ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

ኮሮጆ bags 💼 & Gift shop 🎁

ኮሮጆ bags 💼 & Gift shop 🎁

前往频道在 Telegram

👉plexiglass 👉engraving 👉orginal cosmotics 👉 natural face products like Kesil 👉Gift packages 📞0942410512 metis_bag 🏠🏠 Megenagna 3M Mall 1st floor

显示更多
1 889
订阅者
-124 小时
-37 夊
-2030 夊
帖子存档
✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ስፖርታዊ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️ 1⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ 2⃣ ለወጣ 50 ብር ካርድ 3⃣ ለወጣ 25 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ

✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ስፖርታዊ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️ 1⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ 2⃣ ለወጣ 50 ብር ካርድ 3⃣ ለወጣ 25 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ

ለ12'ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ "ትምህርት ሚኒስትር አዲስ የወሰነው ያልተጠበቀ ውሳኔ..." ምናምን አያልን እንደ ሌሎች ቻናሎች ማጭበርበር አንፈልግም ትክክለኛ እና Original ፖስት የሚለቀቅበት ለተማሪዎች የተዘጋጀ ቻናል ነው ከስር Join የሚለውን በመንካት ብቻ ማየት ትችላላቹ👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFOQc_qWFoz5M-HZzA

ለ12'ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ "ትምህርት ሚኒስትር አዲስ የወሰነው ያልተጠበቀ ውሳኔ..." ምናምን አያልን እንደ ሌሎች ቻናሎች ማጭበርበር አንፈልግም ትክክለኛ እና Original ፖስት የሚለቀቅበት ለተማሪዎች የተዘጋጀ ቻናል ነው ከስር Join የሚለውን በመንካት ብቻ ማየት ትችላላቹ👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFOQc_qWFoz5M-HZzA

Congratulations! ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መምጣት በፊት በገፅ ለገፅ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች፣ እና በኮቪድ 19 ምክንያት የገፅ ለገፅ ትምህርት
Congratulations! ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መምጣት በፊት በገፅ ለገፅ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች፣ እና በኮቪድ 19 ምክንያት የገፅ ለገፅ ትምህርት ከተቋረጠ በኃላ በኦንላይን ያስተማራቸው የሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎች ዛሬ እያስመረቀ ይገኛል። SHARE https://t.me/joinchat/AAAAAEz8VPHm4njrerGGYw

የዓለም ጤና ድርጅት እና ዩኒሴፍ በአፍሪካ ትምህርት ቤቶች ዳግም #እንዲከፈቱ ጥሪ አቀረቡ❗️ የዓለም ጤና ድርጅት እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የህጻናት አድን ድርጅት የአፍሪካ ሃገራት ትምህርት ቤቶችን ዳግም እንዲከፍቱ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ድርጅቶቹ ረዘም ላለ ጊዜ ትምህርት ቤቶችን መዝጋት በተማሪዎች ላይ አአሉታዊ ተፅእኖ እንደሚያስከትል ገልጸዋል፡፡ መንግስታት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እንዳይስፋፋ ንጽህና መጠበቅ የሚያስችሉ ምቹ ሁኔታወችን መፍጠር ይገባልም ብለዋል፡፡ ተማሪዎቹ ረዘም ላለ ጊዜ ቤት ውስጥ ሲቆዩ ለምግብ እጥረት፣ ለቤት ውስጥ ጥቃት እና ያለ እድሜ ለሚከሰት እርግዝና እንደሚጋለጡም ገልጸዋል ፡፡ በአፍሪካ የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ለህፃናት “ደህና ስፍራ” ናቸው ሲሉ የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ዳይሬክተር ማትሺዲሶ ተናግረዋል፡፡ እስካሁን ስድስት የአፍሪካ ሃገራት ብቻ ትምህርት ቤቶችን ሙሉ ለሙሉ ክፍት ሲያደርጉ አንዳንድ ሃገራት የተከፈቱ ትምህርት ቤቶችን በወረርሽኙ ዳግም መስፋፋት ምክንያት ዳግም ዘግተዋል፡፡ ሌሎችም የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ፈተና ላይ እንዲቀመጡ ትምህርት ቤቶችን ክፍት ሲያደርጉ ኬኒያ በበኩሏ የትምህርት አመቱን ሙሉ በሙሉ ዝግ አድርጋለች፡፡ SHARE https://t.me/joinchat/AAAAAEz8VPHm4njrerGGYw

ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ነገ ተማሪዎቹን ያስመርቃል! የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በድህረ ምረቃ የትምህርት ፕሮግራም (ፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን ፣ በማኔጅመንት ፣ በሎጂስቲክ ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በጂኦግራፊና አካባቢ ጥ
ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ነገ ተማሪዎቹን ያስመርቃል! የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በድህረ ምረቃ የትምህርት ፕሮግራም (ፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን ፣ በማኔጅመንት ፣ በሎጂስቲክ ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በጂኦግራፊና አካባቢ ጥናት እና በፊዚክስ) በቅድመ-ምርቃ ፕሮግራም (በህክምና ጤና ሳይንስ እና በኪነ-ህንፃ) እንዲሁም የድሬዳዋ ኢንስቲትዩት በአራት የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች ማለትም ፦ - በConstruction Technology and Management፣ - በProcess Engineering፣ - በManufacturing Engineering እና በProduction Engineering and Management ያስተማራቸውን ተማሪዎች ቅዳሜ ነሐሴ 16/2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 01፡30 ጀምሮ በዩኒቨርሲው ቅጥር ግቢ ውስጥ እና በቨርቹዋል ቴክኖሎጂ በመጠቀም ያስመርቃል፡፡ SHARE https://t.me/joinchat/AAAAAEz8VPHm4njrerGGYw