎች የፈተና መዘጋጃ ቻናል።

🔰360 ፕሮማሽን & አድቨርት🔰 ✅ የቴሌግራም ቻናል እና ግሩፕ አባላት መጨመር ከፈለጉ በአጭር ግዜ ሙሉ በሙሉ የሀገራችን ተጠቃሚዎችን አድ እናደርጋለን ☑️ በተጨማሪም ምርት እና አገልግሎታቹ እስከ 1ሚሊ ሰው ድረስ አናሳያለን። ለበለጠ መረጃ @MR360ET ወይም +251967001455 ያናግሩን።

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ቅድመ ምረቃ መደበኛ እና የማታ ፕሮግራም ተማሪዎች (ከ1ኛ አመት ጀምሮ ለሆናችሁ ሁሉ) በኮረና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የተቋረጠዉ የ2012 ዓ.ም የሁለተኛ ሰሚስተር ትምህ
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ቅድመ ምረቃ መደበኛ እና የማታ ፕሮግራም ተማሪዎች (ከ1ኛ አመት ጀምሮ ለሆናችሁ ሁሉ) በኮረና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የተቋረጠዉ የ2012 ዓ.ም የሁለተኛ ሰሚስተር ትምህርት ለማስጀመር የመልሶ ምዝገባ በሚከተለዉ መሠረት ይካሄዳል፡፡ ¤ የማታ ተማሪዎች ምዝገባ ታህሳስ 10 እና 11 2013 ዓ.ም ¤ የመደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ታህሳስ 19 እና 20 2013 ዓ.ም ሲሆን ¤ ተመዝጋቢዎች ከኮሌጅ ሬጅስትራር ጽ/ቤቶች በመገኘት የኮርስ ምዝገባ ማካሄድ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ¤ የምዝገባ ወረቀቶቹ እንደ ተማሪ መታወቂያ ስለሚያገለግል በጥንቃቄ መያዝ ይኖርባችኋል፡፡ ¤ ለመደበኛ ተማሪዎች ትምህርት መልሶ መከፈትን በተመለከተ እና ሊደረጉ ስለሚገቡ ጥንቃቄዎች ታህሳስ 22 ቀን 2013 ዓ.ም ገለፃ ይደረጋል፡፡ ¤ ትምህርት የሚጀመረዉ ታህሳስ 23 ቀን 2013 ዓ.ም መሆኑን ያሳዉቃል ¤ ከምዝገባ በፊት ወይም በኋላ የሚመጡ ተማሪዎችን ዩኒቨርስቲዉ አያስተናግድም ዝርዝር መረጃዎችን ከዩኒቨርስቲዉ ድረ ገፅ http://www.aau.edu.et ማግኘት ይቻላል፡፡ አ.አ.ዩ ሬጅስትራር Share and Support Us. @FDRE_MOE @FDRE_MOE

ለተማሪዎች የተዘጋጀ ድንቅ ቻናል‼️ የትምህርት ደረጃዎን በመጫን የሚመጣሎትን ቻናል ይቀላቀሉ👇

📌ህጋዊ የሆነ ለ 11ኛ ና የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የተከፈተ ና ከ ትምህርት ሚኒስተር እንዲሁም የፈተናዎች ኤጀንሲ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው የተማሪዎች የፈተና መዘጋጃ ቻናል።
📌ህጋዊ የሆነ ለ 11ኛ ና የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የተከፈተ ና ከ ትምህርት ሚኒስተር እንዲሁም የፈተናዎች ኤጀንሲ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው የተማሪዎች የፈተና መዘጋጃ ቻናል።

አማራ ክልል፡- የ8ኛ ክፍል ፈተና እንዲሰጥ ተወሰነ ህዳር 25፣ 2013 ዓ.ም የስምንተኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከታህሳስ 12 እስከ ታህሳስ14/2013 ዓ.ም እንደሚሰጥ የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስ
አማራ ክልል፡- የ8ኛ ክፍል ፈተና እንዲሰጥ ተወሰነ ህዳር 25፣ 2013 ዓ.ም የስምንተኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከታህሳስ 12 እስከ ታህሳስ14/2013 ዓ.ም እንደሚሰጥ የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ «ፈተናዉ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ተራዝሞ የነበረ ሲሆን በተለይ ከትግራይ ክልል ጋር በሚያዋስኑ አካባቢዎች በግጭት ምክንያት ተዘግተዉ ስለነበር ፈተናዉን መስጠት አዳጋች ሆኖ ነበር »ሲሉ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ጌታቸዉ ቢያዝን ገልፀዋል። አያይዘዉም ተዘግተዉ ከነበሩ 193 ትምህርት ቤቶች መካከል 8ኛ ክፍል አስፈታኝ ትምህርት ቤቶች ስለነበሩ ፈተናዉ ሊዘገይ መቻሉን አብራርተዋል፡፡ «አሁን ግን እነዛ ቦታዎች ላይ ሙሉ በሙሉ ሰላም ስለሰፈነ ፈተናዉን መስጠት የምንችልበት ሁኔታ ተፈጠጥሯል፡፡» በማለት አክለዋል፡፡ በያዝነዉ አመት በአማራ ክልል በሚገኙ 5162 የ8ኛ ክፍል ሃገራዊ ፈተና አስፈታኝ ትምህርት ቤቶች የመደበኛ፣ የማታ እና የግል ተፈታኞች ቁጥር 415,130 ሲሆን ከዚህም መካከል ከግማሽ በላይ ተፈታኞች ወይም 213,555 ሴቶች መሆናቸዉን ከክልሉ ትምህርት ቢሮ ያገኘነዉ መረጃ ያሳያል፡፡ Via አዲስ ዘይቤ Share and Support Us. @FDRE_MOE @FDRE_MOE