ch
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

前往频道在 Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

显示更多

📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览

频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 034 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 354,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 100

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 034 名订阅者。

根据 27 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 667,过去 24 小时变化为 -4,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.80%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.17% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 447 次浏览,首日通常累积 346 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 9

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

凭借高频更新(最新数据采集于 28 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

16 034
订阅者
-424 小时
+1587
+66730
帖子存档
ጥሩ ንግግሩ እንኳ ጦር የሚሆንብህ ሰው ካለ ምናልባት አብዝተህ በድለኸው  ነበር እናም ምላሹ ይህ እንደማይሆን ስለምትረዳ ነው።

Ephrem_Tamiru_Akale_ኤፍሬም_ታምሩ_አካሌ_Ethiopian_Music128k.mp36.68 MB

፡ ሆነሽ ሳለ ‎ቆንጂዬ ልጅ ‎      'ምታሳሳ 'ምትወደድ ‎ቢኖርሽም አፍቃሪ ልብ ‎    መልካም ሀሳብ ቀና መንገድ ‎ ‎ወትሮ እኔን መንከባከብ ‎               ባይታክትሽ ማስደሰቱ ‎እውነት እውነት እልሻለሁ ‎         ማፍቀር ላልችል ደከምሽ እቱ ‎ ‎እያሰብኩኝ የሆንሽውን ‎         እየታየኝ ውበት መልክሽ ‎ያለሽን ግልፅ ፅኑ አቋም ‎                  የሚደነቅ ፀባይ ልክሽ ‎ ‎እየጣርኩኝ ላለማጣት ‎ ካንቺ ደጃፍ እግሬ እንዳይቀር ‎ላይሆንልኝ ደከምኩ እንጂ ‎    አይቻልም ታግሎ ማፍቀር      @getmtg @getmtg         

Michael_Belayneh_ቃል_ነበረን_Kal_nberen_Track_04_Official_Audio_128k.mp35.70 MB

ታድለሃል_እንደልቤ_ማንደፍሮ_Tadlehal_Endelibe_Mandefro128k.mp34.34 MB

Dawit_Melesse_-_Kunjina__lyrics____Ethiopian_Music(128k).mp35.53 MB

ቤተሰቦች ዛሬ ቅዳሜ ነው በቻናላችን የማንን ሙዚቃ እናጫውትላችሁ መረጥ መረጥ አድርጉ?!

አንዳንዴ ስለ_ስህተትህ ዝምታን ሲመርጡ የሕሊናህ ጩኸት ግን ተናገሩኝ ይላል።

ለማስታወቂያ ስራዎች 👉@Abu1219

ጊዜውን የሳተ እውነት ከውሸት ይቆጠራል።

አንዳንዴ ጓጉተህ የጠበከው አንተ መሆንህን አትርሳ! ሁሉም እንዳንተ አይነት ምላሽ አይሰጥህም።

፡ ዘመን መጥቶም ቢሄድ ‎ጊዜ 'ማይለያቸው ምርጥ ጓደኛሞች ‎ያንዱ ለአንዱ ብርታት የክፉም የደጉም ተካፋይ አለሞች ‎ ‎በአንድ ጣሪያ ታቅፈው ‎ኑሮ መሰረቱን በህብረት ያቆሙ ‎ትጋት ያፀናቸው ተደጋግፎ ማለፍ ሰርክ እያጣጣሙ ‎ ‎ሲኖሩት ነው እንጂ ‎ቢሰማ ቢነገር ቃል የማይገልፃቸው ‎እስከ ጥግ ድረስ ጓደኝነት ዋጋው ትርጉሙ የገባቸው ‎ እነሱ እንዲህ ናቸው😊 ‎ @getmtg @getmtg

፡ ወርቅን ምግብ አርገው         አብስለው ቢበሉ                 ተጠግቦ ቢደፋ አያርፍም የሰው ልብ            የመሻቱ ለከት                     ካ'ገር ስለሰፋ!         አቡ

እናትህ እንደምትፈልግህ ሌላው ይቅርና ራስህ ራሱ ያን ያህል ራስህን አትፈልገውም።

እውነትም አያገባህም እኮ ግን "ምን አገባኝ" ስትላት ዋጋ ታጣለህ!

አንድ ሰው መጥፎ አድርጎ ስለ_ሌላ ሰው አብዝቶ ካወራ በራሱ ተስፋ ቆርጧል ማለት ነው።

፡ ባንታጭም ለ"አብሮ" ‎ ባንሆንም አንድ ላይ ‎መፈፀሙ ላይቀር ‎ የተፃፈው ከላይ ‎ ‎ኑሮ መንገዳችን ‎ ቢሆንም ለየቅል ‎ ..... ለዛሬዋ ቀንህ ...... ‎"መልካም ልደት" የሚል ‎ አለኝ የምኞት ቃል ‎  ፡

፡ ታውቀዋለህና      ዘውትር ከቤትህ           እግሬ እንደ'ሚመጣ ጸሎት እስኪኖረኝ        ልቤ እስኪ'ገራ                አምላክ ሆይ አትምጣ።

ወረት ራሱ ወረተኛ ነው ሰው ይመርጣል።

፡ ልዕለ መልካምነትሽ ‎እፁብነትን ከትቦ ‎                ምሉዕ መልክሽን ያወዛ ‎እንደ ፅጌ አበባዋ ‎     የሆንሽ የእንቡጧን ጠረን ‎                    የማትጠገብ መአዛ ‎ ‎እኔ ከጎንሽ ያለሁ ‎የውስጤን አውነት አምቄ ‎                  ሳታይኝ ሰርቄ የማይሽ ‎በወንድምነት ሽፋን ‎ከራሴው ሰርቀሽ ያኖርሽኝ ‎                ችዬ እንኳ የማልለይሽ     ‎    ‎የልቤን መንገር ያቃተኝ ‎ብታውቂው የማጣት ስጋት    ‎             ዝም ብል የጭንቄ በደል ‎ብትይዢኝ ለራሴ የምተርፍ          ‎               ከተውሺኝ ዙሪያዬ ገደል ‎ ‎ብትፈቅጂ እሺ ብትይኝ ‎አድርጎኝ ብገኝ ዘብ ቋሚ ‎              ለፍቅርሽ ዘለአለም ታጋይ ‎ንግስቴ ሆነሽ ብትከብሪ ‎ፅድቅ ነው ለኔ በረከት ‎                ብኖር ሆኜልሽ አገልጋይ ‎ ‎ለደስታሽ ችቦ ለኩሼ ‎ከሀዘንሽ ድባብ ሸሽጌ ከልዬ ልክ እንደ ጋሻ ‎ሁሉንም ብሆንልሽ ስል ‎አፌ ግን ፈራ መናገር   የፍቅሩን ማረፊያ ሲሻ ‎፡