HuLu Merkato || ሁሉ መርካቶ
前往频道在 Telegram
ሁሉ መርካቶዎች ነን! በ መርካቶ ቅናሽ እና ጥራት ያላቸውን በሁሉም መስክ ላይ ያሉ እቃዎችን ከጥራት እና ከታማኝነት ጋር እኛ ጋር ያገኛሉ። #ሁሉም_እኛ_ጋር_ነው። 🔺 ጥያቄ እና አስተያየት እንዲሁም እቃ ለማዘዝ በዚህ ስልክ ያሳውቁን! +251947841442 +251973039394
显示更多3 390
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
-8130 天
吸引订阅者
八月 '248月 '24
八月 '24
+3
在0个频道中
七月 '24
+11
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+17
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+17
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+20
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+17
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+18
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+4
在0个频道中
Get PRO
十二月 '230
在0个频道中
Get PRO
十一月 '230
在0个频道中
Get PRO
十月 '230
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+5
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+5
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+7
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+5
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+6
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+2
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+2
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+8
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+12
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+3
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+3
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+1
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+8
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+10
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+9
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+47
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+133
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+155
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+152
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+56
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+67
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+82
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+102
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+189
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+172
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+131
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+138
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+87
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+29
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+114
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+68
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+81
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+152
在0个频道中
Get PRO
十二月 '20
+11 860
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 30 八月 | 0 | |||
| 29 八月 | 0 | |||
| 28 八月 | 0 | |||
| 27 八月 | 0 | |||
| 26 八月 | 0 | |||
| 25 八月 | 0 | |||
| 24 八月 | +1 | |||
| 23 八月 | 0 | |||
| 22 八月 | 0 | |||
| 21 八月 | 0 | |||
| 20 八月 | +1 | |||
| 19 八月 | 0 | |||
| 18 八月 | 0 | |||
| 17 八月 | 0 | |||
| 16 八月 | +1 | |||
| 15 八月 | 0 | |||
| 14 八月 | 0 | |||
| 13 八月 | 0 | |||
| 12 八月 | 0 | |||
| 11 八月 | 0 | |||
| 10 八月 | 0 | |||
| 09 八月 | 0 | |||
| 08 八月 | 0 | |||
| 07 八月 | 0 | |||
| 06 八月 | 0 | |||
| 05 八月 | 0 | |||
| 04 八月 | 0 | |||
| 03 八月 | 0 | |||
| 02 八月 | 0 | |||
| 01 八月 | 0 |
频道帖子
ከ 43-85” የሚለው
100% ORIGINAL GUARANTED የሚል ፅሁፍ አለው!
ብረቱ ጠንካራ የሆነ ነው።
#ሁሉም_እኛ_ጋር_ነው
-------------------------------------------------------
ይህንን ዕቃ መግዛት ለምትፈልጉ
𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 𝐔𝐬 📩 @huLuSale1
𝐉𝐨𝐢𝐧▶️ @Hulumerkat
𝐂𝐚𝐥𝐥 +251947841442
+251973039394
| 2 | 🌙🌙 ዒድ ሙባረክ 🌙🌙
عيد مبارك كل عام وانتم بخير
💫✨💫💫✨💫💫✨
تقبل الله منا ومنكم صالح الاعمال
ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም
ሷሊሀል አዕማል
✨✨✨✨✨✨✨✨
⭐️ Eid Mubarek⭐️❤️
HuLu Merkato || ሁሉ መርካቶ
@hulumerkat | 402 |
| 3 | ሰበር‼
======
✍ የረመዿን ጨረቃ በሃገረ ሳዑዲ ዓረቢያ ስለታየች ነገ ሰኞ መጋቢት 02, 2016 E.C. (March 11, 2024 G.C.) የረመዿን የመጀመሪያ ቀን ይሆናል።
አላህ የምንጠቀምበት ያድርገን!
ረመዿን ሙባረክ!
BREAKING NEWS: The Crescent of Ramadan 1445/2024 has been sighted in Saudi Arabia!
Subsequently, Ramadan 1445/2024 begins tomorrow, 11 March 2024
Taraweeh Prayers will begin in the Two Holy Mosques after Isha Prayers | 400 |
| 4 | 2 አዲስ ቻሎች በYahsat (Varzish TV) ባለበት ለይ በሪሞት ብቻ Search አድርገው መመልከት ይችላሉ
📺 GULF Movies
📺 Ghion TV
📡 Yahsat 52°E 11843V27500 | 369 |
| 5 | #ሰዎች1
ሰዎች ዱርዬ የነበርክ ጊዜ አላህ ቅናውን መንገድ ይምራህ ይሉሀል አላህ ቅናውን መንገድ የመራህ ጊዜ ዱርዬ ነበር እኮ ይሉሀል😒
وَلَا يَحْزُنكَ قَوْلُهُمْ إِنَّ الْعِزَّةَ لِلَّهِ جَمِيعًا هُوَ السَّمِيعُ الْعَلِيمُ
Telegram ||@YE_FIKER_TEG
امير|~🍁💧🍁~ | 1 |
| 6 | ውብ የሆኑ ረከቦቶች ገብተዋል 🥰
ሴቶች ነቃ በሉ 😁
#ሁሉም_እኛ_ጋር_ነው
-------------------------------------------------------
ይህንን ዕቃ መግዛት ለምትፈልጉ
𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 𝐔𝐬 📩 @huLuSale1
𝐉𝐨𝐢𝐧▶️ @Hulumerkat
𝐂𝐚𝐥𝐥 +251953853913
+251973039394 | 518 |
| 7 | በ1 የDstv ክፍያ ለ2 ኛ ሪሲቨር (ቤት) ያለ SMART LNB መጠቀም እንደሚችሉ ያውቃሉ?
ከዚህ ቀደም ስለ DIPLEXER ወይም COMBINER 1-1 ነገሮችን ነገርናችሁ የነበረ ሲሆን በዋነኝነት ለDSTV EXTRA VIEW ( በ1 የDSTV ክፍያ ለ2 የDSTV ሪሲቨር እንዴት መጠቀም እንደምትችሉ እናሳያችሁ።
ከዚህ በታች ያለውን የፎቶ መረጃ እና በ1ድ የውጪ ዜጋ የተሰራ የVideo Tutorial ከስር አስቀምጠናል ተመልከቱት እና ሪሲቨሩ ላይ በUniversal LNBተራ አሞላል ላይ ሞልታችሁ መጠቀም ትችላለችሁ።
1 Primary የDSTV DECODER ላይ የተከፈለ Packageን ለሌላ Secondary ሪሲቨር ለመጠቀም የሚያስፈልጉ ዕቃዎች ዝርዝር ይህ ነው።
- 1 ዲሽ
- ባለ 2 ማንኛውም LNB
- 2 Diplexer
- ዲሹን ሰርታችሁ እና ገጥማችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ በዚህ የTelegram @DStvETcustomercare አድራሻ የ DSTV XTRA VIEW ማጣመር እንደምትፈልጉ ታሳውቃላችሁ የቀረውን Step እነሱ ጋር ትጨርሳላችሁ።
- 2ተኛው ሪሲቨር አዲስ ከሆነ እላዩ ላይ ያለው የ1 ወር Package Cancel መደረግ ይኖርበታል።
-የሪሲቨሮቹ ባለቤት መታወቂያ ያስፈልጋል።
ይህንን ዕቃ መግዛት ለምትፈልጉ
#ሁሉም_እኛ_ጋር_ነው
-------------------------------------------------------
𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 𝐔𝐬 📩 @huLuSale1
𝐉𝐨𝐢𝐧▶️ @Hulumerkat
𝐂𝐚𝐥𝐥 +251953853913
+251973039394 | 461 |
| 8 | የdstv ሪሞቶች በብዛትም በፍሬም አለን ይሸምቱ | 357 |
| 9 | ፂም የሌለው አላገባም የምትል ሴት ፀጉር 🤭 እኔ አላልኩም🤷♂️ ካለ ሂውምን ሄር እስቲ ቃጀልን ላስመስላቹ ኑ ቆንጆ ቅባቶች አሉን ውሰዱ 🛒
ለፀጉራቹ የሚስማማውን ቅባት ይምረጡ። ለባሌስ? ለፂሙ ? አታስቢ እሱም አለን ይደውሉ ይዘዙን ካሉበት ከች
#ሁሉም_እኛ_ጋር_ነው
-------------------------------------------------------
𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 𝐔𝐬 📩 @huLuSale1
𝐉𝐨𝐢𝐧▶️ @Hulumerkat
𝐂𝐚𝐥𝐥 +251953853913
+251973039394 | 606 |
| 10 | ለተለያዩ ስልኮች የሚሆን original ቻርጀሮች አሉን
ይደውሉ
#ብዛት
#ሁሉም_እኛ_ጋር_ነው
-------------------------------------------------------
𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 𝐔𝐬 📩 @huLuSale1
𝐉𝐨𝐢𝐧▶️ @Hulumerkat
𝐂𝐚𝐥𝐥 +251953853913
+251973039394 | 499 |
| 11 | ለቴክኒሻኖች ለትርፍ እንዲሁም ባልተጋነነ ዋጋ ኢትዮሳት እና ቫርዚሽ ብቻ ለመጠቀም የሚውል ምርጥ ሪሲቨር
.usb (ፍላሽ) ይቀበላል
.HDMI
.Varzish biss key ይቀበላል
.
#ማሳሰቢያ
የሪሲቨሩ አገልግሎት ከላይ ለጠቀስንላቹ ቻናሎች ብቻ ነው የሚሆነው::
ይህን በዋጋ አሁን ገበያ ላይ ካሉ ሪሲቨሮች እጅግ እርካሹና ምርጡ ሪሲቨረ ነው ፈላጊ ካለ በብዛትም በፍሬም አለን imbox
#ሁሉም_እኛ_ጋር_ነው
-------------------------------------------------------
𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 𝐔𝐬 📩 @huLuSale1
𝐉𝐨𝐢𝐧▶️ @Hulumerkat
𝐂𝐚𝐥𝐥 +251953853913
+251973039394 | 459 |
| 12 | 1ሜትር ከ7cm የሚረዝመው ይህ KNB የተባለው 43 inch ሰማርት ቲቪ በውስጡ ብዙ አይነት ለየት ያሉ ፊውቸሮችን ይዟል።
brand name KNB
. 43 inch
. USB ይቀበላል
. በ3 አማራጮች ላይ HDMI SUPPORT ያደርጋል
.እስከ 4K ድረስ የመለቀቁ ምስሎችና ፎቶችን በጥራት ይከፍታል
. የ2 አመት ዋስትና አለው
.በነፃ ያሉበት ቦታ እናደርሳለን
ይህን ቲቪ እኛ ጋር በ 22600 ብር ብቻ ያገኙታል አውቃለው ዋጋው እንደረከሰባቹ በዚህ ዋጋ ሰማርት ያልሆኑ ቲቪዎችን ገዝታቹ እንደነበር ትዝ እንዳላቹም ይገባኛል። ነቃ ደንገጥ በሉ ለማንኛውም ውስን ፍሬ ነው የቀረው ሳያልቅባቹ ሸምቱ
የሁለት አመት ዋስትና አለው
#ሁሉም_እኛ_ጋር_ነው
-------------------------------------------------------
𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 𝐔𝐬 📩 @huLuSale1
𝐉𝐨𝐢𝐧▶️ @Hulumerkat
𝐂𝐚𝐥𝐥 +251947841442
+251953853913
+251973039394 | 476 |
| 13 | Neo Hair Lotion 🥇
በተፈጥሮ ከሚገኙ ዕፅዋት የተቀመመ ሲሆን የፀጉር መሳሳትን ወይም መመለጥን ለመከላከል ይረዳል።
📌የተመለጠ ፀጉርን ለማብቀል ያግዛል
📌የሳሳ ፀጉርን ለመሙላት ያግዛል
📌የሸሸ ፀጉርን ለመመለስ ያግዛል
📌አዲስ ፀጉር ለማብቀል (ቤቢ Hair ለማዉጣት) ያግዛል
✅ ምንም አይነት የጎንዮሽ ጉዳት የሌለዉ
✅ ዕፅዋቶቹ ዉስጥ የሚገኙት ንጥረ ነገሮች ቆዳችን ስር የሚገኙትን ፀጉር አብቃይ ሴሎች በማነቃቃት የፀጉር እድገትን ያፋጥናሉ።
✅ በቀን ሁለት ጊዜ መጠቀም
✅ ለሴቶችም ለወንዶችም የሚሆን
ይደውሉ ይዘዙን። ያሉበት ድረስ በነፃ እናደርሳለን። ወደ ክፍለ ሀገርም በታማኝነት እንልካለን።
-------------------------------------------------------
𝐉𝐨𝐢𝐧▶️ @Hulumerkat
𝐂𝐚𝐥𝐥 +251947841442 +251953853913 | 550 |
| 14 | ለላጤዎች የሚሆን በዋጋም በሳይዝም የተከሸነች ምርጥ ቲቪ
GALLAXY TV 👌👌👌
. 24 inch
. USB
. HDMI SUPPORT
. 2 Years warranty
Price 9200 birr
FREE DELIVERY
👉ከ 17 ኢንች አስከ 86 ኢንች የተለያዩ ቲቪዎች አሉን ይደውሉልን.
#ሁሉም_እኛ_ጋር_ነው
𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 𝐔𝐬 📩 @huLuSale1
𝐉𝐨𝐢𝐧▶️ @Hulumerkat
𝐂𝐚𝐥𝐥 📱
+251947841442 +251953853913 +251973039394 | 504 |
| 15 | 👁ማሳሰቢያ👁
አዲስ ረሲቨር ልትገዙ ካሰባችሁ በአሁን ሰአት ብትገዟቸው ብዬ የምመርጥላችሁ ረሲቨሮች ዝርዝር ዋጋቸው የተለያየ ቢሆንም እንደአቅማችሁ መምረጥ ትችላላችሁ
GOLDSTAR 9999HD 4K SDS
GOLDSTAR 9000 GHOST
LIFESTAR 1 Million 4K Android
LIFESTAR 9595HD 4K
LIFESTAR 9090 HD Diamond
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
SUPERSTAR 6464HD Mega
SUPERSTAR 6565HD Mega
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
LIFESTAR 8585HD++
በእውነት በምርጫችሁ ትደሰታላችሁ በማንኛውም ከኛ መግዛት ከፈለጋቹ
𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 𝐔𝐬 📩 @HuLuSale1
𝐉𝐨𝐢𝐧▶️ @Hulumerkat
𝐂𝐚𝐥𝐥 📱+251947841442
+251953853913
+251973039394 | 471 |
| 16 | ይሄ ቅባት #ለሴቶች በተለይ ከሂጃብ ስር ለተደበቀ ራሰበረሃነት ፍቱን መፍትሄ ነው😂 ቀልዱ ቀልድ ነዉ ለፀጉራቹ እድገት፡ ፀጉራቹ ለሚበጣጠስ እንዲሁም ለራስ ቆዳ መሰንጠቅ እና መድረቅ የሚውል ቅባት ነው፨
𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 𝐔𝐬 📩
𝐉𝐨𝐢𝐧▶️ @Hulumerkat
𝐂𝐚𝐥𝐥 📱+251947841442 || +251973039394 | 563 |
| 17 | 
Musse Solomon
‼️❌❌❌‼️
ኢትዮጵያ🇪🇹በቅርቡ ግብረሰዶማዊነት🏳️🌈፣የጾታ መቀየር፣ውርጃና ሁሉን አቀፍ የወሲብ ትምህርትን የመሳሰሉ እኩይ አጀንዳዎች በሰብዓዊ መብት ሽፋንና በሌሎች አሳሳች ሀረጎች ተሰውረው የቀረበን ሰነድ
ፈርማለች። 😭
ይህም ሰነድ በዚህ አንድ ወር ውስጥ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲፀድቅ ይጠበቃል።🤯
ለዚህም መቃወሚያ Petition በትንሹ 50,000 ፊርማዎችን ለማሰባሰብ በዚህ Link እንሳተፍ።
🇪🇹Say NO!!
ታሪክ የማይረሳውንና እስከትውልድ ጥግ በመልካሞቹ የሚዘከረውን ይህን movement በደስታ ተቀላቀሉ!!!
🛑Petition ለመፈረም
https://keap.page/gq193/.html | 212 |
| 18 | 😎Ethiosat Nss 57°e ተጠቃሚዎች KANA Tv ከተቋረጠባቹ Symbol rate ቀይሮ ስለሆነ እዛው ባለበት በ ሪሞታቹ Menu Installation Antenna Setup Tp List በመግባት Symbol Rate መቀየር 11545 H 45000 አድርጋቹ በ ሪሞታቹ Search አድርገት ወይም Save ብላቹ ስቶጡ ይከፍትላቹሀል።
አዲሱ Frequency 👉11545 H 45000
@Amirdish | 270 |
| 19 | 📺 5 Gold
📺 5 Star
📺 5 Live
📺 5 Plus HD
📺 5 Sport 4K
በAmos 4W ላይ የሚገኙት 5 ስፖርት እስከ 2027 🇪🇺 የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ እና 🇪🇺 የኢሮፓ ሊግ ጨዋታዎችን የማሰራጨት መብት አግኝቷል! ያማለት አሁን ላይ ካሉ የኳስ ቻናሎች ተመራጭ ያደርጋቸዋል
@Amirdish | 178 |
| 20 | 📺 5 Gold
📺 5 Star
📺 5 Live
📺 5 Plus HD
📺 5 Sport 4K
በAmos 4W ላይ የሚገኙት 5 ስፖርት እስከ 2027 🇪🇺 የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ እና 🇪🇺 የኢሮፓ ሊግ ጨዋታዎችን የማሰራጨት መብት አግኝቷል! ያማለት አሁን ላይ ካሉ የኳስ ቻናሎች ተመራጭ ያደርጋቸዋል
@Amirdish | 1 |
