ch
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

前往频道在 Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

显示更多

📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览

频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 138 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 288,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 089

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 138 名订阅者。

根据 03 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 645,过去 24 小时变化为 39,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.95%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.03% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 477 次浏览,首日通常累积 327 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 11

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

凭借高频更新(最新数据采集于 04 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

16 138
订阅者
+3924 小时
+1717
+64530
帖子存档
Repost from N/a
መልካም ዜና ለአእላፍት ዝማሬ ቤተሰቦች ❤️‍🔥 የአእላፍት ዝማሬ መዝሙሮችን በነፃ የምታገኙበት አዲስ ቻናል ተገኝቷል፣ በቀላሉ ቻናሉን ለማግኘት 👇
መልካም ዜና ለአእላፍት ዝማሬ ቤተሰቦች ❤️‍🔥 የአእላፍት ዝማሬ መዝሙሮችን በነፃ የምታገኙበት አዲስ ቻናል ተገኝቷል፣ በቀላሉ ቻናሉን ለማግኘት 👇

Repost from N/a
በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0
በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0

ይህንን ያውቃሉ❓ ዝሆን ከሞተም በኋላም እንደቆመ ይቀራል እንጂ ካልተገፋ በቀር አይወድቅም።
ይህንን ያውቃሉ❓ ዝሆን ከሞተም በኋላም እንደቆመ ይቀራል እንጂ ካልተገፋ በቀር አይወድቅም።

እንደ አንዳንድ ሳይንቲስቶች ጥናት መሰረት አዘውትሮ ካፌይን የተባለውን ኦርጋኒክ ንጥረ ነገር መውሰድ የሴቶችን የጡት መጠን ይቀንሳል። ጥናቱ የተደረገው በ300 ሴቶች ላይ ሲሆን ውጤቱም እሚያሳየው በ
እንደ አንዳንድ ሳይንቲስቶች ጥናት መሰረት አዘውትሮ ካፌይን የተባለውን ኦርጋኒክ ንጥረ ነገር መውሰድ የሴቶችን የጡት መጠን ይቀንሳል። ጥናቱ የተደረገው በ300 ሴቶች ላይ ሲሆን ውጤቱም እሚያሳየው በቀን ሶስት ሲኒ ቡና የሚጠጡት የጡት መጠናቸው እየቀነሰ መሄዱ ነው። እንደሚታወቀው ካፌይንን በቡና፣ በሻይ ፣ ቸኮሌት እና የመሳሰሉት ውስጥ ይገኛል።

ይህን ያውቃሉ ❓ የመጀመሪያው ኮንዶም የተሰራው  በፈረንጆቹ 1640 ሲሆን የተሠራበት ግብዓትም ከዓሣና ከተለያዩ  እንስሳት አንጀት ነው !

የአውስትራሊያ የመጀመሪያ የፖሊስ የሰው ሃይላቸው የተቋቋመው ጥሩ ባህሪ ባላቸው 12 ወንጀለኞች ነበር።

በፈረንጆቹ 1990ዎቹ የተሰራው "CandyMan" የተሰኘው ተከታታይ ሆረር ፊልም ላይ የፊልሙ ዋና ገፀባህርይ ተዋናይ ቶሚ ቶድ ፊቱ እና አፉ ላይ ትክክለኛ ብዛት ያላቸው ንቦችን በማስቀመጥ ሙሉ ፊልሙ
በፈረንጆቹ 1990ዎቹ የተሰራው "CandyMan" የተሰኘው ተከታታይ ሆረር ፊልም ላይ የፊልሙ ዋና ገፀባህርይ ተዋናይ ቶሚ ቶድ ፊቱ እና አፉ ላይ ትክክለኛ ብዛት ያላቸው ንቦችን በማስቀመጥ ሙሉ ፊልሙን ተውኗል ፤ ታዲያ በሚተውንበት ወቅት 23 ጊዜ የተነደፈ ሲሆን በውላቸው መሰረት አንድ ጊዜ ከተነደፈ 1000$ እንዲከፈለው ነበር የተስማሙት።

እ.ኤ.አ. በ 2010 የቶኪዮ ባለስልጣናት በከተማው በእድሜ ትልቁን ሰው የ111 ኛ የልደት በዓሉን አስመልክቶ እንኳን ደስ አለዎት ለማለት በሄዱበት ቅፅበት ያገኙት ግን የሰውየውን ቅሪተ አካል በአል
እ.ኤ.አ. በ 2010 የቶኪዮ ባለስልጣናት በከተማው በእድሜ ትልቁን ሰው የ111 ኛ የልደት በዓሉን አስመልክቶ እንኳን ደስ አለዎት ለማለት በሄዱበት ቅፅበት ያገኙት ግን የሰውየውን ቅሪተ አካል በአልጋው ተቀምጦ ነበር የጠበቃቸው። እኚህ የእድሜ ባለፀጋ የተባሉት ጡረተኛ ህይወታቸው ያለፈው ከ30 ዓመታት በፊት ነበር እና ቤተሰቡ በነዚህ 3 አስርት አመታት ጊዜ በእሳቸው ስም የጡረታ ገንዘብ ሲቀበሉ ነበር።

Repost from N/a
የዓብይ ጾም 6ኛ ሳምንት ምን በመባል ይታወቃል?

ይህን_ያውቁ_ኖሯል❓ ከኦላ የተባሉትና በአውስትራልያ የሚገኙ አይጠመጎጥ መሰል እንስሳት ወንዱም ሴቱም ሁለት ሁለት ብልት አላቸው ። ሴቷ አንደኛውን ብልቷን ለባልዋ ብቻ ስትጠቀም አንዱን ደግሞ የምትጠቀመው ድንገት ለሚመጣ  እንግዳ ወይም  በድብቅ ለምትገናኘው  ቅምጥዋ ነው

በአለም ላይ በቀን ከ15 ቢሊዮን በላይ ሲጋራዎች ይጨሳሉ

📷 እርግጠኛ ነኝ ፕሮፍይሎን ለመቀየር ፈልገው ፕሮፍይል የሚያደርጉት ጠፍቶ  ተቸግረው ያውቃሉ። የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ መንፈሳዊ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👇👇👇👇👇👇📷 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0

🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️
🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️

Repost from N/a
የዓብይ ጾም 6ኛ ሳምንት ምን በመባል ይታወቃል?

Repost from N/a
📍 ሕማማት 📍 📍በዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ተጽፎ በ ቢኒያም ብርሃኑ የተተረከውን ሕማማት የተሰኘውን መጽሐፍ በትረካ ለማግኘት 👇👇👇
📍 ሕማማት 📍 📍በዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ተጽፎ በ ቢኒያም ብርሃኑ የተተረከውን ሕማማት የተሰኘውን መጽሐፍ በትረካ ለማግኘት 👇👇👇

💁‍♂️ ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️

አንዳንዶች ጥቅምን ስንሻ ያለን ትህትና የሁል ጊዜ ማንነት ቢሆን ብዙ ሐሳባችን በተቃና ወዳጆችን ለልብ በፈጠርን ነበር!

ተማሪዎች ጎራ እያላቹ እዚህ ቤት https://t.me/stuentsE

መቸኮል ጭንቀትን ከመውለድ አልፎ እስከ ልጅ ልጆቹ ያመጣብሃል! ታግስ ፤ ለዚ ነበር ያልናቸው ሁሉ በነርሱ ጊዜ የሆኑና በእኛ ትላንትን በማለፍ የመጡ ናቸው።

ስብሃት ጫት ሲቅም የደረሰ አንድ ወጣት ነው አሉ “ይመክረዋል። ጋሽ ስብሃት አይቃሙ።መቃም ሱስ ያሲዛል። እኔ አልቅምም! ስብሃት ዝም ይልና ሲጋራ ይለኩሳል።ወጣቱ ምክሩን ይቀጥላል። 'ጋሽ ስብሃት አያጭሱ። ማጨስ ሡስ ያሲዛል። እኔ አላጨስም! ስብሃት ዝም ይልና ቡና ያዝዛል። "ትጠጣለህ?" ወጣቱን ሊጋብዝ፡ "ቡና አልጠጣም ሱስ ያሲዛል! ስብሃት ዝም ይለዋል። በመጨረሻ ሁሉም አልቆ መጠጣት ሲጀመር ወጣቱ "መጠጥ ሱስ ያሲዛል አይጠጡ። እኔ ሱስ እንዳዪዘኝ አልጠጣም' ሲለው ስብሃት ገረፍ አድርጎ አይቶት "ከሱስ አላመለጥክም፤ሱስ የመፍራት ሱስ አለብህ” አለው፡፡ ስብሃት ገብረእግዚአብሄር ሕይወትና ክህሎት ደራሲ አለማየው ገላጋይ እኛም ሱስ የለብንም ብለን ሳናውቀው ሱስ የሆነብን ነገር አለ