ch
Feedback
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Telegram

ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Telegram

前往频道在 Telegram

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዝማሬዎችን በዚህ ቻናል ስለማቀርብ እንድትከታተሉኝ በእግዚአብሔር ስም እጋብዛለሁ

显示更多
6 577
订阅者
+324 小时
+107 天
-1930 天
帖子存档
የመረጡትን A ብለው 🌼822🌼ይላኩ CRBT Code 🌼🌼🌼🌼 TONE NAME 1/ 558156 🌼🌼🌼🌼🌼BALEWELETAWA 2/ 558157 🌼🌼🌼🌼🌼BERSU 3/ 558158 🌼�
የመረጡትን A ብለው 🌼822🌼ይላኩ CRBT Code 🌼🌼🌼🌼 TONE NAME 1/ 558156 🌼🌼🌼🌼🌼BALEWELETAWA 2/ 558157 🌼🌼🌼🌼🌼BERSU 3/ 558158 🌼🌼🌼🌼🌼 YIBZALIGH 4/ 558159 🌼🌼🌼🌼🌼Yelem 5/ 558160 🌼🌼🌼🌼🌼Aber 6/ 558161 🌼🌼🌼🌼🌼Hana 7/ 558162 🌼🌼🌼🌼🌼Alew 8/ 558163 🌼🌼🌼🌼🌼Yalklet 9/ 558164 🌼🌼🌼🌼🌼Beza 10/ 558165 🌼🌼🌼🌼🌼Kewesenk 11/ 558166 🌼🌼🌼🌼🌼Becherneth Adesu 12/ 558167 🌼🌼🌼🌼🌼Bemihretih 13/ 558168 🌼🌼🌼🌼🌼Enate 14/ 558169 🌼🌼🌼🌼🌼kebrwal 15/ 558170 🌼🌼🌼🌼🌼Litredagn 16/ 558171 🌼🌼🌼🌼🌼Medhanit 17/ 558172 🌼🌼🌼🌼🌼Mekdesih 18/ 558173 🌼🌼🌼🌼🌼Yamnhal 19/ 558174 🌼🌼🌼🌼🌼Yezimare 20/ 558175 🌼🌼🌼🌼🌼Yileyal

https://youtu.be/f0lw2WGc8pw?si=Gm_r9Ydjmr7mABMX ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ 🥀ጳጉሜ ማለት ምን ማለት ነው ❓ ​ጳጉሜ ወርን ለምን እንጾማለን ❓ ለምንስ እንጠመቃለን ❓ 🥀
https://youtu.be/f0lw2WGc8pw?si=Gm_r9Ydjmr7mABMX ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ 🥀ጳጉሜ ማለት ምን ማለት ነው ❓ ​ጳጉሜ ወርን ለምን እንጾማለን ❓ ለምንስ እንጠመቃለን ❓ 🥀      ሙሉውን የላይኛውን  ሊንክ ተጭነው ያድምጡ ቻናሉን SUBSCRIBE ታደርጉና አገልግሎቱን ትደግፉ ዘንድ በእግዚአብሔር ስም እንጋብዛለን ።

https://youtu.be/lPh3F_tlCkg ማርያም ሆይ እንወደሻለን መጋቤ ሐዲስ ምናለ የምንጊዜም አገልጋያችሁ   ዘአብ መንፈሳዊ መዝሙር ቤት Zeab menfesawi mezmur bet Zeab Spiritual songs Channel ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ official YouTube ለሁላችሁ እነሆ subscribe ሰብስክራይብ  share ሼር like ላይክ ቤተሰብ ይሁኑ ዝማሬዎች ይደርሶታል ይህንን በማድረግ አገልግሎቱን ስላገዛችሁኝ ከልብ አመሠግናለሁ https://youtube.com/channel/UCDL8cSYCB80Lr9REJpH-Z4Q ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

https://youtu.be/tvLOCwLvcDQ የርሱ ሆኖ ሰልፉ ዘማሪ በሱፍቃድ አንዳርጋቸው Zemari Besufekad Andargac ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ ዘአብ መንፈሳዊ መዝ
https://youtu.be/tvLOCwLvcDQ የርሱ ሆኖ ሰልፉ ዘማሪ በሱፍቃድ አንዳርጋቸው Zemari Besufekad Andargac ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ ዘአብ መንፈሳዊ መዝሙር ቤት subscribe ሰብስክራይብ  share ሼር like ላይክ ቤተሰብ ይሁኑ ዝማሬዎች ይደርሶታል ይህንን በማድረግ አገልግሎቱን ስላገዛችሁኝ ከልብ እናመሠግናለን #ZemariBesufekadAndargachew #በሱፍቃድአንዳርጋቸው #የኦርቶዶክስመዝሙር #OrthodoxMezmur #EOTC #ተዋሕዶ #SpiritualSong #EthiopianMezmur ​

https://youtu.be/M5Vht1RkZFM ውዳሴ አምላክ የሐሙስ ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ 💌💌💌💌💌💌💌 እንኳን ለቅዱስ አማኑኤል ወርሃዊ የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን !
https://youtu.be/M5Vht1RkZFM ውዳሴ አምላክ የሐሙስ ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ 💌💌💌💌💌💌💌 እንኳን ለቅዱስ አማኑኤል ወርሃዊ የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን !!! 💌💌💌💌💌💌💌 " እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ይሉታል... ትርጓሜውም። እግዚአብሔር ከእኛ ጋር የሚል ነው።" ማቴ. ፩፥፳፫ /1፥23/ ❤ አማኑኤል "አማነ" እና "ኤል" ከሚሉ ሁለት ቃላት የተመሰረተ መጠሪያ ስም ነው ➻ ትርጓሜው የአምላክ ሰላም፣ የእግዚአብሔር እርቅ፣ የጌታ አንድነት ማለት ነው ➻ አማኑኤል ማለት እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው ማለት ነው ❤ እግዚአብሔር ወልድ ከድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍሷ ነፍስ ነሥቶ የተወለደ፤ ከኃጢአት በቀር እንደኛ ሰው ሆነ፣ በምድርም ተመላለሰ ❤ አዳም እፀ በለስ በልቶ ሞት ተፈረደበት፣ ባጠፋውም ጥፋት ተፀፅቶ ምህረትን ለመነ፤ እግዚአብሔርም በርህራሄው ወደ ቀደመ ልጅነቱ ይመልሰው ዘንድ ቃል ገባለት ❤ በዚያች በተቀደሰችም ቀን ትንቢት ተፈጽሞ የአዳም ጥያቄ ተመለሰ እግዚአብሔርም ከእኛ ጋር ሆነ ❤ ሁሌም ከኃጢአት ርቀን በተቀደሰው መንፈሳዊ ሕይወት እንቆይ ዘንድ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ይኖራል። ❤ ሰው እንደመሆናችን በምድር ስንኖር ችግር፣ መከራና ፈተና ሲጸናብን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር መሆኑን እያሰብን በመልካሙ ጎዳና ልንገሰግስ ይገባል 💌💌💌💌💌💌💌💌 የአምላካችን ጥበቃና ቸርነት አይለየን። ከገባንባቸው ፈተናዎች ሁሉ በኪነ ጥበቡ ያውጣን። 💌💌💌💌💌💌💌💌

https://youtu.be/HcfTqKaFYak?si=_BcreqtXahCge8eP ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ ድርሳነ መድኅኔዓለሞ " የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም በዕለተ ቀኑ በቸርነቱ ቀሪ ዘመናች
https://youtu.be/HcfTqKaFYak?si=_BcreqtXahCge8eP ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ ድርሳነ መድኅኔዓለሞ " የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም በዕለተ ቀኑ በቸርነቱ ቀሪ ዘመናችንን ይባርክልን። ቅድስት ሀገራችንን ፍጹም ሠላም ያድርግልን።" ሊንኩን በመጫን የመክሊት ዘተዋሕዶ ቤተሰብ ይሁኑ https://youtu.be/UlaJBYKxS7I

https://youtu.be/YPk-oDeY6EQ ነሐሴ26 ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ አቡነ ሀብተ ማርያም 🔸ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ በተላላፊ በሽታ ላይ ቃል ኪዳን ከተሰጣቸው ኢትዮጵያዊ አንዱ
https://youtu.be/YPk-oDeY6EQ ነሐሴ26 ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ አቡነ ሀብተ ማርያም 🔸ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ በተላላፊ በሽታ ላይ ቃል ኪዳን ከተሰጣቸው ኢትዮጵያዊ አንዱ አቡነ ሀብተማርያም ናቸው። 🔸ታላቁ ጻድቅ አቡነ ሀብተማርያም የተወለዱት በመንዝ አውራጃ ልዩ ስሙ የራዊ በተባለ ቦታ ሲሆን የአባታቸው ስም ፍሬ ብሩክ የእናታቸው ስም ዮስቴና ይባላል።የነበሩበት ዘመን በዐፄ በእደ ማርያም ልጅ በዐፄ እስክንድር (1481-1487 ዓ.ም) ነበረ። 🔸አቡነ ሀብተ ማርያም ሰሜን ሸዋ ሰላሌ አህጉረ ስብከት ከደብረሊባኖስ ወደ ቆላው ዝቅ ብሎ "ይሰበይ"ተብሎ በሚጠራው ሥፍራ ገዳም በስማቸው መስርተዋል። አቡነ ሀብተማርያም ከጌታችን ከመድኀኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ከተቀበሉት ቃል ኪዳን መካከል አምስት መቅስፍቶች የማስወገድ ስልጣን ተሰጧቸዋል እነሱም፦ 1.#መብረቅ፣ 2.#ቸነፈር፣ 3.#ረሃብ፣ 4.#ወረርሽኝ፣ እና 5.#የእሳት ቃጠሎ ናቸው (ገድለ አቡነ ሀብተ ማርያም፣117 ቁ 9-10) ❤የጻድቁ ምልጃና ፀሎት ይጠብቀን።አሜን🙏 #share

https://youtu.be/wgb6TBZyX5g ጸንተህ ኑር መጋቤ ሕዳሴ ቃለጽድቅ አሰፋ zeab ዘአብ መንፈሳዊ መዝሙር ቤት official YouTube ለሁላችሁ እነሆ subscribe ሰብስክራይብ sh
https://youtu.be/wgb6TBZyX5g ጸንተህ ኑር መጋቤ ሕዳሴ ቃለጽድቅ አሰፋ zeab ዘአብ መንፈሳዊ መዝሙር ቤት official YouTube ለሁላችሁ እነሆ subscribe ሰብስክራይብ  share ሼር like ላይክ ቤተሰብ ይሁኑ ዝማሬዎች ይደርሶታል ይህንን በማድረግ አገልግሎቱን ስላገዛችሁኝ ከልብ እናመሠግናለን

https://youtu.be/HyVsSy7wkgI ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ነሐሴ ሃያ አራት በዚህችም ቀን ታላቅ የከበረ ሐዲስ ሐዋርያ #አባታችን
https://youtu.be/HyVsSy7wkgI ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ነሐሴ ሃያ አራት በዚህችም ቀን ታላቅ የከበረ ሐዲስ ሐዋርያ #አባታችን_ተክለሃይማኖት አረፈ፣ ሙሉ ታሪኩን እንካችሁ የላይኛውን ሊንክ ተጭነው የዕለቱ ቅዱሳንን ታሪክ ያድምጡ። በረከታቸው ይደርብን

ነሐሴ 23 https://youtu.be/n_cvi9wKGxo?si=cAgQ48IPjMdoHlJO ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ ሙሉው ገድለ ጊዮርጊስ https://youtu.be/xPrNMQo2sQI?si=MrJbdysk
ነሐሴ 23 https://youtu.be/n_cvi9wKGxo?si=cAgQ48IPjMdoHlJO ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ ሙሉው ገድለ ጊዮርጊስ https://youtu.be/xPrNMQo2sQI?si=MrJbdyskSXE2p8hM ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ የእውነት ምስክር https://youtu.be/5iq8guq_Cuk?si=snyn-CENZi0KaEV4 ☝️☝️☝️☝️☝️☝️ የቅዱስ ጊዮርጊስ ለህሊና የሚደንቅ ትዕግሥት https://youtu.be/jWt2CAgf2Ww?si=hyqpOegb3qu6a71a ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ ቅዱስ ጊዮርጊስ https://youtu.be/RkOaE8Q8yzs?si=KZaGa2aYIws_djym ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ መልክአ ጊዮርጊስ https://youtu.be/j-i8NBWts4k?si=9HpRDGiaGhIAqT58 ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ ዝርወተ ዓጽሙ ለጊዮርጊስ https://youtu.be/VMSVdgUXUmE?si=p5YRHJaq0YmDYokN ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ የልዳው ጸሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ https://youtu.be/H4IkHdRBwmg?si=V3CjGaLBeDrmQk7N ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ ቅዱስ ጊዮርጊስና አድዋ https://youtu.be/VouQ0I92hAQ?si=kTXQWf6h-5kV9IT4 ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ ሊቀሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ . ቪድዮዎቹን ይመልከቱ የኢትዮጵያ ገበዝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ በምልጃህ ሀገራችንን ፈውሳት።

https://youtu.be/5RrM9AKhrSA እኔ መንገድ እና ሕይወት ነኝ :- መምህር ተስፋዬ ሞሲሳ በዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (ቲዩብ) ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ official YouTube ለሁላችሁ እነሆ subscribe ሰብስክራይብ  share ሼር like ላይክ ቤተሰብ ይሁኑ ዝማሬዎች ይደርሶታል ይህንን በማድረግ አገልግሎቱን ስላገዛችሁኝ ከልብ እናመሠግናለን

https://youtu.be/vaCbTunqtUY ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ ድርሳነ ዑራኤል ‹‹ #ቅዱስ_ዑራኤል ›› ወር በገባ በ22 ቅዱስ ዑራኤል ወርኀዊ መታሰቢያ በዓል ነው። «ዑራኤል» የስሙ ትርጓ
https://youtu.be/vaCbTunqtUY ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ ድርሳነ ዑራኤል ‹‹ #ቅዱስ_ዑራኤል ›› ወር በገባ በ22 ቅዱስ ዑራኤል ወርኀዊ መታሰቢያ በዓል ነው። «ዑራኤል» የስሙ ትርጓሜ "የብርሃን ጌታ፣ የአምላክ ብርሃን" ማለት ነው። ከሰባቱ ሊቃነ መላእክት አንዱ በመሆን ከፍጥረተ ዓለም ጀምሮ በመብረቅና በነጎድጓድ ላይ የተሾመ መልአክ ነው። ክርስቶስ በተሰቀለ ጊዜ ክቡር ደሙን በብርሃን ጽዋ ተቀብሎ በብርሃን መነሳነስ በዓለም ላይ የረጨ መልአክ ነው። ለነቢዩ ዕዝራ ስቱኤል ጽዋ ጥበብን ያጠጣ መልአክ ነው። ሰማያዊውን ዕውቀትና ጥበብ ለአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ የገለጠ መልአክ ነው። ለነቢዩ ሄኖክ የሰማይን ምሥጢርና ሰማያዊውን ዕውቀት የገለጠ መልአክ ነው። ቅዱስ ዑራኤል የፀሐይን፣ የጨረቃን፣ የከዋክብትንና የሠማይ ሰራዊትን ብርሃንን የሚመራ መልአክ ነው። ሊቀ መላእክት ቅዱስ ዑራኤል በምልጃው አይለየን🙏

https://youtu.be/R-N7ECcNoXk ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ ይህ ነገረ ማርይም የተባለ መጽሐፍ የእመቤታችንን ጥንተ ሙላድዋንና ሥርወ ልደቷን የሚያጠይቅ ሲሆን እመቤታችን እግዝእትነ ማ
https://youtu.be/R-N7ECcNoXk ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ ይህ ነገረ ማርይም የተባለ መጽሐፍ የእመቤታችንን ጥንተ ሙላድዋንና  ሥርወ  ልደቷን የሚያጠይቅ ሲሆን እመቤታችን እግዝእትነ ማርያም የብፅዓት ልጅ እንደመሆኗ መጠን በእናት አባቷ ቤት መዋዕለ ጥበብን አድርሳ ልተተ ሕፃናትን ፈጽማ አበ እመ እያለች መጫወት ስትጀምር ሦስት ዓመት ከሞላት በሁዋላ ከቤተ መቅደስ ወስደው አስቀምጠዋት ሳለች ቀናዕያን አይሁድ እኩያን አጋንንት በምቀኝነት እሷን ለማጥፋት ለተነሱባት በጸሎት ድል ያደረገችበት ረቂቅ ምሥጢርና የእግዚአብሔር ኅቡዕ ይገኝበታል:: የእመቤታችን የትውልድዋ ዘርፍ  ከሷ በፊት ካለው ሰባተኛው ትውልድ ላይ ሲደርስ የትውልድ ሐረግዋ ሊገኝ የቻለው እንደዚሁ በብፅዓት ነው:: ስብሐት ለእግዚአብሔር :: ሙሉውን የላይኛውን ሊንክ ተጭነው ያድምጡ የእመቤታችን አማላጅነት አይለየን

https://youtu.be/L8KcUwyeygw ቀሲስ አሸናፊ ገብረማርያም Kesis Ashenafi 🔔 Subscribe ያድርጉ👍 Like • 💬 Comment • 🔁 Share • SHARE |
https://youtu.be/L8KcUwyeygw ቀሲስ አሸናፊ ገብረማርያም Kesis Ashenafi 🔔 Subscribe ያድርጉ👍 Like • 💬 Comment • 🔁 Share • SHARE |

https://youtu.be/4FbrfmeSZRE ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ ድርሳነ ገብርኤል ዘወርኅ ነሐሴ የራማው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ከሚሰማው ክፉ ነገር ሁሉ በቃልኪዳኑ ይጠብቀን ።።።።፣፣፣፣፣፣
https://youtu.be/4FbrfmeSZRE ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ ድርሳነ ገብርኤል ዘወርኅ ነሐሴ የራማው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ከሚሰማው ክፉ ነገር ሁሉ በቃልኪዳኑ ይጠብቀን ።።።።፣፣፣፣፣፣፣።።።።።።።።።፣፣ ✥#ገብርኤል ማለት " እግዚእ ወገብር”፦ የእግአብሔር አገልጋይ ማለት ነው። ፍጥረታት መፈጠር በጀመሩበት በዕለተ እሑድ እግዚአብሔር መላእክትን ከፈጠራቸው በኋላ ተሰወራቸው መላእክትም “መኑ ፈጠረነ፦ማን ፈጠረን” ሲሉ ዲያብሎስ እኔ ፈጠርኳችሁ ብሎ መላእክት በተረበሹ ጊዜ “የፈጠረንን✥አምላካችን እስክናውቅ በያለንበት ጸንተን እንቁም” ብሎ ያረጋጋቸው መልአክ ነው። በዚህም ምክንያት ጌታ “በእንተዝ ይደልዎ ከመ ይጹር ዜናሃ ለማርያም” እንዲል ሥጋዌውን ለድንግል እንዲያበስር አድሎታል። "የመልአኩ ጥበቃ እና ረድኤት አይለየን" ❖አሜን❖

RBT Code Tone 558116➜Yene Geta 558117➜Adisu amet 558118➜Beberehaw Sinehed 558119➜Adis Misgana 558120➜Gebriel 558121➜Wedehin 5
RBT Code Tone 558116➜Yene Geta 558117➜Adisu amet 558118➜Beberehaw Sinehed 558119➜Adis Misgana 558120➜Gebriel 558121➜Wedehin 558122➜Wudase Kibr 558123➜Wuleta 558124➜Des Yibelen 558125➜Yiwedal

https://youtu.be/kximGlKUpIM አየኋት በአይኔ ዘማሪ እዝራ ኃይለሚካኤል ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ ዘአብ መንፈሳዊ መዝሙር ቤት official YouTube ለሁላችሁ እነሆ
https://youtu.be/kximGlKUpIM አየኋት በአይኔ ዘማሪ እዝራ ኃይለሚካኤል ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ ዘአብ መንፈሳዊ መዝሙር ቤት official YouTube ለሁላችሁ እነሆ subscribe ሰብስክራይብ  share ሼር like ላይክ ቤተሰብ ይሁኑ ዝማሬዎች ይደርሶታል ይህንን በማድረግ አገልግሎቱን ስላገዛችሁኝ ከልብ አመሠግናለሁ https://youtube.com/channel/UCDL8cSYCB80Lr9REJpH-Z4Q ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

https://youtu.be/7Z77iNvUgZA ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ official YouTube ለሁላችሁ እነሆ subscribe ሰብስክራይብ  share ሼር like ላይክ ቤተሰብ ይሁኑ ዝማሬዎች ይደርሶታል ይህንን በማድረግ አገልግሎቱን ስላገዛችሁኝ ከልብ አመሠግናለሁ https://youtube.com/channel/UCDL8cSYCB80Lr9REJpH-Z4Q ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️