ch
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

前往频道在 Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

显示更多

📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览

频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 244 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 265,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 082

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 244 名订阅者。

根据 04 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 705,过去 24 小时变化为 35,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.65%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.06% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 428 次浏览,首日通常累积 334 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 11

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

凭借高频更新(最新数据采集于 05 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

16 244
订阅者
+3524 小时
+2107
+70530
帖子存档
Repost from N/a
🎬🍿 መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN አርጋቸው እነዚህ ቻናሎች ምርጥ ምርጥ መንፈሳዊ እና አለማዊ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያሉ ፤ መርጣችሁ ተቀላቀሉ 🤌 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0

💁‍♂️ ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️

Repost from N/a
በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0

🎄የቲኛዉን ኦርቶዶክሳዊ ቻናል ማግኘት ይፈልጋሉ ❓

የምትደክምለት የምትደክምበት ከሆነ ከነ ድካምህ ብቻህን ትቀራለህ።             ጠንካራ ሁን!

ከንቱ ንግግራቸውን በከንቱ ቃላት ፤ ስድባቸውን በስድብ ከመመለስ ይልቅ ዝምታን ብትመርጥ የእነርሱን ስሜት ማጠራቀሚያ ትሆናለህ!!!

፡ "ሰው መልካም ፍጡር ነው፡፡ መኖር ነው መልካምነቱን የሚያጠፋበት፡፡" "አለመኖር"

እርሺኝ አልበጅሽም እርሺኝ አልበጅሽም ተዪኝ አልጠቅምሽም ያሰብሺውን ፍቅር ያቀድሺው ህይወት እኔ አልሰጥሽም😔 ታማኝ አፍቃሪ ነህ አትበይኝ ግድየለም በሌለኝ ማንነት ባላ'ረኩት ነገር ባልዋልኩበት አለም አንቺማ መቼ አውቀሽ ከሃዲ እንደሆንኩኝ ለፍቅር በታመንሺው እኔ ብኩን ሆኜ እንደተኮነንኩኝ አንቺማ መች አይተሽ -መጥፎ ማንነቴን ስላንቺ ላነሱት እኔ አላቃትም- ብዬ መዋሸቴን ያንቺን ፍቅር ክጄ እውነቱን ደብቄ ቃላባይ መሆኔን አንቺ መች አውቀሺው ሱሰኛውን እኔን ዛሬ ግን ከበደኝ ቅለቴን እያወኩ ፍቅርሽን መቀበል ታማኝ ነክ ስትዪኝ ጥፋቴ ታውሶኝ እንዴት አቤት ልበል??  ያ'ረኩትን ነገር ዓይንሽን እያየው ችዬ ባልነግርሽም እኔ መጥፎ ሰው ነኝ እርሺኝ አልበጅሽም ። ✍ተፃፈበ በአብርሃም @azeguuu

ብዙ ጥፋቶቻችን የመከልከል ውጤቶች ናቸው በየትኛውም መንገድ!… ያው የጎደለ የመሰለን ነገር ላይ ትኩረት ስለምናደርግ!!!

መምጫሽ ስር ካስማሰ፡           መብረር ካንጠራራሽ፣ አይክፋሽ አንቺዬ፡            "ብልሽ ወፍ የዘራሽ" ፡ ስርሽ ካልዘለቀ፡          'ለም መሬት ተዋዶ፣ ለምን ትበጂኝ ነው?           ከ ቀለልሽ ከ ነ ዶ፤…       ለምንም!      አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

አለመቻልን ችሎ መኖር መቻል እና ማመን ቢመስለንም ሲበዛ ግን መጥፎ ነው አለመቻላችንን አምነን ከተቀበልን አርፈን እንዳንቀመጥ ምንም ሚይዘን ነገር የለም! ስለዛ አልችልምን አምነን ቁጭ እንላለን ለውጥም አይታሰብ ለመቻልም ላንተጋ ነው ማለት ነው።

፡ ባልችል እንኳን ማፅናናቱን ጭንቁ ውጦት ለከፋው ሰው ጊዜ መላሽ ለሆነበት ሰሚ ሲያገኝ እፎይ ካለ ከጎን ሆኜ ብሶት ላዳምጥ ዝም ቢልም የኔ አንደበት ✍Mekdi @amen1995

፡ "አንዳንድ ጊዜ ሁሉም ነገር አሁን የመጣና የተፈጠረ የሚመስለን ለምንድን ነው?" "አለመኖር"

፡ "እውነት እኮ ስላልተነገረ አይጠፋም፡፡ ትላንትም ስላልተዘከረ አይረሳም፡፡ ሁላችንም እኮ የትላንት ታሪክ ባሪያዎች ነን፡፡" "አለመኖር"

፡ ከጎን አለኝ የሚሉት ሰው ሲፈልጉት ካልተገኘ አብሮነትም ያሳምማል ፈቅደው ጊዜ ያልሰጡትን ካለፈና ከረፈደ ቢያጡት ከቶ ምን ይገርማል! ✍Mekdi @amen1995

፡ "ማፍቀር እንጂ መፈቀር መለኪያ የለውም፡፡ መፈቀር እምነት ነው፡፡ ማፍቀር ደግሞ እውነት፡፡ ....... ፍቅር ብፁዕነትም ነው፡፡ ሳያዩ የሚያምኑ ብፁዓን ናቸው እነዲል መጽሐፍ፡፡"                              "አለመኖር"

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

፡ ሲመኙት የነበረ ሰው የሌላ ሆኖ ሲያገኙት ቀን ደርሶ ተስፋን ሲያሳጣ (ያጡትን እየናፈቁ) ሲመኙን የነበሩትን በእንቢታ ስንገፋ መኖር ይሄው ነው የጊዜው እጣ ✍Mekdi @amen1995

መልካም ዜና ለአእላፍት ዝማሬ ቤተሰቦች ❤️‍🔥 የአእላፍት ዝማሬ መዝሙሮችን በነፃ የምታገኙበት አዲስ ቻናል ተገኝቷል፣ በቀላሉ ቻናሉን ለማግኘት 👇
መልካም ዜና ለአእላፍት ዝማሬ ቤተሰቦች ❤️‍🔥 የአእላፍት ዝማሬ መዝሙሮችን በነፃ የምታገኙበት አዲስ ቻናል ተገኝቷል፣ በቀላሉ ቻናሉን ለማግኘት 👇

፡ "ሰው ወደ ቀደመው ዘመኑና ልጅነቱ ሲመለስ ወደ ማንነቱ ይቀርብ ይሆናል፡፡ ... ሁላችንም የሰው ልጆች ነን፡፡ ከዚያ የተለየ ማንነት ከየት ሊመጣ ይችላል፡፡" "አለመኖር"