ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

TRADING MASTERS

TRADING MASTERS

前往频道在 Telegram

Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world. 🎙️PROMOTE YOUR PRODUCTS FOR ONLY FEW $ PER 24 HOURS 👉 CEO @Iloveyoumom4ever DON'T WASTE YOUR TIME JUST CONTACT ME FOR ANY PROMOTIO!

显示更多

📈 Telegram 频道 TRADING MASTERS 的分析概览

频道 TRADING MASTERS (@et_study_notes) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 944 名订阅者,在 加密货币 类别中位列第 8 201,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 924 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 944 名订阅者。

根据 02 十一月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -481,过去 24 小时变化为 -8,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 4.34%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.05% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 519 次浏览,首日通常累积 245 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 4。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world. 🎙️PROMOTE YOUR PRODUCTS FOR ONLY FEW $ PER 24 HOURS 👉 CEO @Iloveyoumom4ever DON'T WASTE YOUR TIME JUST CONTACT ME FOR ANY PROMO...”

凭借高频更新(最新数据采集于 03 十一月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 加密货币 类别中的关键影响点。

Buy Ad
11 944
订阅者
-824 小时
-1007 天
-48130 天
帖子存档
🛜 የትኛውን ፋይል መጠቀም ነው ምትፈልጉት? እነዚህ ቻናሎች ፈጣኝ እና የማይቆራረጡ ፋይሎችን ይለቃል መጠቀም ምትፈልጉ ቶሎ JOIN የምለውን ተጫኑ 👇👇👇👇👇👇
🛜 የትኛውን ፋይል መጠቀም ነው ምትፈልጉት? እነዚህ ቻናሎች ፈጣኝ እና የማይቆራረጡ ፋይሎችን ይለቃል መጠቀም ምትፈልጉ ቶሎ JOIN የምለውን ተጫኑ 👇👇👇👇👇👇

FAM እንኳን ደስ አላችሁ በኛ ትክክለኛ በቴሌግራም ቻናል Free Internet ከ 3MB/S ፍጥነት በላይ እየሰራ ይገኛል ለማግኘት JOIN 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/UNIQUECRYPTO_24/4591

🔴 ከ17 ⏰ ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል 🔴 የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ 🔻 በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ ❓
🔴 ከ17 ⏰ ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል 🔴 የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ 🔻 በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ ❓

የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ?

የትኛውን Free Internet File መጠቀም ይፈልጋሉ????? 👇👇👇👇👇
የትኛውን Free Internet File መጠቀም ይፈልጋሉ????? 👇👇👇👇👇

JUST IN: Elon Musk becomes first person in history to surpass a $850,000,000,000 net worth.
+1
JUST IN: Elon Musk becomes first person in history to surpass a $850,000,000,000 net worth.

ብሩኖ ፈርናንደስ በዚህ ሲዝን 12ተኛ አሲስቱ ላይ ደርሷል ! SHARE" @MULESPORTZENA
ብሩኖ ፈርናንደስ በዚህ ሲዝን 12ተኛ አሲስቱ ላይ ደርሷል ! SHARE" @MULESPORTZENA

ባሳለፍነው ሳምንት ! ጎልልልልል አርሰናል 2-2 አቻ ! FT ማን ዩናይትድ 3-2 አርሰናል ዛሬ ! ጎልልልልል ፉልሀም 2-2 አቻ ! FT | ማን ዩናይትድ 3-2 ፉልሀም ይሄ ሆኗል ዩናይትድ 🤷‍♂️
+1
ባሳለፍነው ሳምንት ! ጎልልልልል አርሰናል 2-2 አቻ ! FT ማን ዩናይትድ 3-2 አርሰናል ዛሬ ! ጎልልልልል ፉልሀም 2-2 አቻ ! FT | ማን ዩናይትድ 3-2 ፉልሀም ይሄ ሆኗል ዩናይትድ 🤷‍♂️ @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans

​🗣️ አሌክስ ክሩክ፦የዶርጉ ጉዳትና የጥር ዝውውር ​"ነገር ግን ያገኘሁት የቅርብ ጊዜ መረጃ እንደሚያመለክተው ዶርጉ ለ10 ሳምንታት እንኳን ከሜዳ ቢርቅ በዚህ የዝውውር መስኮት ዩናትዶች የሚያደርጉ
​🗣️ አሌክስ ክሩክ፦የዶርጉ ጉዳትና የጥር ዝውውር ​"ነገር ግን ያገኘሁት የቅርብ ጊዜ መረጃ እንደሚያመለክተው ዶርጉ ለ10 ሳምንታት እንኳን ከሜዳ ቢርቅ በዚህ የዝውውር መስኮት ዩናትዶች የሚያደርጉትን ነገር አይቀይረውም። ​ከረጅም ጊዜ ጀምሮ የሚፈልጉት ተጫዋች በድንገት የሚገኝ ከሆነ ዝውውሩን ሊያከናውኑ ይችላሉ ነገር ግን ዩናይትድ ገንዘብ አውጥቶ ተጫዋቾችን የሚያስፈርመው በክረምቱ የመሆኑ እድል በጣም ሰፊ ነው።" @Manchesterunited_Fansz @Manchesterunited_Fansz

አማዷ የአንድ ክለብ ደጋፊን ሙሉ ብቻዋን ስታንዘፈዝፍ ዝም ትላለህ እንዴ? የኔ አንጨርጫሪ ❤ ሞቅ አርገህ ልብና ጭብጨባ ግጨው ለአማድ👏 ሂድባቸው አማዷ🔥 @Manchesterunited_Fansz @M
አማዷ የአንድ ክለብ ደጋፊን ሙሉ ብቻዋን ስታንዘፈዝፍ ዝም ትላለህ እንዴ? የኔ አንጨርጫሪ ❤ ሞቅ አርገህ ልብና ጭብጨባ ግጨው ለአማድ👏 ሂድባቸው አማዷ🔥 @Manchesterunited_Fansz @Manchesterunited_Fansz

Transfer markt ይፋ ባደረገው መረጃ መሠረት ሪዮ ንጉሞሃ በአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች ውስጥ በሁሉም ውድድሮች ጎል በማስቆጠር በዕድሜ ትንሹ ተጫዋች ሆኗል። 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @liverpo
Transfer markt ይፋ ባደረገው መረጃ መሠረት ሪዮ ንጉሞሃ በአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች ውስጥ በሁሉም ውድድሮች ጎል በማስቆጠር በዕድሜ ትንሹ ተጫዋች ሆኗል። 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @liverpool_soccer 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄➪ @liverpool_soccer

Fabrizio ራሱ ገርሞታል 😂 @Manchesterunited_Fansz @Manchesterunited_Fansz
Fabrizio ራሱ ገርሞታል 😂 @Manchesterunited_Fansz @Manchesterunited_Fansz

ካሴሚሮ የማን.ዩናይትድ ደጋፊዎች ስሙን ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ እየጠሩ ሲዘምሩ 🥹❤️ 🗞 ዜና ማንችስተር ዩናይትድ™ @ZENA_MANCHESTER_UTD @ZENA_MANCHESTER_UTD
ካሴሚሮ የማን.ዩናይትድ ደጋፊዎች ስሙን ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ እየጠሩ ሲዘምሩ 🥹❤️ 🗞 ዜና ማንችስተር ዩናይትድ™ @ZENA_MANCHESTER_UTD @ZENA_MANCHESTER_UTD

ብሩኖ ፈርናንዴዝ ባለፉት 15 ጨዋታዎች 6 ጎሎችን + 11 አሲስት ማድረግ ችሏል። በ 15 ጨዋታዎች 17 የጎል ተሳትፎ! 👑 🗞 ዜና ማንችስተር ዩናይትድ™ @ZENA_MANCHESTER_UTD @ZENA
ብሩኖ ፈርናንዴዝ ባለፉት 15 ጨዋታዎች 6 ጎሎችን + 11 አሲስት ማድረግ ችሏል። በ 15 ጨዋታዎች 17 የጎል ተሳትፎ! 👑 🗞 ዜና ማንችስተር ዩናይትድ™ @ZENA_MANCHESTER_UTD @ZENA_MANCHESTER_UTD

ልክ 3ኛ ጎል ሲገባ አርቴታ ለቀጣይ 5 ጨዋታ ቤንች ላይ እንደሚያደርገው ትዝ ሲለው ከኛ ጋር መደሰት ጀመረ😂 @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
ልክ 3ኛ ጎል ሲገባ አርቴታ ለቀጣይ 5 ጨዋታ ቤንች ላይ እንደሚያደርገው ትዝ ሲለው ከኛ ጋር መደሰት ጀመረ😂 @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans

ብሩኖ ፈርናንዴዝ ባለፉት 15 ጨዋታዎች ላይ 6 ጎሎችን አስቆጥሮ 11 አሲስቶችን ደግሞ ለቡድን አጋሮቹ አድርጓል። በ15 ጨዋታዎች 17 የግብ ተሳትፎ! ♥️🔥 @Manchesterunited_Fansz @
ብሩኖ ፈርናንዴዝ ባለፉት 15 ጨዋታዎች ላይ 6 ጎሎችን አስቆጥሮ 11 አሲስቶችን ደግሞ ለቡድን አጋሮቹ አድርጓል። በ15 ጨዋታዎች 17 የግብ ተሳትፎ! ♥️🔥 @Manchesterunited_Fansz @Manchesterunited_Fansz

የብራንዱ ክለባችን ቀጣይ አምስት ጨዋታዎች:- →🆚 ፉልሀም(በሜዳችን) →🆚 ቶትንሀም(በሜዳችን) →🆚 ዌስትሀም(ከሜዳችን ውጪ) →🆚 ኤቨርተን (ከሜዳችን ውጪ) →🆚 ፓላስ ( በሜዳችን) ትላንት
የብራንዱ ክለባችን ቀጣይ አምስት ጨዋታዎች:- →🆚 ፉልሀም(በሜዳችን) →🆚 ቶትንሀም(በሜዳችን) →🆚 ዌስትሀም(ከሜዳችን ውጪ) →🆚 ኤቨርተን (ከሜዳችን ውጪ) →🆚 ፓላስ ( በሜዳችን) ትላንት በእውነቱ የማይረሳ ምሽት እና የማይረሳ ድል አጣጥመናል፣ አሁን ግን ወደ ቀጣዩ ስራ! ትኩረት ሁሉ ወደ ሚቀጥሉት 15 ነጥቦች! 🔥 "Moving forward together! 🔴💪" @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans

ይህንን ያውቃሉ ?! በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ካሉት 20 ክለቦች መካከል ባለፉት 5 የሊግ ጨዋታዎች ምንም ሽንፈት ያላስተናገደው ታላቁ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ብቻ እና ብቻ ነው !!😎 @Man
ይህንን ያውቃሉ ?! በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ካሉት 20 ክለቦች መካከል ባለፉት 5 የሊግ ጨዋታዎች ምንም ሽንፈት ያላስተናገደው ታላቁ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ብቻ እና ብቻ ነው !!😎 @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans

ባለፈው ሳምንት ኩኛ ፤ ብሩኖ ፤ ኩኛ ፤ ብሩኖ ፤ ኩኛ ፤ ብሩኖ ፤ ሉክሾ ፤ ኩኛ በዚ ሳምንት ብሩኖ ፤ ዶርጉ ፤ ዶርጉ ፤ ብሩኖ ፤ ዶርጉጉጉ ጎልልል Carrick ball is dancing on the
ባለፈው ሳምንት ኩኛ ፤ ብሩኖ ፤ ኩኛ ፤ ብሩኖ ፤ ኩኛ ፤ ብሩኖ ፤ ሉክሾ ፤ ኩኛ በዚ ሳምንት ብሩኖ ፤ ዶርጉ ፤ ዶርጉ ፤ ብሩኖ ፤ ዶርጉጉጉ ጎልልል Carrick ball is dancing on the field 💫 @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans