ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

TRADING MASTERS

TRADING MASTERS

前往频道在 Telegram

Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world. 🎙️PROMOTE YOUR PRODUCTS FOR ONLY FEW $ PER 24 HOURS 👉 CEO @Iloveyoumom4ever DON'T WASTE YOUR TIME JUST CONTACT ME FOR ANY PROMOTIO!

显示更多

📈 Telegram 频道 TRADING MASTERS 的分析概览

频道 TRADING MASTERS (@et_study_notes) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 926 名订阅者,在 加密货币 类别中位列第 8 208,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 929 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 926 名订阅者。

根据 04 十一月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -479,过去 24 小时变化为 -18,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 4.37%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.07% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 521 次浏览,首日通常累积 247 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 4。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world. 🎙️PROMOTE YOUR PRODUCTS FOR ONLY FEW $ PER 24 HOURS 👉 CEO @Iloveyoumom4ever DON'T WASTE YOUR TIME JUST CONTACT ME FOR ANY PROMO...”

凭借高频更新(最新数据采集于 05 十一月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 加密货币 类别中的关键影响点。

Buy Ad
11 926
订阅者
-1824 小时
-937 天
-47930 天
帖子存档
🎥 እንግዳ  ክፍል 11         ⚡️ በሙሉ ጥራት --------------------------------------- ክፍል 12  1000👍 ካለዉ ቀድመን እንለቅላችኃለን 😍 Share & React ❤️ @ENGIDA_DRAMA_ET @ENGIDA_DRAMA_ET @ENGIDA_DRAMA_ET

🎥 እንግዳ  ክፍል 10         ⚡️ በሙሉ ጥራት --------------------------------------- ክፍል 11  1000👍 ካለዉ ቀድመን እንለቅላችኃለን 😍 Share & React ❤️ @ENGIDA_DRAMA_ET @ENGIDA_DRAMA_ET @ENGIDA_DRAMA_ET

🎥 እንግዳ  ክፍል 9         ⚡️ በሙሉ ጥራት --------------------------------------- ክፍል 10 1000👍 ካለዉ ቀድመን እንለቅላችኃለን 😍 Share & React ❤️

🎥 እንግዳ  ክፍል 8         ⚡️ በሙሉ ጥራት --------------------------------------- ክፍል 9  1000👍 ካለዉ ቀድመን እንለቅላችኃለን 😍 Share & React ❤️

🎥 እንግዳ  ክፍል 7         ⚡️ በሙሉ ጥራት --------------------------------------- ክፍል 8  1000👍 ካለዉ ቀድመን እንለቅላችኃለን 😍 Share & React ❤️

እንግዳ ድራማ ክፍል 6 ሼርርር በማድረግ ተባበሩን ✌️ Share:- @ENGIDA_DRAMA_ET Share:- @ENGIDA_DRAMA_ET

እንግዳ ድራማ ክፍል 5 ሼርርር በማድረግ ተባበሩን ✌️ Share:- @ENGIDA_DRAMA_ET Share:- @ENGIDA_DRAMA_ET

እንግዳ ድራማ ክፍል 4 ሼርርር በማድረግ ተባበሩን ✌️ Share:- @ENGIDA_DRAMA_ET Share:- @ENGIDA_DRAMA_ET

እንግዳ ድራማ ክፍል 3 ሼርርር በማድረግ ተባበሩን ✌️ Share:- @ENGIDA_DRAMA_ET Share:- @ENGIDA_DRAMA_ET

እንግዳ ድራማ ክፍል 2 ሼርርር በማድረግ ተባበሩን ✌️ Share:- @ENGIDA_DRAMA_ET Share:- @ENGIDA_DRAMA_ET

እንግዳ ድራማ ክፍል 1 ሼርርር በማድረግ ተባበሩን ✌️ Share:- @ENGIDA_DRAMA_ET Share:- @ENGIDA_DRAMA_ET

✅DebreBerhanUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርት ለመከታተል የተመደባችሁ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ታህሳስ 02
✅DebreBerhanUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርት ለመከታተል የተመደባችሁ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ታህሳስ 02 እና 03/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ 🚨የምዝገባ ቦታ፦ በተመደባችሁበት ካምፓስ 🚨ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➡️ ሁለት 3x4 የሆነ ፎቶግራፍ፣ ➡️ የ8ኛ ክፍል ውጤት ዋናውና ኮፒው፣ ➡️ የ12ኛ ክፍል ውጤት ዋናውና ኮፒው፣ ➡️ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➡️ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና ትራስ ጨርቅ፡፡ ✅ትክክለኛ የትምህርት ሚኒስቴር መረጃዎችን ለሌሎች ያጋሩ! @education_Minstry_ET @education_Minstry_ET

✅ #DebreMarkosUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርት ለመከታተል የተመደባችሁ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ታህሳስ 0
✅ #DebreMarkosUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርት ለመከታተል የተመደባችሁ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ታህሳስ 02 እና 03/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ 🚨የምዝገባ ቦታ፦ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የሆናችሁና የስማችሁ የመጀመሪያ ፊደል ከ A-L የሚጀምር እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የሆናችሁና የስማችሁ የመጀመሪያ ፊደል ከ A-B የሚጀምር በቡሬ ካምፓስ፤ ሌሎች የተፈጥሮ ሳይንስና የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ 🚨ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➡️ የ10ኛ ክፍል እና የመሰናዶ ትምህርት ያጠናቀቃችሀብት ውጤት ዋናውና ኮፒው፣ ➡️ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➡️ ስምንት 3x4 የሆነ ፎቶግራፍ፣ ➡️ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡ ✅ትክክለኛ የትምህርት ሚኒስቴር መረጃዎችን ለሌሎች ያጋሩ! @education_Minstry_ET @education_Minstry_ET

አዲስ የትምህርት ደንብ‼️ እስከ 150,000 ብር የሚደርስ ቅጣት እና የባህል ጥበቃ‼️ የትምህርት ሚኒስቴር በትምህርት ተቋማትና አካባቢያቸው የትምህርት አዋኪ ድርጊቶችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚ
አዲስ የትምህርት ደንብ‼️ እስከ 150,000 ብር የሚደርስ ቅጣት እና የባህል ጥበቃ‼️ የትምህርት ሚኒስቴር በትምህርት ተቋማትና አካባቢያቸው የትምህርት አዋኪ ድርጊቶችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል አዲስ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ረቂቅ ደንብ ማውጣቱን አስታወቀ። ይህ ደንብ የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ እና ብቁ ዜጎችን ለመፍጠር ያለመ ነው። ዋና ዋና ነጥቦች እና ዓላማዎች: * የትምህርት አዋኪ ድርጊቶችን የሚፈጽሙ ግለሰቦች እና ተቋማት እስከ 150,000 ብር የሚደርስ የገንዘብ ቅጣት እንደሚጠብቃቸው ተመላክቷል። ደንቡ እየጨመሩ የመጡትን አዋኪ ጉዳዮች ከመግታት ባሻገር፣ ከኢትዮጵያውያን ወግና ልማድ ጋር ይቃረናሉ ተብለው የተለዩ የውጭ ባህላዊ ልማዶችን በትምህርት ተቋማት አካባቢ መፈጸም ሙሉ በሙሉ ይከለክላል። ዋንኛው ዓላማ በትምህርት ቤቶችና አካባቢ የሚስተዋሉ አዋኪ ጉዳዮችን በመከላከል፣ ሁለንተናዊ ስብዕናው የተሟላ፣ በመልካም ሥነ-ምግባር የታነፀና ግብረ-ገብነትን የተላበሰ ብቁ ትውልድ እንዲፈጠር ማስቻል ነው። የተከለከሉ የውጭ ባህላዊ ድርጊቶች ምሳሌዎች: አዲሱ ደንብ የሀገሪቷን ባህልና ወግ ይቃረናሉ ተብለው በግልጽ የዘረዘራቸውን አሉታዊ መጤ ድርጊቶችንና ክብረ በዓላትን ይከለክላል። ከእነዚህም መካከል: * Crazy Day * Gentle Day * Olds Day * Valentine Day * Color Day * Pyjama Day የሚሉት ይገኙበታል። ጥያቄ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የትምህርት በቤቴ ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ! https://t.me/temhert_bebete https://t.me/temhert_bebete

Studying in the United States – Individual Advising Session Wednesday, November 19 From 3PM until 4 PM Satchmo Center, U.S. E
Studying in the United States – Individual Advising Session Wednesday, November 19 From 3PM until 4 PM Satchmo Center, U.S. Embassy, Addis Ababa Register for this session https://forms.gle/naYPRU1NzUDA3HyT6 Access to the Satchmo Center is by membership only, please register at https://jazzio.land/register. Screenshot your QR code and present it along with your ID. ✅️ Join Now @ScholarshipOpportunitiesEt @ScholarshipOpportunitiesEt

Diraamaan afaan oromoo haaraa walitti fufaa KIILOLEE jedhu eegaleera. Karaa telegram kutaa 1 kaastaanii hordofuuf ni barbaadd
Diraamaan afaan oromoo haaraa walitti fufaa KIILOLEE jedhu eegaleera. Karaa telegram kutaa 1 kaastaanii hordofuuf ni barbaaddu?

Shaampiyoonsi Liigiin deebi'eera! 🔥 🔥 Taphoota hunda tamsaasa kallattiin toora telegiraamaan hordofuuf JOIN kan jedhu tuquu
Shaampiyoonsi Liigiin deebi'eera! 🔥 🔥 Taphoota hunda tamsaasa kallattiin toora telegiraamaan hordofuuf JOIN kan jedhu tuquun seenaa! 👇

Daqiiqaa 20 qofaaf kan turu! 👊 Namootni gaaffii kana dursanii deebisan 15'f badhaasa kaardii 200 hiruuf qophoofneerra! 🔥 20+40-35÷2+1 = ?? 👇👇

Kutaa 3ffaan Gadhiifamera Diraamaan afaan oromoo haaraa walitti fufaa KIILOLEE Kutaa 3ffaan Amma gadhiifame.
Kutaa 3ffaan Gadhiifamera Diraamaan afaan oromoo haaraa walitti fufaa KIILOLEE Kutaa 3ffaan Amma gadhiifame.

Diraamaan afaan oromoo haaraa walitti fufaa KIILOLEE jedhu eegaleera. Karaa telegram kutaa 1 kaastaanii hordofuuf ni barbaadd
Diraamaan afaan oromoo haaraa walitti fufaa KIILOLEE jedhu eegaleera. Karaa telegram kutaa 1 kaastaanii hordofuuf ni barbaaddu?