ch
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

前往频道在 Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

显示更多

📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览

频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 932 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 411,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 116

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 932 名订阅者。

根据 25 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 604,过去 24 小时变化为 -23,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.64%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.10% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 419 次浏览,首日通常累积 334 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 10

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

凭借高频更新(最新数据采集于 26 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

15 932
订阅者
-2324 小时
+1447
+60430
帖子存档
ኧረ #like #share ይደረግ

8 ሰዓት…🎤🥳

እንዳትመጣ ክብር የለኝ እቀበልህ መደብ የለኝ አሳርፍህ መጠጋያ የሻገተ ምንስ ላንተርስ እኔ ልጅህ ርካሽ ነኝ ስለምንስ ትመጣለህ🥺 ሀጢያትን ወልጄው ሰዉነቴ ቆስሏል የነዉሬ ጥግ አመርቅዟል የዘቀጥኩት
እንዳትመጣ ክብር የለኝ እቀበልህ መደብ የለኝ አሳርፍህ መጠጋያ የሻገተ ምንስ ላንተርስ እኔ ልጅህ ርካሽ ነኝ ስለምንስ ትመጣለህ🥺 ሀጢያትን ወልጄው ሰዉነቴ ቆስሏል የነዉሬ ጥግ አመርቅዟል የዘቀጥኩት ሀጥያት ውጦኝ አካላቴ ትል አፍርቷል ስሞትልህ እንዳትመጣ ይሸትሀል 😭 እንዳትመጣ ይሸትሀል 😭 አባቴ ቅርብኝ አታንኳኳ በሬን ነዉር ግድፈቴን እንዳታይብኝ ማጀቴ እንደሁ የሴት አይመስል እኔ እንደሆንኩ ባክኛለሁ በተንኮል ድስት መርዝ ወጥውጬ አኑሬያለሁ እና ለምን ትመጣለህ ስለምንስ ከዳጃፌ ትቆማለህ የኔ ጎጆ አይሆንህም በቃ እዚያው ሁን ከመቅደስህ ባስገባህስ ሽንጉር በሬን ከፍቼልህ መኝታዬ አጎዛ ነው ከምን ላይ ነው ማሳድርህ እንደልጅነቴ እንዳታድር ከልቤ አርፈህ ቆሻሻ ነኝ እኔ ላንተ እሸታለሁ ከምን ላርግህ መኝታውን ተበድሬ ተውሼ እንኳን ባሳድርህ ክፍሌ እርኩስ ነው ከምንላይስ ላንጥፍልህ እንደውም በቃ አትምጣ የራስጌዬ ግድግዳ ላይ የርቃን ፎቶ ለጥፌበት ማንነትክን አረከስኩኝ በክብርህ ላይ ዘበትኩበት ሀፍረቴን ሸሽጌው ባደባባይ መጋረጃ ለክብርህ እኮ አልመጥንም ፍረድብኝ ትልቅ ፍርጃ በቃ አትምጣ የዘቀጥኩት ሀጥያት ውጦኝ አካላቴ ትል አፍርቷል ስሞትልህ እንዳትመጣ ይሸትሀል 😭 ✍ጽዮን 🌸

ቃላት እንደ መድኃኒት እንክብሎች ናቸው ። አስፈላጊ ቢሆኑም በጊዜ ና በመጠን የሚወሰኑ ከልኩ ካለፈ ግን ጉዳትና ሞት ያስከትላሉ ።          📒 አርምሞ

ውሃ ውስጥ ለውስጥ አለው አረንጓዴ አልቆረጠለትም ይወድሃል ሆዴ ♥️🤍
ውሃ ውስጥ ለውስጥ አለው አረንጓዴ አልቆረጠለትም ይወድሃል ሆዴ ♥️🤍

አንዳንዴ ማጽናኛ ቃል እንደምፈልገው የጎደለኝን ብፈልግ ኖሮ የማጣው ባልኖረ ነበረ።

ከሞት በላይ አደጋን እንደመፍራት ምን ግራ ሚያጋባ ነገር አለ!!!

ቅጠሉ ቅርንጫፍ ላይ ፡ ቅርንጫፉ ግንዱ ላይ ፡ ግንዱ ደግሞ ስሩ ላይ ፡ ስሩ ደግሞ መሬት ላይ ነው ተስፋቸው ሁሉም መነሻ አለው።

::: ድል ኣርገን ላንሸልል ላንሞገስ በሰው በባዶ ሜዳ ነው ትግል የገጠምነው ያኮራረፈንን ብንጠየቅ ላናቅ እንዲው ለምዶብን ነው የያዝነው ትንቅንቅ ተማዘዝን ቃላት ወጣልን እስክንል በደል በሌለበት ተወራወርን ንቀት ቀረ ከበሬታው በቁም ተገፋፋን ዘብ እንዳልቆምን ያኔ ኣንዳችን ላንዳችን እንዳልተንሰፈሰፍን  እንዳልተወራልን ባልንጀራነትን ኣንቅሮ ያስተፋን ምን ገባ ይባላል በመሃከላችን? ሄድን በፈለግነው ተባጠስን ገመድ ኣጣፋነው ባንዴ ያን ሁሉ መላመድ ያን ሁሉ ኣብሮነት ቀበርነው በወረት ያን ሁሉ መሳሳቅ ቀየርነው በስላቅ ነቀዘ ዝምታው ግን እኛ እንዲው ተውነው ሄድን ተራራቅን  መች ተነፋፈቅን ማን ነው ያስተማረን ይህን መናናቅ እስክንመስል ድረስ ተዋደን የማናቅ .meron

አንዳንዴ በጣም እንደሚተማመንብህ የሚያሳውቅህ ሰው ዘራፊ ብትሆን ራሱ መታመንን ያስተምረሃል።

ሰው እንዲጠላህ ራሱ የሚወደድልህ ነገር ሊኖር ይገባል!

ያን ቀን የኔ አድርጊልኝ ብዬ ልለምናት ሄጄ ነበር 🥺 ተስዬም ነበር ..... ዛሬ ደሞ አስረሽኝ ልላት ነው ምሄደው?? የኔ አርጊልኝ ባልኩበት ደብር? አላረገውም በጭራሽ 😞 አንተንም ደብሬንም አብሬ ልሰናበት እሱ ነው ሚበጀው እንጅማ ደብር በሄድኩኝ ቁጥር ያፀሎቴ ይታወሰኛል🥺 በቃ ሁለታቹንም ልርሳ💔 ያበደ ሰው ግን ታድሎ 🥺 ቢያንስ ደብሩን አይረሳም።