ch
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

前往频道在 Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

显示更多

📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览

频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 234 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 245,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 081

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 234 名订阅者。

根据 06 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 625,过去 24 小时变化为 -24,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.69%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.08% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 437 次浏览,首日通常累积 337 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 11

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

凭借高频更新(最新数据采集于 07 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

16 234
订阅者
-2424 小时
+2177
+62530
帖子存档
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ያበሰራት ቅዱስ መላዕክ ማን ይባላል?

🥰ምን አይነት መዝሙር ማግኘት ይፈልጋሉ ❓ የምት ፈልጉትን መዝሙር በመምረጥ ተቀላቀሉ 👇👇👇

ዝምታ ክብርን ሲወልድ ፤ ንግግር ለመናናቅ ምክንያት ይሆናል። ሰው ያወቀ ሲመስለው ሰውን ይንቃል!!!

🥰ምን አይነት መዝሙር ማግኘት ይፈልጋሉ ❓ የምት ፈልጉትን መዝሙር በመምረጥ ተቀላቀሉ 👇👇👇

በቀልድና በጨዋታ መሐል እያሳሳቁ ይሰድቡሃል ፤ ፊትህ ማይናገሩትን እዛ ላይ ጠብቅ!!!

፡ ወንድም ማለት አንተነትህ የኔ ደስታ ሳቅ ድምቀትህ ያፀናኛል ያንተ መኖር እኔነቴን ተስፋ ሞልቶ ያሳየኛል ቅን እሳቤህ ብርቱነትን አቆራኝቶ ወንድሜ የኔ ኩራት ደስታ አለሜ እወድሃለሁ😊 ✍Mekdi @amen1995

አንዳንዴ በዝምታ ውስጥ አብዝተህ ኗሪ ከሆንክ ለመግባባት ባሰብክ ቀን ግን ቃላቶች ሊለግሙብህ ይችላሉ።

ለክፋት ስታቅድ ለተሸናፊነት ራስህን እያመቻቸህ ነው።

፡ "ያልፋል" እያልን ቀን ስንጠብቅ የእለት ጓዙን እየገፋን ካለመኖር ተጠላልፈን እኛው ከእኛው ተጠፋፋን ✍Mekdi @amen1995

፡ በቃላት ጋጋታ፡ ልብን 'ሚሸነቁር ፡ ዶፍ እያዘነቡ፡ በደም የሰከሩ፡ በስለት ቦትርፈው ፡ መጠው 'ማይጠግቡ፡ ቢሉኝ በለበጣ ፡ ይቅርታ ይቅርታ፣ ሳይቆረቁራቸው! ቅጣትን በመፍራት ከሰማዩ ጌታ፡ ከንቱ ነው፡ ቃላቸው ፡ አያሽርም ቁስል፣ አራት ፊደል ገብቶ 'ያድሰኝ ይመስል!!! ✍አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ) @Abu1219 📩 @Abuuuuu_bot

፡ ከመኖር ጋር ስንፋጠጥ ላለመኖር ስናደላ ክፉ ጊዜን ስንቆጥር የውድቀት ቀን ስናሰላ እድሜ ትቶን ተስፋ ገፍቶን የሄደ 'ለት እኛው ከእኛው ከጠፋብን ምድር ሰማይ ሳር ቅጠሉ ያኔ ነው የሚከፋብን ✍Mekdi @amen1995

ሔድ መለስ ስትል ፡ ከሰው ልብ ጎዳና፣ መጥፋት ይበዛዋል፡ የመርገጫህ ዳና፣ ፡ እምነት እንዳታጣ ፡ ወዳጅ እንዲተርፍህ፡ ከይምሰል ተላቀህ ፡ ተጫወት ከነፍስህ! አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

ላለመቀበል ዝግጁ ከሆንክ ሰጪ እጆችን ሁሉ ላንተ ንፉግ ታደርጋቸዋለህ።

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

በማርያም አማላጅነት ያምናሉ 🥰

በማርያም አማላጅነት ያምናሉ 🥰

📷 እርግጠኛ ነኝ ፕሮፍይሎን ለመቀየር ፈልገው ፕሮፍይል የሚያደርጉት ጠፍቶ  ተቸግረው ያውቃሉ። የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ መንፈሳዊ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👇👇👇👇👇👇📷 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0