ch
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

关闭频道

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

显示更多

📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览

频道 የጥበብ ማዕድ 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 191 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 270,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 092

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 191 名订阅者。

根据 13 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 553,过去 24 小时变化为 -23,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.24%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.08% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 363 次浏览,首日通常累积 337 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 14

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

凭借高频更新(最新数据采集于 14 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

16 191
订阅者
-2324 小时
-437
+55330
帖子存档
ኩራታቸው ከ አንተነትህ ከበለጠ ያንተ መኖር ትርጉም የለሽ ነው! ተጓዝ አንተ ምትፈለግበትን ቦታ ታገኛለህ!!!

የቱንም ነገር መደባበቅ ካበዛህ ለዛ ነገር ያለህን ቦታ ግልጽ እያደረክ ነው። ነገ ደግሞ ሌላኛውን ለመደበቅ ትሔዳለህምና!!!

አለው ማለት ከንቱ፡ አለኝ ማለት መና፣ አርግዞ አይቀርም፡ ይጥላል ደመና፣ ጌጥ አይሆን የያዙት፡ አይጸናም ከመዳፍ፣ ይለቅ ብቻ ማለት፡ አብርቶ እንደ ጧፍ! አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

መሰበር የጥንካሬ ዋነኛው መለኪያ ነው ስብራቱ ከፍ ሲል ስስነታችን እና መልካሙ ነገራችን ይታያል።

እንደየጉዳዮቹ ስሜትሕን ቶሎ ምትቀያይር ከሆነ ጠንካራ ማንነት ላይኖርህ ይችላል! ጠንካራ ማንነት በመጽናት ውስጥ እንዲሁም በመጋፈጥ ውስጥ ይገኛል! ምናልባት እስስት ጥንካሬዋ መለዋወጧ ስለሆነ እራስህን በሷ ውስጥ እየፈለከው እንደሆነ እንጂ!!!

እንዳትሳሳት ፣ እንዳትገመት ብዙ አታውራ ፤ እንድትፈራ ዝምታ አብዛ!

ስለ ኒቆዲሞስ ትምህርት እና መዝሙር ማግኘት ይፈልጋሉ

ሀይማኖታዊ ዌቭ ማሰራት ይፈልጋሉ ቻናሎስ ቪው እንዲኖረው ይፈልጋሉ መመዝገብ የምትፈልጉ ማሟላት ያለባቹ መስፈርት .....! ➛| ጥሩ VIEW ሊኖረው ይገባል ቻናሉ! ➾ 👆 ይሄንን ያሟላ በ @orthodox_wave በኩል ያናግረኝ ማሳሰቢያ ዌቭ በፎልደር አንሰራም ቪው እንዲኖረው ተብሎ ለቻናሉ ተብሎ በተሰራ ዲስክ ብቻ ነው

ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ!!!
ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ!!!

ሰማዩ ሲጠቁር ፡ ሲዘረገፍ ዶፉ፣ ምነው ልባቸው ያዘነ ፡ እኔን መሰሎቼ፡ እያዩኝ አለፉ፤ ማን አለ ካዘነ በላይ ላዘነ! አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

ማታ ማታ ጥያቄ እና መልስ ይዞ የሚቀርበውን ቻናል ተቀላቅለዋል መቀላቀልስ ይፈልጋሉ ጆይን የሚለውን በመንካት መቀላቀል ይችላሉ

እያሳሳክ እያሯሯጥክ ስትወስደኝ ወደ ገደል፣ ሜዳ መስሎ የሚታየኝ ፍቅር እውር ሆኖ አይደል።? እንደ ልጅ በሽታ እንደ ውሻ ቁስል፣ የልቤ ስብራት ቶሎ ይድን ይመስል። ለመውደድ ስጣደፍ፣ በእፉዬ ገላ ፤ ሰው ነው የምጠለፍ!። የሚንሳፈፍ በአየር ላይ፣ የማይረጋ ካንድ ቦታ ላይ። ትቶኝ ሊሄድ ክፉ አልምዶኝ፣ ማን ና አለው ላይዘልቅ ወዶኝ?። ✍K@li

#ይህን_ያውቃሉ❓ ከሁለት ሚሊዮን በላይ ሰዎች ውስጥ 1 ሰው በእንቅልፍ ልቡ ከአልጋላይ ወድቆ ይሞታል።

#ይህን_ያውቃሉ❓ ከውስጣዊ የሰውነት ክፍላችን ውስጥ: ጨጓራችን     - 100% ቆሽታችን      -  100% ጉበታችን     -    75% አንጀታችን    -    80%   ኩላሊታችን  -   (ከሁለቱ አንዱ) 50% ሳንባችን     -     (ከሁለቱ አንዱ)50% ከወገብ በታች ደግሞ ያለው ብልት ደግሞ 50% ቱ በቀዶ ህክምና ቢወገዱ እንኳን በህይወት ተርፈን መኖር እንችላለን

#ይህን_ያውቃሉ? ጥፍርን መብላት በሽታን ከመከላከል አንፃር ጥሩ ነዉ እንደሚባል...ምክንያቱም በየጊዜዉ በትንሽ ቦታ ያለዉን ተዋህሲያን(germs) ወደ ውስጣችን ባስገባን ቁጥር...ሰዉነታችን ፀረ ባክቴሪያ  (Antibodies) ይገነባል።

#ይህን_ያውቃሉ❓ የፎርድ ካምፓኒ ሰራተኛ የሆነው ሮበርት ዊልያም በሮቦት የተገደለ የመጀመሪያው ሰው ነው ። ዘመኑም 1979(እ.ኤ.አ) ሲሆን ሮቦቱ በኘሮግራም ስተት የዊሊያምን ጭንቅላት 👊በቡጢ በመ
#ይህን_ያውቃሉ❓ የፎርድ ካምፓኒ ሰራተኛ  የሆነው  ሮበርት ዊልያም በሮቦት የተገደለ የመጀመሪያው ሰው ነው ። ዘመኑም 1979(እ.ኤ.አ) ሲሆን ሮቦቱ በኘሮግራም ስተት የዊሊያምን ጭንቅላት 👊በቡጢ በመምታት ነበር ለሞት የዳረገው

ይህን_ያውቃሉ!? ለመጀመሪያ ጊዜ ፎቶ ማንሳት የተቻለው በ1826 ሲሆን ለማንሳት የፈጀው ጊዜ 8 ሰአት ነው

ብዙዎቻችን መቅናት ተፈጥሮዓዊ ባህሪዓችን ስለሆነ ሰዎች እኛን ለማንቃት ስለ ለውጥ ሲያወሩን ሲመክሩን ከሚስተዋሉ ይልቅ እነርሱ ተለውጠውና ፣ ከኛ ተሽለውና አጊንተው ስንመልከት የመነሳሳትን ስሜት እናገኛለን።

ስለ ኒቆዲሞስ ትምህርት እና መዝሙር ማግኘት ይፈልጋሉ