ch
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

前往频道在 Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

显示更多

📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览

频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 999 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 323,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 098

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 999 名订阅者。

根据 29 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 558,过去 24 小时变化为 -20,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 3.05%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.15% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 488 次浏览,首日通常累积 344 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 10

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

凭借高频更新(最新数据采集于 30 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

15 999
订阅者
-2024 小时
+2227
+55830
帖子存档
ንጉስ ለመሆን ከንግስቷ በፊት ግዛት ያስፈልግካል

ሁሉም ነገር የተፈጠረበት የሆነ ቦታ አለ ድንገት አልበቀለም።

የስንብት ክፉ ቃል የማይሽር ጠባሳ ነው። የነገህንም ጅማሮ የመቆጣጠር አቅም አለው!       ተሰናበት ግን ሰላም ተመኝ።

መልካም ማሕበረሰብ ከመልካምነቱ ቀጥሎ ይሉንታና ፍርሐት በስውር ያስተምርሀል።

ኖሩም አልኖሩም እንኖራለን።

እስካላለፍን የማናልፈው እኛ ብቻ ነን።
ሁሉም ያልፋል

አንድ ሰው ራሱ አንድ ሰው አይደለም ውስጡ ሌላ ብዙ ሰዎች አሉበት።

የመዳፍ ትንቢት ደላይ ዛጎልጣት መዳፍን አንብቦ ነገን አሳይቶን ዛሬአችንን ገልቦ አባ ንፋው በተስፋ አባ ዘባሪቆ ትንቢታችንን ቢነግረንም ወይ አደንግዞ አልያም አድምቆ ይቅርብን የልምዣት አቅል የሚያስ
የመዳፍ ትንቢት ደላይ ዛጎልጣት መዳፍን አንብቦ ነገን አሳይቶን ዛሬአችንን ገልቦ አባ ንፋው በተስፋ  አባ ዘባሪቆ ትንቢታችንን ቢነግረንም ወይ አደንግዞ                            አልያም አድምቆ ይቅርብን የልምዣት አቅል የሚያስት ለሁሉም አንድ ነው የመዳፍ ትንቢት ካሻከሩት ከጋሩበት መስነፍ ካልቀለለው ልስልስ ውበት ልስልስል ኑሮ                       መዳፍ ላይ ነው። አቤል(ያኖስ)

አንዳንዴ ደስተኛ ሆኖ መገኘት እንጂ ከባዱ ፤ ደስታን መስጠት አይከብድም!!

ደሀ ሆነክ መውለድክ ያንተ ጥፋት አደለም ደሀ ሆነክ ኖረክ ደሀ ሆነክ መሞትክ ግን ያንተ ትልቁ ጥፋት ነው።

መቁጠር ምታቆመው ቁጥር እየጨረስክ እና ሚቆጠረው እየበዛብህ ሲመጣ ነው።

መተላለፍ ------------------------------ “ሰው ሀገር ነው" ቢሉኝ ሀገሬ ነህ ብዬ፣ አንተ ስር ተገኘሁ ነገሬን ጣጥዬ፡፡ ለወሬ 'ማይመች የቸገረ ነገር፣ አንተ እኔን ታቅፈህ ትመኛለህ ሀገር። By ሜሮን ጌትነት

ዝምታ ወርቅ ነው ይሉክና ዝም ስትል ወርቁ ዝምታህን ይሸጦታል።

አሜሪካ ውስጥ በአውሮፕላን ውስጥ ወ*ብ ለመፈጸም የሚፈልጉትን ለማማለል ወደ ማንኛውም ከተማ ሳይበሩ የሚመለሱ (እዛው ዝም ብለው እየበረሩ  የሚመለሱ) በረራዎች ተዘጋጅተዋል። የበረራው ጊዜ 90 ደቂቃ ሲሆን ዋጋው 1000 ዶላር ነው።

🧍‍♀🧍‍♂🧍ከሴት ይልቅ ብዙ የወንድ ጓደኛ ያላት ሴት ልጅ ደስተኛ የጤነኛና ረጅም እድሜ ትኖራለች ይላሉ ሳይኮሎጂስቶች

አለም ላይ መቸስ ብዙ የሚገርሙ እብደቶች አሉ ። በትእዛዝ የተዘጋጄ የሬሳ ሳጥን ነው... ቅንጡነቱ እንዳለ ሆኖ 'ሟች እንዳይደብረው' 24 ስአት ያለ ማቋረጥ ፀዴ የሆኑ ሙዚቃዎችን የሚያንቆረቁሩ ዘመ
አለም ላይ መቸስ ብዙ የሚገርሙ እብደቶች አሉ ። በትእዛዝ የተዘጋጄ የሬሳ ሳጥን ነው... ቅንጡነቱ እንዳለ ሆኖ 'ሟች እንዳይደብረው' 24 ስአት ያለ ማቋረጥ ፀዴ የሆኑ ሙዚቃዎችን የሚያንቆረቁሩ ዘመናዊ ሙዚቃ ማጫወቻወች አሉት :: ፊልሞችን በጥራት የሚያሳይ ስክሪንም የተገጠመለት ሲሆን ... ከሁሉም ደስ የሚለው ግን ሟች (ሟች ለማለት ቢከብድም)  እንዳይጎረብጠው ለብዙ ዘመን የሚቆይ ፍፁም ለስላሳ የሲልክ ጨርቅና ፍራሹ በጣም ታስቦበት የተዘጋጀ ነው።

sheep art አንድ አውስትራሊያዊ እረኛ ለአክስቱ የቀብር ሥነ ሥርዓት መገኘት ስላልቻለ በመቶዎች በሚቆጠሩ በጎች ትልቅ ልብ ሠርቶ ሁሉንም ከላይ በድሮን ቀርፆላቸዋል።
sheep art አንድ አውስትራሊያዊ እረኛ ለአክስቱ የቀብር ሥነ ሥርዓት መገኘት ስላልቻለ በመቶዎች በሚቆጠሩ በጎች ትልቅ ልብ ሠርቶ ሁሉንም ከላይ በድሮን ቀርፆላቸዋል።

፡ ስለመንፈስ ፍሬ      ከትምህርቱ መሐል                   ሲያስተምሩ ቄሱ አንዳች ጎደላቸው     ሁሉን ሲመግቡ                  አንቺ'ን ግን ረሱ!           አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

፡ "ገና ሳይደርስ ተስፋ የሚቆረጥበት ተስፋ አለ፡፡" "አልተዘዋወረችም"

፡ ብሶት እየቆጠርክ         በችግር አታማር ይልቅ ቀና ብለህ ብርቱነትን ሰንቅ እኛም በሆዳችን          ጭንቃችንን ውጠን በአፋችን "ደህና ነኝ" እያልን ነው 'ምንስቅ            ችርስ ተስፋችንን😊 ✍Mekdi @amen1995