BURAB DREAMS
前往频道在 Telegram
2 607
订阅者
-524 小时
-297 天
-8630 天
帖子存档
2 607
London session ላይ አግኝቼው የነበረ setup ግን spread በጣም ሰፊ ስለነበር አልገባውትም ለእናንተም አላሳወኳችሁም አንዳንዴ trading ላይ ከ risk managementአችሁ ጋር የማይሄድ spread ካለ ያንን ትሬት ባትገቡት ይመረጣል ምክነያቱም ማርኬቱ ብዙ opportunity ይሰጣችኋል ቆይቶ በተለይ በእኔ strategy እና entry model ከሆነ setup ነፍ ነው ስለዚህ ሰፊ spread በሚያጋጥ ሰአት ወይ tradeኡን avoid ማረግ ወይ ደሞ ሌላ Correlated pair ካለ እና እሱ ላይ ዝቅተኛ spread ካለ እሱ ላይ ትሬድ ብትገቡ እላለሁ ።
